ሕገወጥ ንግድና የፀጥታ ስጋት የፈተነው የክልሉ ማዕድን ልማት አፈፃፀም

የማዕድን ልማት ለማኅበረሰብ የሥራ ዕድል በመፍጠር፣ ምርቱ ለዓለም ገበያ ቀርቦ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘትና ከውጭ የሚገባውን የማዕድን ውጤት በአገር ውስጥ በመተካት የምንዛሪ ወጪን በማስቀረት በአገር የምጣኔ ሀብት እድገት ላቅ ያለ ሚና እንዲወጣ ይጠበቃል።... Read more »

ኢንቨስትመንት የሆቴል ዘርፍ ኢንቨስትመንትን በዓለም አቀፍ የተወዳዳሪነት ደረጃ እውን የማድረግ ጥረት

በኪነጥበብ፣በስፖርትና ዘርፎች ስኬታማ የሆኑ ግለሰቦች በንግድና ኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ ተሰማርተው ተጨማሪ ስኬቶችን ሲያስመዘግቡ ማየት የተለመደ ተግባር ነው።ይህ እውነት በኢትዮጵያም ገቢራዊ ሆኖ ይታያል። 27 የዓለም ክብረ-ወሰኖችን መስበር የቻለው የሩጫው ዓለም ንጉሥ፣ አትሌት ሻለቃ... Read more »

ከዋጋው ትመናው በላይ ቁጥጥርና ክትትል የሚያሻው የሲሚንቶ ገበያ

መንግሥት ለግንባታው ዘርፍ ቁልፍ የሆነውን የሲሚንቶ እጥረት ለመቅረፍ ሲል በርካታ ሥራዎችን ሲሠራ ቆይቷል:: በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየናረ የመጣውን የሲሚንቶ ዋጋ የተጋነነ ዋጋ እንዳይኖረውና ገበያውን ለማረጋጋት በሚል አማራጮችን በማፈላለግና አዳዲስ መመሪያዎችን በማውጣት... Read more »

የቴክኖሎጂ ቁሳቁስ ተደራሽነትና ተጠቃሚነት

ቴክኖሎጂን መጠቀም ቅንጦት ሳይሆን ግዴታ ነው። የሰው ልጆችን የዕለት ተዕለት ሕይወት በማቅለል ዘመናዊ የአኗኗር ዘዴ እንዲኖር፣ ሥራ እንዲቀላጠፍ፣ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም እንዲቻል እና ሕይወት እንዲሻሻል በማድረግ ቴክኖሎጂ ጉልህ ድርሻ አለው። ሕይወትን ቀለል... Read more »

 ለተፋሰስ ልማት ውጤታማነት ተምሳሌት የሆነው የሐሮማያ ሐይቅ

ከያዝነው ከጥር ወር መግቢያ ጀምሮ የአፈርና ጥበቃ የተፋሰስ ልማት ሥራ በመላ ሀገሪቱ ተጠናክሯል:: ከሁለት ወራት በኋላ ለሚጀመረው የበልግ ግብርና ሥራ ዝግጁ ለመሆን ከወዲሁ የተፋሰስ ልማት ሥራ በርብርብ መጠናከር እንዳለበትም የዘርፉ ባለሙያዎች ምክረ... Read more »

ዘመናዊ የግብርና ምርቶች ማከማቻና መሸጫ ማዕከላት ግንባታ በአዲስ አበባ

እየተባባሰ ለመጠው የግብርና ምርቶች ዋጋ መናር እና የኑሮ ውድነት የተለያዩ አባባሽ ምክንያቶች እንደ መንስኤ ይጠቀሳሉ። ለዚህም የግብርና ምርቶች ከአምራች አርሶ አደሩ እስከ ሸማቹ ያለው የግብይት ሰንሰለት እጅግ የተንዛዛ እና የተበላሸ መሆን በዋናነት... Read more »

“ማህበረሰቡ ከልማቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ከተደረገ በማዕድን ልማት አካባቢ የሚነሳውን የፀጥታ ስጋትና ተግዳሮቶችን መቀነስ ይቻላል”ዶክተር መስፍን አሰፋ የኦ ማይኒግ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

መንግስት የማዕድን ዘርፍ በኢኮኖሚ ውስጥ ከፍ ያለ አበርክቶ እንዲኖረው እየሰራ ይገኛል። ለውጤታማነቱ ደግሞ በተደራጀና በተቀናጀ የሚመራበትን ሥርአት በመዘርጋት፣ ለዘርፉ ማነቆ የሆኑ አሰራሮችን በፖሊሲ በማሻሻል፣ ለኢንቨስትመንት ምቹ ለማድረግና ቅድመ ሁኔታዎችን ማመቻቸት በመንግሥት በኩል... Read more »

የአምራች ዘርፉን የማጠናከር ስራዎች – በኢንዱስትሪ ማዕከሏ ከምቦልቻ

በኢንዱስትሪ ማእከልነት ከሚታወቁት የአገሪቱ ከተሞች አንዷ የኮምቦልቻ ከተማ መሆኗ ይታወቃል። ከተማዋ በኢንዱስትሪ ከተማነቷ ፊትም ትታወቃለች፤ አሁንም በኢንዱስትሪ ማእከልነቷ ቀጥላለች። በ1943 ዓ.ም እንደተመሰረተች የሚነገርላት የቀድሞዋ ‹‹ቢራሮ›› የአሁኗ ኮምቦልቻ ከተማ፣ ከ 1965 ዓ.ም ጀምሮ... Read more »

የሲሚንቶ ነጋዴዎችን፣ ጫኝና አውራጆችን ወደ ስራ የመለሰ አሰራር

ሀገሪቱ የሰሚንቶ ዋጋ እየናረ መጥቶ ለግንባታው ዘርፍ ትልቅ ፈተና እስከመሆን ደርሶ እንደነበር ይታወሳል።መንግሥትም ይህን የሲሚንቶ ዋጋ ለማረጋጋት በተደጋጋሚ የተለያዩ እርምጃዎች ሲወስድ ቆይቷል፤ ይሁንና ዋጋውም አልቀመስ ብሎ መቆየቱም ይታወሳል። የሲሚንቶ ዋጋ በከፍተኛ መጠን... Read more »

‹‹ቪዚት ኢትዮጵያ›› መተግበሪያ የቱሪዝም ዘርፉ አዲስ መንገድ

ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ በመባል የሚታወቀው የቱሪዝም ዘርፍ በምጣኔ ሃብት ላቅ ያለ ውጤት ያስመዘገቡ ሀገሮች የጀርባ አጥንት እንደሆነ ይነገራል። ለቱሪዝም ዘርፍ ትኩረት ሰጥተው የሰሩ ሀገራት ከዘርፉ ከፍተኛ ገቢ እያገኙ ስለመሆናቸው መረጃዎች ያመላክታሉ። በአንጻሩ... Read more »