ፈጣንና የተቀናጀ ትኩረት የሚሻው የኢንዱስትሪ ዘርፍ

ኢትዮጵያ በርካታ የቀንድ ከብት ሀብት ካላቸው አገራት መካከል ተጠቃሽ ናት። ይህ የቀንድ ከብት ሀብት ባለቤትነቷ በቆዳ ልማት ዘርፍ ትልቅ አቅም እንዲኖራት አስችሏታል። አገሪቱ ወደ አስራ አራት የሚሆኑ የቆዳ ኢንዱስትሪዎች እንዳሏት መረጃዎች ያመለክታሉ።... Read more »

በመሰረታዊ የምግብ ምርቶች ላይ የሚታየውን ክፍተት መሙላትን ያለመው ጥናት

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የአፍሪካ ህብረትና የዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ እንደመሆኗ በፖለቲካ፣ በማህበራዊና በኢኮኖሚ እንቅስቃሴዋ ከክልል ከተሞች በተለየ ሁኔታ ሞቅና ደመቅ ትላለች። በመሰረተ ልማቶቿም የተሻለችና ለኑሮ ምቹ የሆነች ከተማ ናት። ለኑሮ... Read more »

‹‹ጉዳይ ኦን›› – ባለዘርፈ ብዙው ፋይዳ የኑሮ ማቅለያ ቴክኖሎጂ

 ቴክኖሎጂ እያንዳንዱን የዓለምን እንቅስቃሴ በተቆጣጠረበት በአሁኑ ወቅት፣ ምቹና ቀልጣፋ ኑሮንም ሆነ ዘላቂ የምጣኔ ሀብት እድገትን ከቴክኖሎጂው ዘርፍ እድገት ውጭ ማሰብ የሚቻል አይሆንም። ዛሬ በምጣኔ ሀብታቸው የዓለማችን ቁንጮ የሆኑት ልዕለ ኃያላን አገራት የቴክኖሎጂ... Read more »

 ፍላጎቱና አቅርቦቱ እየጨመረ የመጣው የግብርና ሜካናይዜሽን

ወቅቱ በገጠር አዝመራ የሚሰበስብበት ነው፤ እናም ሥራ ይበዛል። በዚህ ወቅት ከተሜው ወደ ገጠር ቢሄድ ሊመለከት የሚችለው ሰብስቡኝ ሰብስቡኝ የሚል በማሳ ላይ የደረሰ ሰብልና አርሶ አደሩ አዝመራውን ለመሰብሰብ የሚያደርገውን ርብርብ ነው። በኢትዮጵያ በቆየው... Read more »

አልጣጣም ያለው የሲሚንቶ ፍላጎት፤ አቅርቦትና መፍትሄው

የኮንስትራክሽን ዘርፉን እየፈተኑ ካሉ ችግሮች አንዱ ዋነኛው የግብዓት እጥረት ነው:: በተለይም የሲምንቶ እጥረት እና ዋጋ መናር ዘርፉን መፈታተኑን ቀጥሏል:: ይህንን ችግር ለመቅረፍ መንግሥት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን በተደጋጋሚ ቢገልጽም፤ መሬት ላይ ወርዶ... Read more »

ኢትዮጵያዊ ቀለም ካለው የስፌት ሥራ የተወዳጀች ወጣት

ትናንት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ደሳሳ ጎጆ ውስጥ በየጥጋ ጥጉ ተጎሳቁለው ስናያቸው የነበሩ ባህላዊ ቁሳቁሶች ዛሬ አምረውና ደምቀው በአደባባይ መታየት ጀምረዋል። ለወትሮው በዘመናዊ የመኖሪያ ህንጻዎች የውስጥና የውጭ ግድግዳዎች ላይ የምናስተውላቸው ዘመናዊ ጌጣጌጦችም ኢትዮጵያዊ ባህል... Read more »

የወርቅ ማዕድን ልማትና ሜድሮክ ኩባንያ

በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ውስጥ በግብርናው ዘርፍ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት ላቅ ያለ ድርሻ እየተወጣ ያለው ቡና አረንጓዴው ወርቅ እስከ መባል ደርሷል። ከምድር በታች ከሚገኙት የማዕድን ሀብቶች መካከል ደግሞ የወርቅ ማዕድን ይጠቀሳል። ኢትዮጵያ ክፍለ... Read more »

 የድህረ ጦርነት ኢንቨስትመንት ማነቃቂያ ሥርዓቶች

በ2014 ዓ.ም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከነበረው ጦርነት ጋር ተያይዞ የተፈጠሩ ክስተቶች ለኢንቨስትመንቱ ዘርፍ መሰናክል እንደነበሩ በተደጋጋሚ ተገልጿል:: የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንም በበጀት ዓመቱ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትንና የተገኙ ውጤቶችን አስመልክቶ ይፋ ባደረገው መረጃ፤... Read more »

የማዕድን ኤክስፖው ለገበያ ትስስር የነበረው ሚና

የማዕድን ሚኒስቴር “ዓለም አቀፍ የማዕድን ኤክስፖ” ከሰሞኑ እንዳዘጋጀ ይታወቃል። በኤክስፖውም የማዕድን ኩባንያዎች፣ የጌጣጌጥ አምራቾችና ላኪዎች፣ የማዕድን ቴክኖሎጂ አምራቾችና አስመጪዎች እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማት ተሳትፈውበታል። አምራቾችን ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ገዢዎች ጋር በቀጥታ ያገናኛል... Read more »

“የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ”- የቴሌኮምሪፎርም በር ከፋች

ከቅርብ ግዜያት ወዲህ በኢትዮጵያ ፈጣን ለውጥ እያስመዘገቡ ካሉ ዘርፎች መካከል የሳይንስና ቴክኖሎጂ አንዱ እየሆነ ነው። መንግሥት ልዩ ትኩረት በመስጠት እየሠራቸው ያሉ ተግባራት ይህንኑ የሚያመላክቱ ናቸው። እንደ ምሳሌነት ብናነሳ ታዳጊዎች፣ ወጣቶችና በዘርፉ ላይ... Read more »