የአርሦ አደሮቹ በመስኖ የመልማት ፍላጎት የወለደው የውሃ መሣቢያ ሞተር ጥያቄ

የክረምት ወቅትን ጠብቆ የሚከናወነውን የኢትዮጵያን ግብርና ስራ የሚያውቅ በዚህ ዘመን በበጋ ወቅት አረንጓዴ የለበሰን ማሳ ለዚያም የስንዴ ማሳን አይቶ ላይጠግብ ይችላል።እኔም በአንድ የስራ አጋጣሚ በቅርቡ በወፍ በረር የቃኘሁት የመስኖ ልማት አካባቢ ይህን... Read more »

በጥናት የታገዘ ህገወጥነትን የመከላከል ድርሻ

የማዕድን ሀብት በባህሪው አላቂ ነው። ይሁን እንጂ በአግባቡ ጥቅም ላይ ከዋለ ለሌሎች ዘርፎች መልማት የማይተካ ሚና ያለውና በኢኮኖሚው እሴት የሚጨምር አዋጭ ኢንደስትሪ ስለመሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ። ማዕድንን ማልማትና ማበልፀግ ለኢንደስትሪ፣ ለግንባታ፣ለግብርናና ለሌሎችም ግብአት... Read more »

ለወረቀት ምርት ተስፋ የተጣለበት የእንሰት ተረፈ ምርት

የኢንዱስትሪው ዘርፍ ከግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ጋር ተመጋጋቢ ሆኖ በሀገራዊ ምጣኔ ሀብቱ ላይ ላቅ ያለ ድርሻ እንዲኖረው የሚያስችል የምጣኔ ሀብት አቅጣጫ ነድፋ ስትንቀሳቀስ የቆየችው ኢትዮጵያ፣ የኢንዱስትሪው ዘርፍ በሀገራዊ ምጣኔ ሀብቱ ውስጥ ያለው ድርሻ... Read more »

በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪነቱ የጨመረው ቡና- የማህበሩ ድርሻ

በአገሪቱ የማህበራት ታሪክ ውስጥ ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሆነው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማኅበር ያሁኑ የኢትዮጵያ ቡና ማህበር ግብይትን በማሳለጥ ረገድ አበርክቶው የጎላ ነው። ቡና ከአገር ውስጥ ገበያ ባለፈ በውጭው ዓለም እንዲታወቅና እንዲሸጥ በማድረግ... Read more »

‹‹ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ዜጎች በመውሰድ፣ ተሰጥኦዎችን በማስፋትና በማሳደግ የማልማት ሥራ ይሰራል› የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ባይሳ በዳዳ

ቴክኖሎጂን በማስፋፋት ረገድ ትኩረት ሊሰጣቸው ከሚገባ ጉዳዮች አንዱ የሰው ሀብት ልማት ነው። ቴክኖሎጂው የሚፈለገውን በክህሎትና በእውቀት የዳበረ የሰው ኃይል በመፍጠር ረገድ ልዩ ተሰጥኦና ክህሎት ያላቸው ዜጎችን በማበረታታት ያላቸውን የፈጠራና የምርምር ሀሳብ ወደ... Read more »

የሐር ልማት -የአርሶ አደሩ ተጓዳኝ የገቢ ምንጭ

የኢትዮጵያ አርሶ አደር የእለት ኑሮውንም ሆነ የዓመት ጉርሱን የሚያገኘው ዓመት ጠብቆ ከሚያገኘው ምርት ነው። ለግብርና ልማቱ ከሚያስፈልገው በተጨማሪ ሠርግም ሆነ ማኅበር የሚደግሰው፣ ሕክምናውንም የሚያደርገው፣ ሌሎችንም ማኅበራዊ ጉዳዮችን የሚያከናውነው በግብርና ምርቱ ነው። ይህ... Read more »

 በአይነቱ ልዩ የሆነው የአዲስ አበባ አነስተኛና መካከለኛ የኢንዱስትሪ ክላስተር ግንባታ

በሀገራችን አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ከሚፈታተኑ ችግሮች መካከል የማምረቻ ቦታ እጥረት ዋነኛው ነው። የማምረቻ ቦታ እጥረት የአምራቾቹ የብዙ አመታት ጥያቄ ሆኖ ቆይቷል። በአዲስ አበባ ከተማም ይህ ችግር በእጅጉ ሲነሳ ነው የኖረው። የማምረቻና... Read more »

የኦፓል ማእድን ምርት ግብይት ተግዳሮቶች

በህብረ ቀለሙና በአንፀባራቂነቱ፣ በውበቱና በተወዳዳሪነቱ የኦፓል ማዕድን በገበያ ላይ ተፈላጊና በዋጋም ውድ መሆኑ ስሙም እንዲገዝፍ አርጎታል። የዚህ ሀብት ባለቤቷ ኢትዮጵያ በዓለም በቡና ስሟ እንደሚጠራው ሁሉ በኦፓል ማዕድንም መታወቅ ችላለች። የኢትዮጵያን ኦፓል የዓለም... Read more »

የባለሀብቶችን ትኩረት የሳበው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና

ሀገራት የወጪና ገቢ ንግዳቸውን ለማቀላጠፍና የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰታቸውን ለማሳደግ ብሎም አጠቃላይ ምጣኔ ሀብታዊ እድገታቸውን ለማሻሻል ከሚተገብሯቸው አሰራሮች መካከል አንዱ ነፃ የንግድ ቀጠናዎችን (Free Trade Zones) ማቋቋም ነው። ነፃ የንግድ ቀጠና ‹‹ልዩ... Read more »

ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ገበያን የማረጋጋት ተግባር

በሀገሪቱ እየተባባሰ የመጣውን የዋጋ ጭማሪ ለማረጋጋት መንግሥት የተለያዩ አማራጮችን ሲወስድ ይታያል:: ገበያን ለማረጋጋት መንግሥት ከወሰዳቸውና እየወሰዳቸው ከሚገኙ እርምጃዎች መካከል የግብርና እንዲሁም የኢንዱስትሪ ምርቶችን በኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካኝነት በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ ተደራሽ ማድረግ... Read more »