ኢትዮጵያ በብዙ ጅረቶችና በትላልቅ ወንዞች የተከበበ በሚሊዮን ሄክታር የሚቆጠር በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬት አላት፡፡ በግብርናው ዘርፍ ለሚታየው ተጨባጭ ለውጥ የመስኖ ልማት መስፋፋት እጅግ መሠረታዊ ከመሆኑ አንጻር ይህን የተፈጥሮ ሃብት በሚገባ ጥቅም ላይ... Read more »
ተወልደው ያደጉት በቀድሞው ወለጋ ክፍለ ሐገር ሆሮ ጉድሩ ነው፡፡ ወላጅ አባታቸው የቄስ ትምህርት አጠናክረው እንዲቀጥሉና ፣ ግዕዝ ተምረው፣ ዳዊት ደግመው፣ ቄስ እንዲሆኑ ጽኑ ፍላጎት ነበራቸው፡፡ እርሳቸው ግን ለንግድ ጥልቅ ፍላጎት ያላቸው በመሆኑ... Read more »
መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው የአስር ዓመት መሪ እቅድ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምሰሶ በሚል ከያዛቸው አምስት ዋና ዋና ዘርፎች አንዱ የማዕድን ዘርፍ ነው። ይህን ተከትሎም የዘርፉ ማነቆ ሆነው የቆዩ የአሠራር፣ የፖሊሲ፣የመመሪያና ተያያዥ ችግሮችን... Read more »
የኢንቨስትመንት ዘርፍ በባህሪው ከየትኛውም ዘርፍ በበለጠ ሰላምን ይፈልጋል፤ ኮሽታ ጭምር ጸሩ ነው። ባለፉት ሁለት አመታት በሰሜን ኢትዮጵያ የታየው የጸጥታ መደረፍረስ ይህን የኢንቨስትመንት ዘርፍ ጎድቶታል። በቅርቡ በአፍሪካ ህብረት አማካይነት በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያ መንግስትና... Read more »
ዩኒየኑ ከአስራ አምስት አገራት ያላነሱ ደንበኞች አሉት። በተለይ በማርና ቡና ታዋቂነትን ያተረፈ እና በአገር ውስጥም ቡናው የተለመደና የታወቀ ነው፤ የቤንች ማጂ ጫካ ቡና ህብረት ሥራ ዩኒየን። የዩኒየኑ የምርት ዝግጅት ሥራ ክፍል ዳይሬክተር... Read more »
የታሪክና የጊዜ ሂደት የሰውን ልጅ ከኢንተርኔት (በይነ-መረብ) ውጭ ሆኖ መኖር እጅግ አስቸጋሪ፣ ምናልባትም የማይቻል፣ የሆነበት ዘመን ላይ አድርሶታል። ዓለምን ያለኢንተርኔት ለማሰብ፣ ትውስታንና ግንዛቤን ወደ መጀመሪያዎቹ የሰው ልጅ የዝግመተ-ለውጥ ደረጃዎች በመመለስና በማሰላሰል ማሰብ... Read more »
ፎርደስግራስ፣ አልፋአልፋ፣ ሉሲኒያ፣ ላብላብ፣ የላም አተር (ካኦፒ)፣ ፒጃምፒ (የእርግብ አተር)፣ ፎደርቢት (የከብት ድንች)፣ ዲስሞዲየም፣ ሲናር፣ ፋለሪስ፣ ፓኒኮም፣ የሳር፣ የጥራጥሬና የሐረግ ዝርያዎች እንደ ሆለታ፣ ባኮ፣ አዳሚ ቱሉ ባሉ የእርሻ ምርምር ማዕከሎች በምርምር ተሻሽለው... Read more »
ኢትዮጵያ የአያሌ ቱሪስት መስህቦች ባለቤት ናት። የሰው ዘር መገኛ ይህች ሀገር፣ ከ3 ሚሊዮን ዓመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረችው “የሉሲ” ወይም ድንቅነሽ ቅሬተ አካል፣ የአረቢካ ቡና ዝርያ ፣ የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ ጥቁር አባይ ፣... Read more »
ተወልደው ባደጉበት በምዕራብ ጉጂ ዞን ቀርጫ ወረዳ ጉራቹ ጀልዶ ቀበሌ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። በወቅቱ በትውልድ አካባቢያቸው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ተደራሽ ባለመሆኑ ከትውልድ አካባቢያቸው 150 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ተጉዘው ዲላ ከተማ... Read more »
ኢትዮጵያ ከ5 ነጥብ 8 እስከ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር የሚሆን መሬቷ በመስኖ ሊለማ የሚችል መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። ባለፈው ዓመት ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የወጣው መረጃ እንደሚጠቁመው፤ በመስኖ ሊለማ ከሚችለው መሬት ውስጥ... Read more »