በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ስር የነበሩትን የምዕራብ ኦሞ፣ የቤንች ሸኮ፣ የካፋ፣ የዳውሮና የሸካ ዞኖች እና የኮንታ ልዩ ወረዳን በአንድነት በመያዝ በኅዳር ወር 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲዊ ሪፐብሊክ 11ኛው ክልላዊ መንግሥት... Read more »
ለነዳጅ መቅዳት የሚደረገው ሰልፍ ወርሐዊ ትዕይነት ሆኖ ቆይቷል። በየወሩ የነዳጅ ክለሳ ይደረጋል በሚል ነዳጅ ለመቅዳት የማይሰለፍ ተሽከርካሪ አልነበረም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ችግሩ ከፍቷል። በአዲስ አበባ ተሽከርካሪዎች ረጃጅም ሰልፎችን ለሰዓታት መሰለፍ ግድ... Read more »
ጉዳይ ኖሮን ወደ አንድ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋም ስንሄድ በቅድሚያ የሚያሳስበን ወረፋ ጥበቃ እና እንግልቱ ነው። ጊዜያችንን የሚያቃጥለው ወረፋ እንዳይገጥመን፣ እንግልት እንዳይደርስብን ብለንም መረጃ የሚያደርሰን ወይም ጉዳዩን ለማስፈጸም የሚተባበረንን ሰው ፍለጋ እስከ... Read more »
አብዛኛው ሕዝቧ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ኑሮው በግብርናው ዘርፍ ላይ የተመሰረተባት ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራትን ስታከናውን ቆይታለች። በሀገሪቱ በመንግሥትና በዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች የተደገፉ ተከታታይነት ያላቸው የግብርና... Read more »
ኢትዮጵያ የውሃ ማማ በመባል ትታወቃለች። በቂ የዝናብ ውሃ አላት፤ ከራሷ አልፎ ጎረቤት አገሮችን ጭምር የሚያጠጡ ታላላቅ ወንዞች ባለቤት ናት፤ በርካታ ሀይቆችም አሏት። ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣው ለኃይል ማመንጫ የተገነቡ ግድቦች የያዙት ውሃም ሌላው... Read more »
ከማዕድናት መካከል የሰው ልጆች ለጌጣ ጌጥ ማዕድናት ልዩ ዋጋና ትርጉም ይሰጣሉ:: ጌጣ ጌጥ ማዕድናት ቀለማቸው ቀልብን የሚስቡ፣ ውስጣዊ ደስታን የሚፈጥሩ በመሆናቸው ተፈላጊነታቸውና ተወዳጅነታቸው ከፍ ያለ ነው:: ሰዎች ይጌጡባቸዋል ይዋቡባቸዋል:: ከፍተኛ ዋጋም ያወጡባቸዋል::... Read more »
መንግሥት መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ብሎ ትኩረት ከሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት አንዱ ነው። ፓርኮቹ በሚገነቡባቸው አካባቢዎች ለሚኖረው የሕብረተሰብ ክፍል ሥራ በመፍጠርና ከአካባቢው ጋር ተስማሚ የሆነ የሥራ... Read more »
ኢትዮጵያ ከምታመርታቸው የግብርና ምርቶች መካከል ቡና እንዲሁም የቅባት እህሎችን ጨምሮ ሌሎችንም ወደ ውጭ አገራት ገበያ በመላክ የውጭ ምንዛሪ ታገኛለች።ይሁን እንጂ ነዳጅን ጨምሮ በአገር ውስጥ ተኪ የሌላቸው የተለያዩ ምርቶችን ደግሞ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ... Read more »
በፈጠራ ሥራ የሚሰማሩ ወጣቶችን መደገፍ አገር የምትሻውን ጠንካራ አቅምና እድገት ለማምጣት ወሳኝ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። አዳዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶች የኑሮ ዘይቤን ከማሻሻል ባሻገር ጊዜን፣ ገንዘብንና ጉልበትን በተገቢው መንገድ ለማስተዳደር ይረዳል። ለዚህ... Read more »
በ2011 ዓ.ም በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መሪነት በተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር (Green Legacy Initiative) ባለፉት ሦስት ዓመታት 18 ቢሊዮን ችግኞችን መትከል ተችሏል። ይህ መርሃ ግብር የኢትዮጵያን የደን ሽፋን ከማሻሻል... Read more »