‹‹ቪዚት ኢትዮጵያ›› መተግበሪያ የቱሪዝም ዘርፉ አዲስ መንገድ

ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ በመባል የሚታወቀው የቱሪዝም ዘርፍ በምጣኔ ሃብት ላቅ ያለ ውጤት ያስመዘገቡ ሀገሮች የጀርባ አጥንት እንደሆነ ይነገራል። ለቱሪዝም ዘርፍ ትኩረት ሰጥተው የሰሩ ሀገራት ከዘርፉ ከፍተኛ ገቢ እያገኙ ስለመሆናቸው መረጃዎች ያመላክታሉ። በአንጻሩ... Read more »

 ይበልጥ መስፋፋትና መጠናከር ያለበት የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት

ግብርና በኢትዮጵያ ጉርስም፣ ልብስም፣ ህልውናም ነው በሚል ይገለፃል። ይህም የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ በምግብ እህል ራስን ከመቻል ባለፈ በሀገር ምጣኔ ሀብት፣ ማህበራዊ ሕይወት እድገት ውስጥ ያለውን ላቅ ያለ ሚና ያመለክታል። በኢትዮጵያ ለሀገር ኢኮኖሚ... Read more »

የአድዋ ታሪክ እንዲዳሰስ እና እንዲታይ የሚያደርግ ፕሮጀክት

የአድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ክብር ማህተም እና ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ ስሟ ጎልቶ እንዲወጣ ካደረጉት አንዱ ከመሆኑም ባሻገር የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ቀንዲል ነው። ይህ የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያንም ኩራት የሆነው የአድዋ ድል... Read more »

በቁጥጥር ማነስ የተንሰራፋው ህገወጥ የወርቅ ግብይት

ኢትዮጵያ በማእድን ሀብት የበለጸገች ስለመሆኗ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአገሪቱ የሚመረተው ወርቅ፣ የከበሩ የጌጣጌጥ ማእድናት፣ የግንባታ ግብአቶች ለእዚህ በአብነት ሊጠቀሱ ይችላሉ። ለኢንዱስትሪ ኃይል ማመንጫነት የሚያገለግለው የድንጋይ ከሰልም እየተመረቱ ካሉ የማእድን ሀብቶች አንዱ ለመሆን በቅቷል።... Read more »

የአምራቾች ትስስር- ለኢንቨስትመንት እድገት

በኢትዮጵያ የባለሀብቶችን ትኩረት ከሳቡ ዋነኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች መካከል አንዷ መሆን የቻለችው የደብረ ብርሃን ሪጂኦፖሊታን ከተማ፣ የኢንቨስትመንት ስኬቷ ለሌሎች አካባቢዎችም አርዓያ መሆን የሚችል ነው። ከተማዋ የአያሌ ኢንቨስትመንት ተቋማት መገኛ ሆናለች። ከአዲስ አበባ ከተማ... Read more »

የጥምቀት በዓል ሰሞን የአልባሳት ግብይት

በኢትዮጵያ በከፍተኛ ድምቀት በአደባባይ ከሚከበሩ ሐይማኖታዊ በዓላት መካከል የጥምቀት በዓል አንዱና ዋነኛው ነው። «ከከተራ እስከ ቃና ዘገሊላ» ለተከታታይ ቀናት የሚከበረው የጥምቀት በዓል የአደባባይ በዓል እንደመሆኑ የበዓሉ ድባብ ከእምነቱ ተከታዮች ውጭ ባሉ የማህበረሰብ... Read more »

‹‹ ስማርት ሲቲ›› – ለተቀላጠፈ አገልግሎትና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት

የአለም የከተማ ነዋሪዎች ብዛት እየጨመረ መምጣቱንና ከዚህ ሕዝብ ግማሽ ያህሉ በከተማ እንደሚኖር መረጃዎች ይጠቁማሉ። በኢትዮጵያ 20 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ በከተማ እንደሚኖር እና እስከ 2040 ዓ.ም ድረስ የከተማ ሕዝብ ብዛት በሦስት እጥፍ ሊያድግ... Read more »

የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት አቅራቢዎችን ፍላጎት የመመለስ ጥረት

 በኢትዮጵያ የምርትና ምርታማነት ጉዳይ ሲነሳ ግብርናን ማዘመን ቀዳሚ ጉዳይ ሆኖ ሲጠቀስ ቆይቷል። ለዚህም ምክንያቱ በበሬ ጫንቃ አርሶ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ እንዲሁም በአጠቃላይ ሀገር ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ልታገኝ ስለማትችል ነው። ከግብርናው የሚጠበቀውን ለማግኘት... Read more »

ግዙፉ የአዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኢግዚቢሽንና ኮንቬንሽን ማዕከል

ሀገሮች በመዲናዎቻቸው ለተለያዩ ጉባኤዎች የሚመጥኑ አዳራሾችን፣ ከእነሱ ጋር የሚራመዱ ሌሎች መሰረተ ልማቶችን በማሟላት አዳራሾቹንና ሌሎች መሰረተ ልማቶቹን ለጉባኤ ወይም ለንግድ ትርኢት ማስተናገጃነት እያወሉ ይገኛሉ:: እነዚህ መሰረተ ልማቶች ከዚህም የላቀ ፋይዳ እያበረከቱ ይገኛሉ፤... Read more »

በህገወጥ የወርቅ ግብይት እየተፈተነም ለእቅዱ ስኬት የሚተጋው ክልል

ክልሉ በማእድን ሀብቱ ይታወቃል። ወርቅ፣ እብነ በረድና የድንጋይ ከሰል በስፋት እንደሚገኙበትም መረጃዎች ያመለክታሉ። በወርቅ ማእድን ልማቱ ግን ይበልጥ ይታወቃል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ባለፈው 2014 በጀት አመት ብቻ 22 ኩንታል ወርቅ ለብሄራዊ ባንክ ገቢ... Read more »