ሙዚየሞች የሰው ልጆች ቀደምት ታሪክ፣ ማንነት፣ ባህል፣ የአኗኗር ዘይቤ፣ ስልጣኔና ጥበብ እንዲሁም በርከት ያሉ በምድራችን ላይ የተከሰቱና ለወደፊትም የሚከሰቱ ሁነቶችን በጉያቸው ይይዛሉ። ከዚህ አኳያ ሲታይ የሚሰጡት አበርክቶና ጠቀሜታ በእጅጉ ከፍተኛ ነው። የአንድን... Read more »
አገልግሎት ሰጪና ፈላጊዎች በቀላሉ መገናኘት እንዲችሉ ማስታወቂያ ትልቅ ድርሻ አለው:: አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በክልል ከተሞች ጭምር የተለያዩ ማስታወቂያዎች ተሰቃቅለውና ተለጣጥፈው የምንመለከተውም በዚሁ ምክንያት ነው:: ጥሩ ምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ አያስፈልገውም የሚሉ ወገኖች... Read more »
ለመስኖ ትኩረት ሰጥተው የሰሩ ሀገራት በምግብ ራሳቸውን ከመቻል አልፈው ለሌሎች እስከ መትረፍ ደርሰዋል:: መስኖ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከማስቻሉ ባሻገር የበርካታ ሀገራት የኢኮኖሚያቸው መሰረት ሆኗል:: የግብርናው ዘርፍ የውጭ ምንዛሬ ምንጭ እየሆናቸው ይገኛል፤ የኢንዱስትሪዎቻቸው... Read more »
ኢትዮጵያ እምቅ የማእድን ሀብት እንዳላት መረጃዎች ይጠቁማሉ:: በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች ምጣኔ ሀብታዊ ጠቀሜታቸው ከፍተኛ የሆነ የማዕድን ፀጋዎች ስለመኖራቸው የማእድን ሚኒስቴር እንዲሁም የክልሎች ማዕድን ልማት መስሪያ ቤቶች መረጃዎች ይጠቁማሉ:: መንግስትም ይህ እምቅ አቅም... Read more »
መንግሥት የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ችግሮች ለማቃለል እየተገበራቸው ከሚገኙ የመፍትሄ እርምጃዎች መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መሆኑ ይታወቃል። ንቅናቄው ሚያዝያ 2014 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን፣ ንቅናቄው የተጀመረበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከትም በአዲስ አበባ ቀናትን የወሰደ ሰፊ... Read more »
ለኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ትልቅ ድርሻ ከሚያበረክቱት የግብርና ምርቶች መካከል ቡና ትልቁን ይጠቀሳል። በውጭ ምንዛሪ ግኝቱ በቀዳሚነት የሚጠቀሰው ቡና ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት በኩል ከፍተኛ ውጤት እየታየበት ይገኛል። በ2014... Read more »
ኢትዮጵያ ወቅቱ የሚጠይቀውን ዲጂታል ቴክኖሎጂ በተለያዩ ዘርፎች መተግብሩን አጠናክራለች። ክፍያዎች ከጥሬ ገንዘብ ውጪ በኤሌክትሮኒክስ መንገድ እንዲፈጸሙ እየተደረገ ነው። ዲጂታል ግብይቱ በቅርቡ ደግሞ በነዳጅ ግብይት ላይ ተግባራዊ ተደርጓል። በሀገሪቱ በጥሬ ገንዘብ የሚደረገው የነዳጅ... Read more »
ከአዳራሹ ውጪ ፊትለፊት በተንጣለለው መስክ ላይ የእርሻ ትራክተር፣ የደረሰ ሰብል ማጨጃና መውቂያ/ ኮምባይነር/ና ሌሎችም በርካታ ለግብርና ሥራ የሚውሉ ማሽኖችም ለእይታ ቀርበዋል፤ በአዳራሹ ውስጥም በርካታ የግብርና ቴክኖሎጂዎች ይታያሉ። ቴክኖሎጂዎቹን በመጠቀም እየመጣ ያለውን ለውጥ... Read more »
ከተሞች ከዓለማችን ሕዝቦች የግማሽ በመቶው መኖሪያ ከመሆናቸው ባሻገር ወረርሽኞችን፣ የአየር ንብረት ለውጥን እና ሌሎች የተፈጥሮ አደጋዎችን ጨምሮ ለሰው ልጆች ፈታኝ የሆኑት ችግሮችን ለመፍታት ግንባር ቀደም ሚና እንዳላቸው መረጃዎች ያመለክታሉ። ፈተናዎቹን ለማለፍ ከሀገራት... Read more »
የማዕድን ዘርፍ ለአገር ምጣኔ ሀብት እድገት በተለይ ለውጭ ምንዛሬ ግኝት፣ ለሥራ ዕድል ፈጠራና ለዜጎች የገቢ ምንጭነት ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው።አገራችንም በአስር ዓመቱ መሪ እቅድ የማዕድን ዘርፉ ለምጣኔ ሀብት ያለውን አበርክቶ ታሳቢ በማድረግ... Read more »