ሌባ የማይሰርቀው ትልቅ ሃብት ቢኖር ‹‹የእጅ ሙያ›› ነው፡፡ የእጅ ሙያ ያለው ሰው ምንም ቢያጣ ሙያውን ተጠቅሞ ኑሮን ማሸነፍ እንደሚችል ይታመናል፡፡ በእጅ ያለ ሙያ ከባለቤቱ ጋር አብሮ ያረጀ ይሆናል እንጂ፤ እንደማንኛውም ተንቀሳቃሽ ንብረት... Read more »
የደቡብ ክልል ሀዲያ ዞና ዋና ከተማ ሆሳዕና ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረች ጉምቱ ከተማ ነች። ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ በ230 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ሆሳዕና፣ በአሁኑ ወቅት የሀዲያ ዞን ዋና... Read more »
የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የአስር አመት መሪ እቅድ የእድገት ማእዘኖች በሚል ከያዛቸው አምስት ዘርፎች መካከል አንዱ የማዕድን ዘርፍ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ለዘርፉ የተሰጠውን ትኩረት ተከትሎም በማእድን ሚኒስቴር በኩል ተቋማዊ የአደረጃጀት ለውጥ/ሪፎርም/... Read more »
የተዘጋጁ ቅመማ ቅመሞችን እንዲሁም የባልትና ውጤቶችን በማዘጋጀት ለአገር ውስጥና ለውጭ ገበያ የሚያቀርበው የፋሲካ ቅመማ ቅመምና ባልትና ባለቤት ወይዘሮ ኤልሳ ሀብቴ በቅርቡ በኢግዚቢሽን ማእከል በተዘጋጀው የኢትዮ አግሮ የበጋ መስኖ ስንዴና ቅመማ ቅመም ኤግዚቢሽን... Read more »
የእንሰት ተከል በሀገራችን በርካታ አካባቢዎች በስፋት ይለማል። ከተክሉ የሚመረቱት ቆጮ፣ ቡላና የመሳሰሉትም በዋና ምግብነት ይታወቃሉ። የእንሰት ተክል በደቡብ፣ በሲዳማ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና በኦሮሚያ ክልሎች አንደሚለማ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከተክሉ የሚገኙት ቆጮና... Read more »
ሀገሪቱ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት መስራቷን ተያይዛዋለች። ለእዚህም በእያንዳንዱ የግብርና ወቅት ላይ መሰረት ተደርጎ እየተሰራ ነው። ዘንድሮም በመኸር እርሻ ስራ ላይ ርብርብ ሲደረግ ቆይቶ አዝመራ በመሰብሰብ ስራው ተጠናቋል። አሁን ደግሞ በበልግ... Read more »
ተወልዶ ያደገው የስንዴ ምርት በስፋት በሚመረትበት ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አሳሳ ከተማ ነው። ቤተሰቡን ጨምሮ አብዛኛው የአካባቢው ማህበረሰብ ግብርና የኑሮ መሰረታቸው ሲሆን፣ እሱም ይህን እየተመለከተ አድጓል። ግብርናውን ጨምሮ በንግድ ሥራም የተዋጣለት... Read more »
መሰረተ ልማት ለአገር ብሎም ለከተማ እድገት ምሶሶ ነው። የለውጥና የእድገት ካስማ የሆነውን የመሰረተ ልማት ዝርጋታ በአግባቡ ያከናወኑ አገራት የዓለማችን የለውጥና የብልጽግና አብነት ተደርገው ይወሰዳሉ። በአንጻሩ ደግሞ በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ወደ ኋላ የቀሩ... Read more »
የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት የሥነምድር ካርታ ሥራን ጨምሮ በጥናትና ምርምር የሥነምድር መረጃዎችን በስፋትና በጥራት በማጥናት ለተጠቃሚዎች ተደራሽ የማድረግ ተልዕኮ ይዞ ሲሰራ ቆይቷል። ኢንስቲትዩቱ የማእድን አለኝታና ክምችት ጥናት በማካሄድ ይታወቃል፤ በስነምድር ላይ ለመንግስታዊና መንግስታዊ... Read more »
ከዚህ ቀደም በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ስር የነበሩትን የምዕራብ ኦሞ፣ የቤንች ሸኮ፣ የካፋ፣ የዳውሮና የሸካ ዞኖች እና የኮንታ ልዩ ወረዳን (ልዩ ወረዳው አሁን በዞን ደረጃ ተደራጅቷል) በአንድነት በመያዝ በኅዳር ወር 2014... Read more »