ለቱሪዝም ዘርፍ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንደሚያበረክቱ ከሚታመንባቸው መካከል የአስጎብኚ ባለሙያዎች ይጠቀሳሉ። ባለሙያዎቹ በቀጥታ ከቱሪስቱ ጋር የሚሠሩና በቆይታው ወቅት አብዛኛውን ጊዜ የሚያሳልፉ እንደመሆናቸው በበጎም ሆነ በአሉታዊ መንገድ የሚፈጥሩት ተፅዕኖ ከፍ ያለ ነው። በተለይ... Read more »
ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል በስፋት ማመንጨት የሚያስችሏት ሰፊ የውሃ፣ የንፋስ፣ የጸሀይ እንዲሁም የጂኦተርማል ሀብት እንዳላት ይታወቃል። ሀገሪቱ እያደገ የመጣውን የኤሌክትሪክ ሃይል ፍላጎቷን ለማርካትም በእነዚህ በተለይ የውሃ፣ የንፋስና የጸሀይ ሃይል ሀብቶቿን በመጠቀም የኤሌክትሪከ ሃይል... Read more »
በዛሬው የስኬት አምዳችን አዲሱ ዓመት ከሚያስከትላቸው ደማቅ በዓላት አንዱ በሆነው የመስቀል በዓል ማግስት ላይ ተናኝተናል። በዓሉ በሃይማኖታዊና ባሕላዊ ስርዓት የሚከበር ሲሆን፣ በኃይማኖታዊ ይዘቱ መስከረም 16 ደመራ ተደምሮ መስከረም 17 በመላ ኢትዮጵያ በክርስትና... Read more »
ኢትዮጵያ ከሚገኙ ማእድናት መካከል የከበሩ ማዕድናት ይጠቀሳሉ። ማእድናቱ የከበሩ ለመባላቸው አንዱ ምክንያት የሚገኙበት ሁኔታ ስለመሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ማዕድናቱ በበቂ ሁኔታ እንደልብ የማይገኙ መሆናቸው የከበሩ ሊያሰኛቸው እንደቻለም ይናገራሉ። ከእነዚህ ማእድናት መካከል ሳፋየር፣... Read more »
በበርካታ የዓለም ሀገራት የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ውስጥ በየጊዜው እያደገ የመጣ ሚናን መጫወት የቻለው ‹‹የመንግሥትና የግል ዘርፍ አጋርነት›› (Public Private Partnership – PPP)፣ ብዙ ሀገራትም መንግሥታዊ አገልግሎቶችን በግሉ ዘርፍ በኩል እንዲያቀርቡ እድል ፈጥሯል።... Read more »
አሮጌው ዓመት አልፎ አዲሱን ዓመት በተቀበልንበት በኢትዮጵያውያን የዘመን መለወጫ ወርሃ መስከረም ላይ እንገኛለን።የወራቶች ንጉስ የሆነውና በተለያዩ በዓላት የሚታጀበው ይህ ወር ከፍተኛ ወጪ ይጠየቅበታል። መስከረም አንድ ቀን የሚከበረውን አዲስ ዓመት ተከትሎ የበርካታ ብሔር... Read more »
ወጣት አማን በረከት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ዘርፍ ተመርቋል። የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመግቢያ ፈተና (Entrance exam) የሚያዘጋጅ ፈተናዎችን የያዘ ‹‹ኢትዮ ማትሪክ (Ethio Matric)›› የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ሰርቶ ጥቅም ላይ አውሏል።... Read more »
ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ሀብቷ በአፍሪካ ቀዳሚ በዓለም ደግሞ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ብትሆንም፤ በተለይ በአርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢዎች ላይ በተደጋጋሚ በሚከሰተው ድርቅ ሳቢያ በርካታ እንስሳቷን ታጣለች፤ ይህን ሀብቱን የሚያጣው አርብቶ አደርም ለተለያዩ ችግሮች የሚዳረግባቸው... Read more »
የያዝነው የመስከረም ወር ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ልዩ ትርጉም አለው። የአዲስ ዘመን መለወጫ በሆነው በዚህ ወር በርካታ የቱሪዝም መስህብ ሁነቶች ይካሄዳሉ። እነዚህ ሁነቶች ሃይማኖታዊና ባህላዊ ስነስርአቶች ሲሆኑ ፣ በመላው ሀገሪቱ በሚያሰኝ መልኩ በተለያዩ አካባቢዎች... Read more »
የጤፍ እንጀራ ከአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ማዕድ ላይ የማይጠፋ የምግባቸው ሁሉ ቁንጮ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ከጤፍ ለሌሎች የተለያዩ የምግብ አይነቶችን መሥራት ተጀምሯል፡፡ ጤፍ በሌሎች ሀገሮችም ተፈላጊ እየሆነ መጥቷል፡፡ ጤፍ... Read more »