ለኢንቨስትመንት ዘርፍ ተጨማሪ አቅም የሚሆነው ሲዳማ ባንክ

በአንድ ሀገር የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ውስጥ የጎላ ሚና ካላቸው ባለድርሻ አካላት መካከል የፋይናንስ ተቋማት በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ።እነዚህ ተቋማት በሀገራዊ የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ውስጥ ካላቸው ሚና መካከል አንዱ ለኢንቨስትመንት ተግባራት የፋይናንስ ምንጭ መሆናቸው... Read more »

ዕድሎችን ይዞ የመጣው የቀረጥና ኮታ ነጻ እድል

ኢትዮጵያ ምርቶቿን ከቀረጥ ነጻ ወደ ቻይና ገበያ ማስገባት እንድትችል የቻይና መንግሥት የሰጠውን እድል በአግባቡ ለመጠቀም በትኩረት እንደሚሰራ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በቅርቡ አስታውቋል። እድሉ ኢትዮጵያ 1 ሺ 644 የሚደርሱ የተለያዩ ምርቶችን ከቀረጥና... Read more »

‹‹ግብርናው አድጓል፤ እድገቱን ከፍላጎት ጋር ማጣጣም ላይ ግን ገና ይቀረዋል›› -ዶክተር አበራ ደሬሳ የቀድሞ ግብርና ሚኒስትር ዴኤታ

ዶክተር አበራ ደሬሳ ሙሉ የሥራ ዘመናቸውን ያሳለፉት በግብርናው ዘርፍ ውስጥ ነው። ትምህርታቸውም ከዘርፉ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ለሙያው ክብር አላቸው። በግብርናው ዘርፍ ሥራ የጀመሩት ከታች አንስቶ ሲሆን፣ በምርምር ዘርፍ ከረዳት እስከ ከፍተኛ ተመራማሪነት፣... Read more »

 ሌላው የኮንስትራክሽን ዘርፉ ፈተና  የግንባታ ማጠናቀቂያ እቃዎች እጥረትና የዋጋ ንረት

ግንባታን ውብ እና ማራኪ ከሚያደርጉት መካከል የግንባታ ማጠናቀቂያ እቃዎች ይጠቀሳሉ። ህንጻ የታለመለትን አገልግሎት በአግባቡ መስጠት እንዲችል፣ ህንጻውን የሚያጋጥሙ አደጋዎችን ከመከላከል ባሻገር ከመበስበስ እና ከዝገትም በመከላከል በኩል ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉም ይገለጻል። ከሴራሚክ፣ ከእንጨት፣... Read more »

በአማራ ክልል ለአካባቢ የማዕድን ሀብት ልየታ የተሰጠ ትኩረት

በኪነህንፃ ውበታቸውና ሰማይ ጠቀስ ሆነው በመገንባታቸው አድናቆት የሚቸራቸው፣የአንዳንድ አገራት ህንፃዎች የጥበበኛው እጅ ውጤቶች መሆናቸው ቢታወቅም፤ ለግንባታ የዋለው ግብአትም ለውበታቸው ወሳኝ እንደሆነ በምክንያትነት ይጠቀሳል። የህንፃው ምሶሶ፣ጣሪያና ግድግዳው፣ ማጠናቀቂያው በአጠቃላይ ጥቅም ላይ የሚውለው አብዛኛው... Read more »

አገር በቀል አምራቾችን ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የመሳብ ጥረት

ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር እያከናወነች ባለችው ተግባር ለኢንዱስትሪ ልማት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ትገኛለች። በግሉ ዘርፍ በኢንዱስትሪው መስክ እየተከናወኑ ካሉ ተግባሮች ጎን ለጎን መንግስት እስከ አሁን 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ገንብቶ... Read more »

በአቅርቦት እጥረትና በሰው ሰራሽ ችግር የታነቀው የስኳር ግብይት

በአገሪቷ እየታየ ያለውን የስኳር እጥረት ተከትሎ መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሸማቾች የሚያቀርበውን ስኳር መጠን እየቀነሰ ይገኛል። በገበያ ላይ ያለው የስኳር ዋጋም አልቀመስ እያለ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ ለአንድ ስኒ ቡና እንዲሁም ለአንድ... Read more »

 ንብ ማነቡን-ለሌማት ቱሩፋት መርሀ ግብር

በአራት አመታት ጊዜ ውስጥ 20 ቢሊየን የዛፍ ችግኞችን ለመትከል ዓላማ በማድረግ በመላ አገሪቱ የተከናወነው የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 25ቢሊየን ችግኞችን በመትከል ከእቅድ በላይ በመፈጸም ስኬት ማስመዝገቡ ይታወሳል። ይህ ስኬት በአገር ደረጃ... Read more »

ኢትዮጵያዊ አንድነትን የሚያጎሉ እሴቶች

ኢትዮጵያ የሺህ ዘመናት የአገረ መንግስት ታሪክ፣ ውብ ባህልና ማንነት ያላቸው ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች በጋራ ተዋደውና በአንድነት ሆነው የሚኖሩባት አገር ናት:: ህዝቦቿ ለአይን ማራኪ፣ ጆሮ ገብና ተወዳጅ የሆኑ ለባዳ የሚያስቀኑ፣ ለወዳጅ ሁሌም ሃሴትን የሚያጭሩ... Read more »

በተራቀቀ ቴክኖሎጂ የተደራጀው የአንድነት መኪና ማቆሚያ

መኪና ላላቸው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች መኪና የሚያቆሙበትን ቦታ ማግኘት ትልቁ ጥያቄ ከሆነ ቆይቷል። የአዲስ አበባና ከተለያዩ ክልሎች ወደ ከተማዋ የሚመጡ ባለተሸከርካሪዎች በከተማዋ የሚስታዋለውን አሰልቺውን የትራፊክ መጨናነቅ በትዕግስት አልፈው የሚፈልጉበት ቦታ ከደረሱ... Read more »