<<የእኔ ትልቁ ሱስ መሥራት እና ለአቅመ ደካሞች መስጠት ነው>>ባለሀብቱ አቶ መሠረት መኮንን

 የተወለዱት በደቡብ ጎንደር ነው። አባታቸው ሊቀ ካህናት መኮንን ታዬ በኃይለሳሴ ዘመነ መንግሥት በጎንደር ጠቅላይ ግዛት በከፍተኛ ኃላፊነት ደረጃ ይሰሩ ነበር። እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ትምህርታቸውን በደቡብ ጎንደር መካነ እየሱስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት... Read more »

 ‹‹ወርቅ›› ለመባል የበቃው የወርቅ ማዕድን ማጠቢያ ማሽን

ስንዴን ከእንክርዳድ ለመለየት በሰፌድ ማንገዋለል እንደሚያስፈልግ ሁሉ ከመሬት ውስጥ ተቆፍሮ የወጣውን ወርቅ ከአፈሩ ለመለየት ማዕድን አውጭዎች በጎድጓዳ የብረት እቃ ውስጥ በማድረግ ውሃ በመጨመርና በእጃቸውም እያሹ በማንገዋለል ወርቁን ከአፈር ይለያሉ። ወርቁን ከአፈር የመለየቱ... Read more »

ባለሀብቶችን እየተጠባበቀ ያለው የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ

መንግሥት መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል ብሎ ትኩረት ከሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት አንዱ ነው። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሦስት ዋና ዋና መሰረታዊ ተልዕኮዎች አሏቸው። እነዚህ ተልዕኮዎቻቸውም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት... Read more »

የዲጂታል ፋይናንሻል ግብይት ተጠቃሚ ማህበረሰብ ለመፍጠር የሚያስችል ቴክኖሎጂ

ወቅቱ ቴክኖሎጂን በሁሉም አማራጮች በመጠቀም ከዘመኑ ጋር አብሮ መዘመንን የግድ ብሎ የሚጠይቅበት ነው:: ኢትዮጵያም ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የዲጅታል ዓለምን እየተቀላቀለች ባለችበት በዚህ ወቅት በርካታ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ተግባራዊ እየሆኑ ይገኛሉ:: በተለይም የዜጎችን ሕይወት... Read more »

በበይነ መረብ አስተዳደርና ተደራሽነት ላይ የቤት ሥራ የሰጠ ጉባኤ

ይህ ዘመን የቴክኖሎጂ እንደመሆኑ ዘመኑን የሚዋጅ ቴክኖሎጂን መጠቀምን የግድ ይላል። ዘመኑን የሚመጥን ቴክኖሎጂ መረጃን በመለዋወጥ ሥራን በቀላሉና በተቀላጠፈ መንገድ ማከናወን፣ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ ሉዓላዊነትን ማስጠበቅ. ወዘተ ከማስቻሉም በላይ ለተወዳዳሪነት ወሳኙ መሣሪያ ነው።... Read more »

ዱረም ስንዴን በኩታ ገጠም ማሳ

አካባቢው ነፋሻማና ቅዝቃዜውም አጥንት ሰብሮ የሚገባ የሚባለው አይነት ነው። በሰፋፊ ማሳዎች ላይ የለማ አዝመራ ይታያል። አዝመራው ቀልብን በእጅጉ ይስባል፤ ከስንዴ ማሳው ከፊሉ ቢጫ ሆኖ ይታያል፤ ይሄ ሊታጨድ የደረሰው ነው። የተቀረው ደግሞ አረንጓዴ... Read more »

“በቱሪዝም ዘርፍ ትልልቅ ኃላፊነቶችን ወስደን ውጤት ለማምጣት እየሰራን ነው”አቶ ሁንዴ ከበደ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቱሪዝም ዘርፉ ላይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ። የዘርፉን የገበያ ልማት፣ፕሮሞሽንና ልማት ስራዎች በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመስራት እንዲያስችልም “የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን” ተቋቁሟል። የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮም... Read more »

የሸንኮራ አገዳው ንግድ ጣፋጭ ፍሬዎች

የንግድ ሥራን ከተቀላቀሉ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ሆኗቸዋል። ለሥራው ያላቸው ከፍተኛ ፍላጎት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አቋርጠው ንግዱን እንዲቀላቀሉ አድርጓቸዋል። ‹‹ወጣትነት ትኩስ ኃይል ነው›› እንደሚባለው በድፍረትና በይቻላል ስሜት የ9ኛ ክፍል ትምህርታቸውን አቋርጠው የንግድ... Read more »

የብረታ ብረት እጥረት – የኮንስትራክሽን ዘርፉ ፈተና

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው ዘርፍ ነው። ይህ ዘርፍ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ መሰረተ ልማት አውታሮች፣ ፋብሪካዎች እና መኖሪያ ቤቶችን በመገንባት እንዲሁም ሰፊ የሥራ እድል በመፍጠር ለአገሪቷ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የጎላ ድርሻ እንዳለው... Read more »

በከበሩ ማዕድናት ዙሪያ ያሉት ተስፋዎች

ድንጋይ ይመስላል፤ የተፈለጠ ድንጋይ፤ በውስጡ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያስገኝ ውድ ሀብት የያዘ ነው ብሎ ለመገመት ጥቂትም ቢሆን ስለከበሩ ማዕድናት ግንዛቤ ያለው ሆኖ መገኘትን ይጠይቃል። ከላይ የሚታየው የማእድኑ ነጩ ክፍል ቶሎ እይታ ውስጥ ይገባል፤... Read more »