የግብርናው ዘርፍ እያስመዘገበ ያለው ዕምርታ

 የሀገራችን ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆነው ግብርና እምብዛም ውጤታማ እንዳልሆነ ይነገራል። ለዚህም እንደ ምክንያትነት ከሚነሱ ችግሮች መካከል ዛሬ ድረስ የዘለቀው በበሬ ከማረስ ያልተላቀቀ ኋላቀር የአስተራረስ ዘዴ መጠቀም፣ የምርታማነት አለመጨመር እና ሌሎችም ይጠቀሳሉ። በዚህ... Read more »

 የቱሪዝም ዘርፉ ተስፋዎች- ሁሉን አቀፍ እድገት የማስመዝገብ ግብ

ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ነች። ከ3 ሚሊዮን ዓመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረው “የሉሲ” ወይም ድንቅነሽ አፅም መገኛ። የአረቢካ ቡና ዝርያ፣ የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ ጥቁር አባይም፣ የኤርታአሌ የእሳተ ገሞራ ሀይቅና የዓለማችን እጅግ ረባዳና ሞቃት... Read more »

‹‹አንድ ሰው ብቻውን የትም አይደርስም፤ በትብብር መሥራት ውጤታማ ያደርጋል››አቶ የማነ ገብረስላሴ

ችግሮች ሁሉ የራሳቸው መፍትሔ አላቸው ብለው ያምናሉ። በተመሳሳይ የተለያዩ ፈተናዎች በርካታ መልካም ዕድሎችም ይዘው የሚመጡ ስለመሆናቸውም ይናገራሉ። ለሚገጥማቸው ማንኛውም ችግር እርሳቸው መፍትሔ ከማፈላለግ ቦዝነው አያውቁም። ‹‹ከነገ ዛሬ የተሻለ ነው›› የሚል የሕይወት መርሆም... Read more »

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪን ከሚፈለገው ደረጃ ለማድረስ

የአገራችን የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ በተለያዩ ችግሮች የተተበተበ ነው። ከእነዚህ ችግሮች መካከልም የግንባታ ግብዓቶች እጥረትና የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች የአቅም ውስንነት ተጠቃሾች ናቸው። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርም በቅርቡ በግንባታው ኢንዱስትሪ ልማት ዙሪያ ባዘጋጀው አውደ ጥናት በግንባታው... Read more »

ቅንጅታዊ ሥራ ለማዕድን ዘርፉ እድገት

ከህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.መ ጀምሮ ለሶስት ቀናት ለህዝብ ክፍት ሆኖ የቆየው በኢትዮጵያ የተካሄደው የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ የዘርፉን ተዋናዮች ብቻ ሳይሆን፣ የተለያዩ ጎብኝዎችንም ቀልብ የሳበ እንደነበር በማጠቃለያ ፕሮግራሙ ላይ ተገልጿል።በህብረቀለማቸው የሚያምሩ የተለያዩ... Read more »

ለምጣኔ ሃብቱ ዕድገት ጉልህ ድርሻ ያለው ኢንቨስትመንትና ሰላም

ኢትዮጵያ ባላት የተፈጥሮ ሃብት፣ ምቹ የአየር ጸባይና በቂ የሰው ኃይል ምክንያት ለኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆኗ ይታወቃል። የአገር ውስጥም ሆነ የውጭ ባለሃብቱን መሳብ የሚችሉ የተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮቿ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ድርሻ ያላቸው ናቸው። መንግሥት... Read more »

ከተትረፈረፈው የስንዴ ምርት ባሻገር ሊታሰብበት የሚገባው የግብይት ስርዓት

ረሃብ ቅጽል ስሟ እስኪመስል መገለጫዋ ሆኖ ቆይታለች። የዘመናት ጠላቷ ድህነት ከገናና ስሟ እየቀደመ ገፅታዋን ሲያጠለሽ መኖሩም ለዚሁ ነው። ዛሬ ግን ‹‹… ትናንት ዛሬ አይደለም›› በማለት ለዘመናት ተጣብቷት የኖረውንና ገጽታዋን ያጠለሸውን ድህነት ከጫንቃዋ... Read more »

“የስማርት ትራፊክ” ቴክኖሎጂ የዘርፉ ችግሮች መፍትሄ ይሆን?

በኢትዮጵያ ውስጥ ቴክኖሎጂን እንደ አንድ ችግር መፍቻ ቁልፍ የመጠቀም ባህል እያደገ መምጣቱን መረጃዎች ያሳያሉ። ከጥቂት ዓመታት በፊት ረጅም ጊዜን፣ ጉልበትን እንዲሁም ከፍተኛ መዋእለ ንዋይ የሚጠይቁ ጉዳዮች በቀላሉ በቴክኖሎጂና ዲጂታል ዘርፍ ፈጣን መፍትሄ... Read more »

 የበጋ መስኖ ስንዴ ልማቱን ግብ የማሳካት ርብርብ

የኢትዮጵያ ግብርና የዝናብ ጥገኛ ሆኖ ነው የኖረው:: ይህ ዓይነቱ የግብርና ልማት ግብርናው የሚጠበቅበትን እንዲወጣ እንደማያስችለው እየተጠቀሰ ሲተች ኖሯል:: በተለይ ድርቅ በመጣ ቁጥር በግብርና ላይ የሚደርሰው ጥፋት ችግሩን ይበልጥ አሳሳቢ አድርጎትም ኖሯል:: በዚህ... Read more »

‹‹ሞጎ ቃቃ›› – እጪው የቱሪስት መስህብ

የደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ጥብቅ ደንና በዞኑ ከይርጋ ጨፌ ከተማ ወደ ገጠር ወጣ ብሎ የሚገኘውን የጌዲኦ ብሄረሰብን ጥምር ግብርናን፣ ትክል ድንጋዮችንና የተለያዩ የብሄረሰቡን ባህላዊ ሥርዓቶች በመጎብኘት ጅማሬውን ያደረገው የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ፣... Read more »