ሰላም ወደ ልማታቸው የመለሳቸው የአስገደ ወረዳ ባህላዊ የወርቅ አምራቾች

የሀገራችን የማዕድን ልማት በተለይ የወርቅ ልማት እጅግ አድካሚ መሆኑን በዘርፉ የተሰማሩ አካላት ይገልጻሉ፡፡ ማዕድኑ አንዳንድ ጊዜ ሊገኝ፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ ብዙ ተደክሞም ላይገኝ ይችላል፡፡ ማዕድንን በባህላዊ መንገድ የሚያለሙ አካላት ቁፋሮውን የሚያካሂዱት በጥናትና... Read more »

የአምራች ዘርፉ ተስፋዎችና ተግዳሮቶች – በአማራ ክልል

የአማራ ክልል ካለው እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም መካከል ክልሉ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ (Manufacturing industry) ያለው ምቹነት ተጠቃሽ ነው:: ክልሉ በርካታ ኢንዱስትሪዎች ያሉት ሲሆን፣ 28 ለኢንዱስትሪ መንደሮችም ይገኙበታል:: በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት... Read more »

 ፈርጀ ብዙ መፍትሔ የሚፈልገው የኮንትሮባንድ ንግድ

መንግሥት የአገርን ኢኮኖሚ እየጎዳ ያለውን የኮንትሮባንድ ንግድ ለመቆጣጠር እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል:: የጉሙሩክ ኮሚሽን እና የተለያዩ ቅርንጫፎቹን ዋቢ ያደረጉ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባዎች ብዙ ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ሸቀጦች በቁጥጥር ስር ስለመዋላቸው እየዘገቡ ናቸው::... Read more »

የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ትሩፋቶች

 ‹‹በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ተነሳሽነት በኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ተከታታይ አመታት የተተገበረው አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የተበረከተ ትልቅ መርሃ ግብር ነው:: መርሃ ግብሩ በርካታ ችግሮችን ለመፍታት ታቅዶ... Read more »

ስኬትን በካበተ እውቀትና ልምድ

ኋላቀርና ከእጅ ወደ አፍ የሆነው የኢትዮጵያ ግብርና ሰፊ የሰው ጉልበት ይፈልጋል። በዚህ ውስጥ ደግሞ የልጆች ጉልበት ሚና ከፍተኛ ነው። በመሆኑም አርሶ አደሩ ልጁን ወደ ትምህርት ቤት ከመላክ ይልቅ የግብርና ሥራውን ቢያግዘው ይመርጣል።... Read more »

 ለማዕድን ግብዓት አምራቹና አምራች ኢንዱስትሪው ትስስር

የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በእጅጉ ከሚፈልጋቸው ግብዓቶች መካከል የግንባታ ማጠናቀቂያ በመባል የሚታወቁት ምርቶች ይጠቀሳሉ። የግንባታው ዘርፍ እየተስፋፋ ከመምጣት ጋር ተያይዞ ሀገሪቱ ከፍተኛ መጠን ያለው የሴራሚክ ውጤቶች ትፈልጋለች። ለእዚህ ከሚያስፈለጉት ምርቶች በጣም የተወሰነውን በሀገር... Read more »

የግሉን ዘርፍ ያነቃቃው «ኢትዮጵያ ታምርት»

መንግሥት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ችግሮችን ለማቃለል እየተገበራቸው ከሚገኙ የመፍትሔ እርምጃዎች መካከል ከአንድ ዓመት በፊት ሚያዝያ 2014 ዓ.ም ይፋ የተደረገው የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ሀገራዊ ንቅናቄ ተጠቃሽ ነው። ንቅናቄው በሀገር አቀፍ ደረጃ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እድገት... Read more »

የግብር አሰባሰቡ ፈተና – ያለደረሰኝ መሸጥ፣ከዋጋ በታች መሸጥና ደረሰኝ ማተም

መንግሥት የህዝቡንና የሀገሪቱን ጥያቄዎች መመለስ የሚችለው ከገቢ ግብር በሚሰበስበው ገንዘብ መሆኑ ይታወቃል:: ይህን ታሳቢ በማድረግም የገቢ ግብር የመሰብሰብ አቅሙን እያጠናከረ ይገኛል:: በዚህም በየአመቱ የሚሰበሰበው ግብር እየጨመረ የመጣ ሲሆን፣ በአንዳንድ የበጀት አመታትም ከእቅድ... Read more »

 የቴክኒክናሙያትሩፋትየሆኑትየቴክኖሎጂውጤቶች

የህብረተሰቡን ኑሮ ሊያሻሽሉ የሚችሉ ቴክኖሎጂዎችን በማምረት ረገድ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ከፍተኛ ድርሻ አላቸው:: ተቋማቱ የህብረተሰቡን ችግር መነሻ በማድረግ ጥናት ላይ ተመርኩዘው ችግር ፈቺ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን በመቅዳት፣ በማላመድና በማሻሻል የፈጠራ ሥራዎችን መሥራት ይጠበቅባቸዋል::... Read more »

የአረንጓዴ አሻራው የመጀመሪያ ምዕራፍ ተሞክሮዎችና የሁለተኛው ዙር ዝግጅት

 ዓለም በአየር ንብረት ለውጥ ጉዳት እየደረሰባት ትገኛለች:: በድርቅ አደጋ በተደጋጋሚ መጠቃት፣ የአፈር ለምነት እየተመናመነ መምጣትና የመሬት መራቆት የአለማችን አሳሳቢ ጉዳዮች ሆነዋል:: የተፈጥሮ ሀብት መመናመን ተጋላጭነትን ለመቀነስ፣ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያሳድረውን አሉታዊ ተፅዕኖ... Read more »