የግብርና ሽግግር ፈር ቀዳጁ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ

መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት አንዱ ነው። እነዚህ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሦስት ዋና ዋና መሰረታዊ ተልዕኮዎች አሏቸው። እነዚህም የውጭ ቀጥታ... Read more »

በቤት ሥራ የታጀበው የውጭ ንግድ ገቢ አበረታች ጉዞ

የውጭ ንግድ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ነው። የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው የውጭ ምንዛሬ ገቢን በማሳደግ የአገር ኢኮኖሚ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችለው ሥራዎች በመሥራት የውጭ ንግድን /የኤክስፖርት/ በማስፋት በከፍተኛ ደረጃ የማሻሻል ሥራ መሥራት በእጅጉ... Read more »

 የተፋሰስ ልማትን የማጠናከር ሥራዎች

በሀገራችን በግብርናው ዘርፍ እየተከናወኑ ከሚገኙ ታላላቅ ሥራዎች መካከል አንዱ የተፋሰስ ልማት መሆኑ ይታወቃል። የተፋሰስ ልማት መካሄድ ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። ልማቱ እንደ ኮንሶ ባሉ አንዳንድ ማኅበረሰቦች ዘንድ ባሕል ተደርጎ ሲሠራበት የኖረ ሲሆን፣ በሌሎች... Read more »

የአገር ውስጥ ቱሪዝም- በገና እና ጥምቀት

 የኢትዮጵያ መንግስት የቱሪዝም ዘርፉን የሀገሪቱ የምጣኔ ሃብት ምሰሶ በሚል ከያዛቸው አምስት ዘርፎች መካከል አንዱ አርጎታል። ዘርፉ በኢኮኖሚው ውስጥ የተሰጠውን ሚና እንዲጫወትም ስትራቴጂዎችን ነድፎና አደረጃጀት ፈጥሮ እየሰራ ይገኛል። አገሪቱ በርካታ ባህላዊ፣ ተፈጥሯዊ፣ ታሪካዊና... Read more »

ከመምህርነት እስከ ሚሊየነርነት

የተወለዱት ደሴ ከተማ ዳውዶ የሚባል ሰፈር ነው። አባታቸው ፖሊስ ነበሩ። ሁለት እህቶችና አንድ ወንድም አላቸው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታውን ጦሳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ 7ኛ እና 8ኛ ክፍልን ደግሞ በቅዳሜ ገበያ ትምህርት ቤት... Read more »

አሳሳቢው የቢሮ ህንጻ ኪራይ ወጪ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመንግስት ተቋማት የቢሮ ኪራይ የሚወጣው ወጪ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣት በከተማ አስተዳደሩ ላይ ጫና ማሳደር ከጀመረ ቆይቷል። አብዛኞቹ የከተማ አስተዳደሩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች እና ወረዳዎች የራሳቸው ቢሮ... Read more »

ቁጭት የተሞላበት የወርቅ ማዕድን ልማት – በወርቅ ምድሯ ሻኪሶ

‹‹የኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ሻኪሶ ወረዳ ምድሩ ሁሉ ወርቅ ነው። በሌሎች የከበሩ ማዕድናትም ቢሆን ኣካባቢው በተፈጥሮ ታድሏል። በአለም በእጅጉ ተፈላጊ የሆነው የኤመራልድ ማእድን መገኛም ነው፤ የዚን ማእድን አንዱ ግራም ከ85ሺ እስከ አንድ... Read more »

ከጦርነት ፅልመት ወደ ተስፋ እየተሸጋገረ ያለው የኮምቦልቻ ኢንቨስትመንት

ከኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ ኮምቦልቻ ከተማ 1943 ዓ.ም ነው የተቆረቆረችው። ኮምቦልቻ ከተማ በ1965 ዓ.ም ጀምሮ በማስተር ፕላን የምትመራ ዘመናዊ ከተማ ትሆን ዘንድ በብዙዎች ዘንድ ቀልብ ገብታለችና የከተማነት ክብርን ስትጎናጸፍ... Read more »

የገና በአል የግብይት ድባብ

የአዲስ አበባ ሾላ ገበያ አመት በአል አመት በአል ማለት ጀምሯል፤ ወይዘሮ አረጋሽ አሽኔም በዚህ ገበያ ለሸመታ ተገኝተዋል። ወይዘሮ አረጋሽ ገበያውን ዞር ዞር ብለው ማየታቸውን ይገልጻሉ፤ ከኑሮ ውድነት ጋር ተደማምሮ የበዓል ገበያው ዋጋ... Read more »

ተገልጋዮችን ከእንግልትና ካልተገባ ወጪ የታደገው፣ ስራን ያሳለጠው የኤሌክትሮኒክ አገልግሎት

የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለዜጎች የሚሰጧቸው አገልግሎቶች ብዙ ምልልሶችና እንግልቶች የበዛባቸው፤ ለአላስፈላጊ ወጪና ለምሬት የሚዳርጉ የቅሬታ ምንጭ ሆነው ቆይተዋል። ይህን አሰራር ለመለወጥ የሚያስችሉ ስልቶች በመቀየስ የሕዝቡን ቅሬታ ለመፍታት ሲሰራ ቢቆየም፣ ከችግሩ ግዝፈትና... Read more »