የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በስሩ ከሚገኙ አራት ዘርፎች መካከል የአትክልትና ፍራፍሬ ንግድ ሥራ ዘርፍ/ኢትፍሩት/ አንዱ ነው።ዘርፉ “ኢትፍሩት” ተብለው በሚታወቁት መሸጫ ኮንቴነሮቹ በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ለሸማቾች በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ... Read more »
የናይል ተፋሰስን ጨምሮ በበርካታ ሀገራት የሚገኙ ሐይቆችና ግድቦች ኢኮኖሚያዊ ጉዳት በሚያስከትሉ የውሃ ላይ መጤ አረሞች (water hyacinth) እየተጠቁ መሆናቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከእነዚህ መጤ አረሞች መካከል ደግሞ የእንቦጭ አረም (Eichhornia crassipes) ዋነኛው ጉዳት... Read more »
ሎካ ዓባያ ወረዳ በሲዳማ ክልል ከሚገኙ ወረዳዎች መካከል በቆዳ ስፋቱ ቀዳሚው ነው።የአየር ጠባዩ ከፊል ቆላማ ሲሆን፣ ከሌሎች የክልሉ ወረዳዎች በበለጠ በበልግና በመኸር በቆሎና ቦሎቄ በስፋት ይመረትበታል።ወረዳው በእንስሳት ሀብቱም ጭምር ይታወቃል።በክልሉ መንግሥት የሚተዳደር... Read more »
ኢትዮጵያ የብዝሃ ቱሪዝም መገኛ ነች። ለአገር ገፅታ ግንባታ፣ ለምጣኔ ሀብት መጎልበት፣ ለጋራ እሴት መገለጫ ከፍተኛ አበርክቶ ያላቸው የባህል፣ የተፈጥሮ፣ የታሪክ የመካነ ቅርስ እና ሌሎች ዘርፈ ብዙ የቱሪዝም ሀብቶችን በዚህች “ምድረ ቀደምት” የሚል... Read more »
አዲስ አበባ ከተማ የትናንት ታሪካዊነቷን ጠብቃ፣ ዛሬ ለነዋሪዎቿ ምቹ እንድትሆን፣ ነገ ደግሞ ከዛሬ የተሻለች ምቹና ውብ ከተማ ለማድረግ በከተማዋ ቢሊዮን ብሮች የተመደቡላቸው የበርካታ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ይገኛል። ከፕሮጀክቶቹ መካከል የአንዳንዶቹ ግንባታ... Read more »
በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የአስር ዓመት መሪ እቅድ ለሀገራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት ወሳኝ ተብለው ከተመረጡ አምስት ዘርፎች መካከል ማዕድን አንዱ መሆኑ ይታወቃል። ዘርፉን የሚመራው የማዕድን ሚኒስቴርም በማዕድን ጥናት፣ ልማትና ግብይት ላይ የሚካሄዱ... Read more »
ኢትዮጵያ ከመኪና ጋር የተዋወቀችው ከ115 ዓመታት በፊት፣ በዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ነው።በ1900 ዓ.ም የተጀመረው የኢትዮጵያና የመኪና ትውውቅ፣ብዙ ደረጃዎችን አልፎ ዛሬ ካለበት ደረጃ ደርሷል።መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ከአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን... Read more »
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በመሠረታዊነት በሀገር ውስጥ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የምግብ ፍጆታ አቅርቦትን ማሟላት አንዱና ዋነኛው ተግባሩ ነው። ከዚህም ባለፈ በሀገር ውስጥ የሚታየውን የዋጋ ንረት የማረጋጋትና የስርጭት መጠን ክፍተትን የማስተካከል... Read more »
ኢትዮጵያ ሰፊ የዓሣ ሀብት እንዳላት መረጃዎች ይጠቁማሉ። ይህን የዓሣ ሀብት በማልማትም ሆነ በመጠቀም ረገድ ግን ብዙም አልተሠራበት። ይህም ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት አናሣ መሆኑን ያመለክታል። ልማቱ አለመዘመኑና ሀብቱንም ኢኮኖሚያዊ ጥቅምን ታሳቢ ባደረገ መልኩ... Read more »
በወርሃ የካቲት የትግራይ ክልል ታይታይ ቆራሮ ወረዳ አረንጓዴ ለብሳለች። ወደ ቀኝ ዞር ሲሉ የበቆሎና የሽንብራ ሰብል ወደ ግራ መለስ ሲሉ የቲማቲም፣ ጎመንና ሽንኩርት አትክልቶች ይታያሉ። አርሶ አደሮቹ እዚህም እዚያ ማሳቸው ውስጥ ውሃ... Read more »