የጂኦሳይንስ ቤተ-ሙከራ የማእድን ዘርፉ ወሳኝ አቅም

ኢትዮጵያ በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የአስር አመቱ መሪ እቅድ የምጣኔ ሀብቱ ምሰሶ ብላ ከያዘቻቸው አምስት ዘርፎች መካከል ማእድን አንዱ ነው። ይህ ወሳኝ ዘርፍ ለልማቱ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን እንዲሁም ለልማቱ የሚያስፈልጉ እንደ ውጭ ምንዛሬ... Read more »

 የኢንቨስትመንት አቅምን የማስተዋወቅ ዓለም አቀፍ ጥረት

የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ በየጊዜው ከፍተኛ መሻሻልና እድገት ካስመዘገቡ ዘርፎች መካከል አንዱ ነው። አገሪቱ ያላት እምቅ የተፈጥሮ ሀብት እና ሰፊ የገበያ እድል፣ ያስመዘገበቻቸው ፈጣንና ተከታታይ የኢኮኖሚ ዕድገቶች፣ በተለይ በመሠረተ ልማት ዝርጋታ ዘርፍ የተከናወኑ... Read more »

 የበዓል ገበያና ዋጋ የማረጋጋት ዝግጁነት

በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል መጣሁ መጣሁ እያለ ነው፡፡ በዓሉ በመጪው እሁድ የሚከበር መሆኑን ተከትሎ የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን ለማክበር ዝግጅቶችን እያደረጉ ናቸው፡፡ ለእዚህም ሁሉም እንደየአቅሙ ለግብይት... Read more »

እየጎለበተ የመጣው የሰብል ተባዮችን የመከላከል አቅም

እጽዋትን በከፍተኛ ሁኔታ ከሚያጠቁና ሥጋት ከሆኑ ተባዮች የበረሃ አምበጣ አንዱ ነው። ይህ ተባይ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያስከትል መቆየቱ ይታወቃል። በተለይ እኤአ ከ2019 እስከ 2022 የበረሃ አንበጣ በአገሪቱ... Read more »

 የሴቶች የተሃድሶ እና የክህሎት ማበልጸጊያ ስልጠና ማዕከል ግንባታ

የአገራችን ብሎም የመዲናዋ አዲስ አበባ ሴቶች ከሚያጋጥማቸው ችግሮች አንዱ ኢኮኖሚያዊ ችግር ነው። ይሁንና ይህን ኢኮኖሚያዊ ችግር በትዕግስት ተቋቁመው በተለያዩ የስራ መስኮች ላይ ተሰማርተው ሴት የባሏን እጅ ጠባቂ የሚያደርገውን የተሳሳተውን የማህበረሰቡን አመለካከት መለወጥ... Read more »

የወርቅ ማዕድን ጥናትና ማምረት ስራ – በሲዳማ ክልል

የሲዳማ ክልል በተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው። ለውጪና ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚቀርበው የቡና ሀብቱ፣ የቱሪስት መስህብ የሆነው የሀዋሳ ሀይቅና ፍል ውሃዎቹ ለእዚህ በአብነት ይጠቀሳሉ:: የሲዳማ ብሔረሰብ ቱባ ባህልም ሌላው ተጠቃሽ እምቅ ሀብቱ ነው::... Read more »

የተነቃቃው የድሬዳዋ ኢንቨስትመንት

በኢንዱስትሪ መነኻሪያነታቸው ከሚታወቁት የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል ‹‹የበረሃዋ ገነት›› ድሬዳዋ አንዷ ነች።ድሬዳዋ የነዋሪዎቿ እንግዳ ተቀባይነትና አስደናቂ ኅብር ለኢንቨስትመንት ሥራ ምቹና ተመራጭ አድርጓታል።በማምረቻ ዘርፍ (Manufacturing Sector) የተሻለ የኢንቨስትመንት አቅምና ምቹ ሁኔታ ያላት ‹‹የኢንዱስትሪ ኮሪደር››... Read more »

አበረታች ውጤት እያስመዘገበ ያለው የአበባ የውጭ ንግድ

 ኢትዮጵያ በሆርቲካልቸር ዘርፍ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የዕጸ ጣዕም ምርቶችን ማምረት የሚያስችል ምቹ የአየር ሁኔታና እምቅ የተፈጥሮ ሃብት እንዳላት ይታወቃል።ይህ እምቅ ሀብት ለአገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት ተስፋ ተጥሎበት በሆርቲካልቸር ዘርፍ ላይ እየተሰራም ይገኛል።ዘርፉ... Read more »

የመንግሥትና የሕዝብ ሀብትን ከብክነት እየታደገ ያለው ‹‹ኢ-ጂፒ››

አሁን አሁን ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን በመጠቀም መረጃን በፍጥነትና በጥራት መለዋወጥ የተለመደ ጉዳይ እየሆነ መጥቷል። ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በተለይም ለመንግሥት ተቋማት ቀልጣፋ፣ ፈጣን፣ ጥራት ያለውና ከሙስና የጸዳ አገልግሎት በመስጠት በኩል ጉልህ አስተዋጽኦ በማበርከት ተመራጭ እየሆነ... Read more »

 ከእርሻ እስከ ጉርሻን የሚያካትተው የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም

የምግብ ደህንነት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ምክንያቶች ስጋት ላይ መውደቁን መረጃዎች ያመለክታሉ:: ለእዚህም በዓለም የሚታዩ የለውጥ ሂደቶች፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ ፈጣን የከተማዎች መስፋፋት፣ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ አለመረጋጋት እንዲሁም የአገራት ለእነዚህ ሁኔታዎች ተገቢውን... Read more »