ግብርናው አሁንም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ሰፊ ድርሻ ይዞ ይገኛል። መንግስትም ለእዚህ ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው። የምግብ ዋስትናን እንዲሁም የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ፣ ከግብርናው ዘርፍ የወጪ ንግድ ይበልጥ ተጠቃሚ ለመሆን የሚደረጉ ጥረቶች... Read more »
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በተያዘው በጀት ዓመት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች መንገዶችን ለመገንባት አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ከሚያስገነባቸው አስር አዳዲስ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከልም የባሌ ሮቤ-ጎሮ-ሶፍኡመር-ጊኒር መገንጠያ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክት አንዱ ነው፡፡ መንገዱ 120 ነጥብ 65... Read more »
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዘንድ የሚታየው ጥፍጥፍ ወርቅ ብዙ ልፋትን አልፎ የተገኘ ነው። በዋጋቸው ውድና የሰዎች ክብር መገለጫ የሆኑ ከከበሩ የድንጋይ ማዕድናት የሚሰሩ የአንገት፣የእጅ፣ የጣት፣ የጆሮና የተለያዩ ጌጣጌጦችም በቀላሉ ከጉድጓድ ውስጥ የተገኙ አይደሉም፤... Read more »
ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብቶች ባለቤት የሆነው የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለኢንቨስትመንት ዘርፍ እድገት በርካታ ምቹ ሁኔታዎች አሉት። ከተፈጥሮ ሀብቶቹ መካከልም፣ የሀዋሳ ሐይቅ፣ ፍልውሃዎች፣ ለተለያዩ የግብርና እና የቱሪዝም ስራዎች ሊውሉ የሚችሉ መልክዓምድሮቹ ይጠቀሳሉ። እነዚህ... Read more »
የሲሚንቶ እጥረትና የዋጋ መናር የኮንስትራክሽን ዘርፉን መፈታተን ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። የአቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች እንዲጓተቱ ከማድረጉም ባሻገር የአገሪቱን ኢኮኖሚ ክፉኛ እየጎዳው ይገኛል። ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የተገኘ መረጃም ይህንኑ ያመለክታል፤ መረጃው... Read more »
በበይነ መረብ በመጠቀም ወጪንና ጊዜን መቆጥብ፣ በፍጥነት ተደራሽ መሆን ዘመኑ የሚጠይቀው ወሳኝ ተግባር ሆኗል። ይህ የሰው ልጆችን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በማቃለል በእጅጉ አስፈላጊ የሆነው የመረጃ መለዋወጫ ዘዴ በዓለም አቀፍ እንዲሁም በአፍሪካም በሚፈለገው... Read more »
የስምጥ ሸለቆ አካባቢዎችን መሠረት አድርጎ የዛሬ አራት አመት በሶስት ሺ 500 ሄክታር መሬት ላይ የተጀመረው ሀገራዊ የስንዴ ልማት አካል የሆነው የበጋ ስንዴ መስኖ ልማት ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ ባለፈው የምርት ዘመን በበጋ መስኖ ስንዴ... Read more »
ኢትዮጵያ የታሪክ፣ ተፈጥሮ፣ ቅርስና የብዝሃ ባህል ባለቤት ነች። ከእነዚህ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶቿ የምታገኘው ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ግን አነስተኛ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ከጎረቤት አገር ኬኒያ ጋር ሲነጻጸርም ኢትዮጵያ ከዘርፉ የምታገኘው ገቢ ዝቅተኛ ነው:: ለአብነትም... Read more »
በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተካሄደው ጦርነት በአማራ ክልል ካደረሰው ሰብአዊ ቀውስ በተጨማሪ በርካታ መሰረተ ልማቶችን አውድሟል:: ከክልሉ መንግስት የተገኘ መረጃ እንዳመለከተው፤ በጦርነቱ 292 ቢሊየን ብር የሚገመት ቁሳዊ ውድመት ደርሷል:: ትምህርት ቤቶች፣ የጤናና የግብርና... Read more »
ኢትዮጵያ የምድር ውስጥ ገፀበረከቶቿ በሆኑት የማዕድን ሀብቶቿ ተጠቃሚ ለመሆን ከመቼውም ጊዜ በላይ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገች ትገኛለች:: የፖሊሲ ማሻሻያ እርምጃዎች በመውሰድ፣ ለአምራች ኢንደስትሪ፣ ለግንባታና ለጌጣጌጥ የሚውሉ ማዕድኖችን ለይቶና የመገኛ ሥፍራዎችን ጭምር የያዘ... Read more »