ለኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙ ምርቶች አንዱ የወርቅ ምርት መሆኑ ይታወቃል። ሀገሪቱ ወርቅ የምታመርተው በአነስተኛ እና ልዩ አነስተኛ የወርቅ አምራች ማህበራት/ በባህላዊ መንገድ/ እና በኩባንያዎች ነው። አብዛኛው የወርቅ ምርት የሚመረተው ግን በአነስተኛና ልዩ... Read more »
ሰላምና መረጋጋት በሌለበት ሀገር የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴና እድገት ፈፅሞ የሚታሰብ አይደለም። የኢንቨስትመንት ሥራ ሰላም ይፈልጋል። ግጭትና ጦርነት ያለባቸው አካባቢዎች አዳዲስ የኢንቨስትመንት እድሎችን ማግኘት ይቅርና፣ በአካባቢዎቹ ያሉ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎችንና ተቋማትን ይዘው መቆየት አይችሉም፤ ባሉበት... Read more »
በእንስሳት ሀብቷ ከፍተኛ አቅም እንዳላት የሚነገርላት ኢትዮጵያ ሀብቷን በአግባቡ መጠቀም አለመቻሏም እንዲሁ በስፋት ይገለጻል። ከእንስሳት ሀብቷ የምታገኘውን ስጋና የእርድ ተረፈ ምርቶች ወደ ውጭ ገበያ በመላክ በሚሊዮኖች ዶላሮች የሚቆጠር ገቢ እያገኘች ብትሆንም፣ ካላት... Read more »
ግብርናውን ከእጅ ወደ አፍ ግብርና ወደ ኮሜርሻል ግብርና ለማሸጋገር፣ ከበሬ ጫንቃ በማውረድ ሜካናይዝድ ለማድረግ መሥራት ከተጀመረ አመታት ተቆጥረዋል። ለእዚህም በቅድሚያ አነስተኛ ይዞታ ባላቸው አርሶ አደሮች እጅ ያለውን ማሳ ወደ ኩታ ገጠም ሰፋፊ... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ የተሽከርካሪ ብዛት እየጨመረ ይገኛል። ከተማዋ ይህን የተሽከርካሪ ብዛት ታሳቢ ያደረገ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ሳይኖራት ዓመታትን አሳልፋለች። የመኪና ማቆሚያ ቦታ በበቂ ሁኔታ አለመኖር በመኪና ባለቤቶች፣ በመኪናዎች እንዲሁም በከተማዋ ነዋሪዎች የእለተ... Read more »
በማዕድን ዘርፉ በተከናወኑ ተግባራት፣ ከልማቱና ከግብይቱ ጋር በተያያዘ ያጋጠሙ ክፍተቶችን በአጠቃላይ ወቅታዊ አገራዊ የማዕድን ኢንዱስትሪ ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ማዕድን ሚኒስቴር በቅርቡ ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የማዕድንና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ኮሚቴ ሪፖርት አቅርቦ ሰፊ ውይይት... Read more »
ኢትዮጵያ በርካታ የቀንድ ከብት ሀብት ካላቸው አገራት መካከል ትመደባለች። ይህ የቀንድ ከብት ሀብት ባለቤትነቷ በቆዳ ልማት ዘርፍ ትልቅ አቅም እንዲኖራት አስችሏታል። ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉት ከዘርፉ የሚገኙት ብዙዎቹ ምርቶች ከአገር ውስጥ ገበያ ተሻግረው... Read more »
የቡናና ሻይ ባለስልጣን ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ በዘርፉ ያለውን ችግር ለመፍታት ሰፋፊ ተግባሮችን ሲያከናውን ቆይቷል:: በተለይም በቡና ልማት እና ግብይት ያለውን ችግር መፍታት እንዲቻል ትኩረቱን ሪፎርም ላይ በማድረግና ሪፎርሙን ሊደግፉ የሚችሉ አዋጆች፣ ደንቦችና... Read more »
ከየካቲት እስከ ግንቦት፣በበጋው ደግሞ ጥቅምትና ኅዳር ወራት ያሉት ወቅቶች መደበኛ የዝናብ ወቅታቸው ለሆኑ ደቡብና ደቡብ ምሥራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ሶማሌ ክልል፣ ኦሮሚያ ክልል ቦረናና ጉጂ ዞኖች፣ የደቡብ ብሔር ብሔረሰብና ሕዝቦች ክልል ቆላማ አካባቢዎች... Read more »
የኢትዮጵያና የአፍሪካ መዲናዋ፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ዋና መሥሪያ ቤት መገኛዋ አዲስ አበባ እንደ ስሟ አዲስና ለነዋሪዎቿና ለእንግዶቿ፣ ምቹ ለመሆን መሥራቷን አጠናክራ ቀጥላለች፤ ለእነዚህ አገልግሎቶች ብቁ የከተማ ቁመና እንዲኖራት ለማድረግ በብርቱ እየተጋች ትገኛለች።... Read more »