አምራቾችን ማስተሳሰር የቻለው ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት

ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም የተውጣጡ 130 የሚደርሱ አቅራቢዎችና ከሶስት ሺ በላይ የንግድ ጎብኚዎች የተሳተፉበት 5ኛው አግሮ ፉድ እና ፕላስት ፕሪንት ፓክ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሰሞኑን ለሶስት ቀናት ተካሂዷል:: ዓለም... Read more »

 ለአረንጓዴ አሻራ መርሃግብሩ ዘላቂነት

የሁለተኛው ዙር አረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ዘንድሮም በህዝብ የንቅናቄ ተሳትፎ ሊከናወን ‹‹ነገን ዛሬ እንትከል›› በሚል መሪ ሀሳብ ሰሞኑን በይፋ ተጀምሯል። በዚህ በዘንድሮው አምስተኛው ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ስድስት ነጥብ አምስት ቢሊየን... Read more »

ተወዳዳሪ የኮንስትራክሽን ኩባንያዎችን መፍጠር – ቀጣዩ የዘርፉ አብይ ተግባር

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በአሁኑ ወቅት በግብአት አቅርቦት በተለይ በሲሚንቶ እጥረት በእጅጉ ፈተና ውስጥ መሆኑ ይታወቃል። የሲሚንቶ እጥረቱ በርካታ ፕሮጀክቶች እንዲጓተቱ፣ የፕሮጀክቶች ዋጋ እየናረ እንዲሄድ፣ ተቋራጮች ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እያሳረፈ ስለመሆኑም በተለይ የዘርፉ ተዋንያን... Read more »

አይቻልምንየሰበረው የስራ ፈጣሪዋ መንታ ስኬት

የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷን በትውልድ አካባቢዋ የቀድሞው ባሌ ክፍለ አገር፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ አዲስ አበባ አቃቂ አድቬንቲስት አዳሪ ትምህርት ቤት ተከታትላለች። የ12ኛ ክፍል ትምህርቷን ባጠናቀቀች ማግስት ስደት አጓጉዞ ከባህር ማዶ ከሆላንድ አገር... Read more »

 የማዕድን ሃብትን ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት የመጠቀም ጅማሮ

የማዕድን ግብዓቶችን ከሚጠቀሙ የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች መካከል በግንባታው ዘርፍ እንደ ሲሚንቶ፣ ብሎኬትና ሌሎች ምርቶችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎች ይጠቀሳሉ። የቀለምና የመስታወት እንዲሁም ለሕንፃ ማጠናቀቂያና ለቤት ውስጥ ቁሳቁስ የሚውሉ ምርቶችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎችም እንዲሁ የማዕድን ግብዓቶችን ይጠቀማሉ።... Read more »

የድሬዳዋ ከተማ ኢንቨስትመንት አበረታች የለውጥ ጉዞ

በኢንዱስትሪ መናኸሪያነታቸው ከሚታወቁት የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችው ድሬዳዋ፣ በማምረቻ ዘርፍ (Manufacturing Sector) የተሻለ የኢንቨስትመንት አቅምና ምቹ ሁኔታ አላት። የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመርን ተከትላ የተቆረቆረችውና ‹‹የኢንዱስትሪ ኮሪደር›› በመባል የምትታወቀው ድሬዳዋ፣ በንግድ ማሳለጫነቷ ተጠቃሽ... Read more »

የምርት ገበያው ባለዘርፈ ብዙ ፋይዳ “የወደፊት ግብይት ስነዘዴ”

ዘመናዊ የግብይት ስርዓትን ይዞ የመጣው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አስራ አምስት ዓመታትን አስቆጥሯል:: በግብርና ምርቶች የነበረውን ኋላቀር የንግድ ስርዓት ዘመናዊ በማድረግ የግብርና ምርቶች ግብይትን ዘመናዊና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ የተቀላጠፈ የግብይት ስርዓት በአገሪቱ... Read more »

የአርሶ አደሩን የግብርና ፋይናንስ ችግር የመፍታት ጅማሮ

አገሪቱ የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ብቻ ሳይሆን ግብርናውን ትራንስፎርም ለማድረግ መስራት ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል። ባለፈው መንግሥት ግብርናው በአጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት ውስጥ ያለው ሚና እየቀነሰ እንዲመጣ ኢንዱስትሪው የግብርናውን ሃላፊነት እንዲወስድ ለማድረግ... Read more »

የአውቶሞቲቭ ባለሙያዋ – በዘመናዊ የመኪና አካል ጥገናና ማስዋብ

ለመኪና ቅርብ ሆና ነው ያደገችው:: ገና የሰባት ዓመት ልጅ ሳለች የተለያዩ የመኪና አካላትን በመጠሪያ ስማቸው ለይታ አውቃለች:: የመኪና አካላትን አንድ በአንድ ለይታ እንድታውቅ እድሉን የፈጠረላት ከወላጅ አባቷ ሕልፈት በኋላ መኪኖችን በማስተዳደር ከላይ... Read more »

የአገር በቀል ኩባንያዎችን የትስስር አድማስ ያሰፋው ኤግዚቢሽን

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን <<ኢትዮጵያን እንገንባ>> በሚል መሪ ቃል የአገር ውስጥና የውጭ አገራት የኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ አካላትን ያሳተፈ ለሶስት ቀናት የቆየ ኤግዚቢሽን፣ ሲምፖዚየም እና የንግድ ትርዒት በቅርቡ... Read more »