‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› – የአምራች ዘርፉ አቅም ማሳደጊያ

የኢትዮጵያ መንግሥት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ችግሮችን ለማቃለል እየተገበራቸው ከሚገኙ የመፍትሔ እርምጃዎች መካከል ከአንድ ዓመት በፊት፣ ሚያዝያ 2014 ዓ.ም ይፋ የተደረገው የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ሀገራዊ ንቅናቄ ተጠቃሽ ነው:: የንቅናቄው ዋና ዋና ዓላማዎች የአምራች ኢንዱስትሪውን ችግሮች... Read more »

 የኢትዮጵያ ምርትና አገልግሎትን በ‹‹የኢትዮጵያን ይግዙ››-

13ኛው የኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በቅርቡ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተካሂዷል:: በዚህ ‹‹የኢትዮጵያን ይግዙ›› በሚል መሪ ሀሳብ ለአምስት ቀናት በተካሄደው ንግድ ትርዒት ላይ በርካታ የአገር ውስጥ አምራቾች ተሳትፈውበታል:: የንግድ ትርዒቱ... Read more »

 እየጨመረ የመጣው የሳይበር ጥቃት እና የመከላከሉ ጥረት

የሳይበር ጥቃት መሠረት የሚያደርገው ቴክኖሎጂን በመሆኑ ቴክኖሎጂ እያደገ በመጣ ቁጥር የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትም እያየለ ይመጣል። አገሮች ይህን ጥቃት ለመከላከል እየሠሩ ቢሆንም፣ ጥቃቱ የሚያደርሰው ጉዳትና እያስከተለ ያለው ስጋትም እየጨመረ መሆኑ ይገለጻል። የሳይበር ጥቃት... Read more »

ዝናብ አጠር አካባቢዎችን ተስፋ ያሰነቀው የበልግ ዝናብ

በልግ የዝናብ ወቅታቸው የነበሩ በርካታ የኢትዮጵያ ክፍሎች በቀደሙት አራት አመታት የዝናብ ጠብታ ጠፍቶ በእጅጉ በድርቅ ተጎድተው እንደነበር ይታወሳል። በእነዚህ አመታት ከፊል አርሶ አደሮች መሬታቸው ጦም አድሮ፣ አርብቶ አደሮችም ለከብቶቻቸው የሚያጠጡት ውሃ አጥተው... Read more »

 ለኮንስትራክሽን ዘርፍ እድገት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው የታመነበት ‹‹ቢግ ፋይፍ››› ኤግዚቢሽን

ቢግ ፋይፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለው በግንባታ ዘርፍ ላይ ያተኮረ የንግድ ትርዒት ነው:: ይህ የንግድ ትርኢት በተለያዩ የዓለማችን ሃገራት ላይ መካሄድ ከጀመረ 40 ዓመታትን አስቆጥሯል፤ ከመቶ ሺህ በላይ ዓለም አቀፍ አቅራቢዎችንና... Read more »

በሚጠበቅበት የውጭ ምንዛሬ ግኝት ላይ ያልተገኘው የማዕድን ዘርፍ

ኢትዮጵያ ለምጣኔ ሀብት እድገቷ ትኩረት ሰጥታ ከምትንቀሳቀስባቸው ዘርፎች ማዕድን አንዱ እንደሆነ ይታወቃል:: በተለይም ካለፉት አራት አመታት ወዲህ እንደአገር በተወሰደው አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃ በኢኮኖሚው ውስጥ ትልቅ ሚና ይኖራቸዋል ተብለው ከተለዩት አምስት... Read more »

አገራዊ የኢንቨስትመንት አቅም የተዋወቀበት መድረክ

 ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ከፍተኛ እድገት ካስመዘገቡ አገራት መካከል ተጠቃሽ ሆና ቆይታለች። በአገሪቱ ሰፍኖ የቆየው ሰላምና መረጋጋት፣ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ መፋጠን፣ የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች፣ እምቅ የተፈጥሮ ሃብት እና ሰፊ የገበያ እድል አገሪቱ የውጭ ቀጥታ... Read more »

የንግድ እንቅስቃሴውን የማነቃቃትና ሰላምን የማጽናት ዓላማ ያለው የትግራይ ተጓዥ ባዛር

በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረው ጦርነት በርካታ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውሶችን አስከትሎ አልፏል። የኢትዮጵያ መንግሥት ፊቱንም ቢሆን ለሰላም ካለው ጽኑ አቋም በመነጨ ጦርነቱ የበለጠ ቀውስ ሳያስከትል ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲቋጭ በርካታ... Read more »

 የዘንድሮ የበልግ ወቅትና የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ሥራዎች

. ከበልግ ወቅት 24 ሚሊዮን ኩንታል ሰብል ለማምረት ታቅዶ እየተሠራ ነው . የበጋ ስንዴ መስኖ ልማት አዝመራ የመሰብሰቡ ሥራ ተጠናክሯል የኢትዮጵያ የሰብል ልማት በዋናነት በመኸርና በበልግ ወቅቶች ይከናወናል፤ ከቅርብ አመታት ወዲህ ደግሞ... Read more »

ለስልጡን ከተማ እውንነት

የወደፊት ከተሞች ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ በዳታ ወይም መረጃ ትንተና ላይ ተመስርቶ እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆን ለማድረግ ስልጡን ከተማ ወይም “ስማርት ሲቲ” የተሰኘ ከተሞችን የማዘመን ሀሳብ በተለያዩ ሀገራት በተግባር እየተሞከረ ይገኛል፡፡ የስልጡን ከተማ... Read more »