የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ‹‹ማዕድን አዲስ የንጋት ተስፋ ለክልላችን›› በሚል መሪ ቃል ከማዕድን ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በባህርዳር ከተማ በቅርቡ የማዕድን ኢንቨስትመንት ልማት ንቅናቄ አካሂዷል። በንቅናቄውም በተለያየ በማዕድን ልማት ዘርፍ የተሰማሩ... Read more »
ኢትዮጵያ ቡና ለአለም ገበያ በማቅረብ የምታገኘው የውጭ ምንዛሬ ባለፉት አመታት እየጨመረ መጥቷል። ባለፈው በጀት አመት ብቻ ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ተገኝቷል። ይህን ያህል መጠን ያለው የውጭ ምንዛሬ የተገኘው... Read more »
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በቅርቡ ተመርቆ እየተጎበኘ ባለው በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ እየቀረበ ባለው አውደ ርእይ ላይ ስራዎቻቸውን ለእይታ ካቀረቡ በርካታ የመንግስትና የግል ተሳታፊዎች መካከል አንዱ ነው። አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመንግስት... Read more »
ኢትዮጵያ አመቱን ሙሉ የሚፈሱ ትላልቅ ወንዞች እንዲሁም ሐይቆችና ለኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫና ለመስኖ የተገነቡ ግዙፍ ግድቦች ባለቤት ናት። እነዚህ የውሃ መገኛዎች የሀገሪቱ አሳ ሀብት ምንጮችም ናቸው። ሀይቆቹ የአሣ ሀብት በስፋት ይመረትባቸዋል፤ ከነዚህ የውሃ... Read more »
ባለፉት ዓመታት መንግስት ለመሠረተ ልማት ዝርጋታ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን ተከትሎ የፍጥነት መንገዶችን ጨምሮ የተለያዩ የመንገድ መሰረተ ልማቶች ተገንብተዋል፤ የተገነቡት መሰረተ ልማቶች በየዘርፉ ለተመዘገቡ ለውጦች የራሳቸውን አሻራ እያሳረፉ ናቸው። መሰረተ ልማቶቹ የተለያዩ... Read more »
ዓለምአቀፍ የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ሊካሄድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ኤክስፖውም አምራችና ገዥን ጨምሮ በዘርፉ ኢንቨስት የሚያደርጉ፣በገንዘብ፣በሀሳብ፣በእውቀትና በቴክኖሎጂ እገዛ ለማድረግ ፍላጎት ያላቸው፣በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከዘርፉ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ባለድርሻ አካላት የሚያሳትፍ ነው።... Read more »
በኢትዮጵያ የባለሀብቶችን ትኩረት ከሳቡ ዋነኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች መካከል አንዷ መሆን የቻለችው ደብረ ብርሃን ከተማ፣ የኢንቨስትመንት ስኬቷ ለሌሎች አካባቢዎችም አርዓያ መሆን እየቻለ መጥቷል። ከተማዋ ከአዲስ አበባ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቷ፣ አስተማማኝ ሰላም... Read more »
በአገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በተካሄዱ የሪፎርም ሥራዎች አበረታች ለውጥ እየታየ ይገኛል:: በአንጻሩ በተጠበቀው ልክ ውጤት ያልታየባቸው ዘርፎች ስለመኖራቸውም ይታመናል:: ከዚህ አኳያም የጥቁር ገበያና የዋጋ ንረት ይጠቀሳሉ:: የዋጋ ግሽበትና የጥቁር ገበያን በተመለከተ ችግሩ... Read more »
ዓለም በሳይንስና ቴክኖሎጂ የምርምር ውጤቶችና ግኝቶች እየተመራች ነው። ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች በዚሁ ዘርፍ መመራት ከጀመሩ ክፍለ ዘመን ሊቆጠር ምንም ያህል አልቀረውም። አገራት ኃያልነታቸውን በቴክኖሎጂና የሳይንስ ምርምር ውጤቶች ላይ ተመርኩዘው እየገነቡ ናቸው፤... Read more »
በጥቅምት ወር ነፋስ ከወዲህ ወዲያ በሚገማሸረው የስንዴ ማሳ ጠርዝ ላይ ቆም ብለው ከአጋሮቻቸው ጋር ሲያወጉ ያገኘናቸው አርሶ አደር ፈይሳ ቡታ፣ ሁሌም ሲቆጨኝና ጥያቄ ሲያጭርብኝ የነበረው የዳቦ ቅርጫት እየተባለ የሚነገርላት ኢትዮጵያ ዳቦ ሊሆን... Read more »