መሻሻል እያሳየ የመጣው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የወርቅ ግብይት

መንግሥት እንደ አገር ወደ ብሄራዊ ባንክ ለሚገባው የወርቅ መጠን እየቀነሰ መምጣት ምክንያት የሆኑትን ችግሮች በጥናት በመለየት ለመፍትሄው እየሰራ ይገኛል። በወርቅ ግብይት ላይ ለተፈጠረው ችግር ዋናው ምክንያት በወርቅ ፍለጋ፣ ማምረትና ግብይቱ በህገወጦች ክፉኛ... Read more »

 መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን በአግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርኮች

የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅዖ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት አንዱ ነው፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ ዕድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »

ነጋዴ ሴቶችን በማበረታታት ምርትና አገልግሎታቸውን ያስተዋወቀው ኤክስፖ

በንግዱ ዘርፍ እንዲሁም በሥራ ፈጠራ ትልቅ ድርሻ ያላቸውን በተለይም ነጋዴ ሴቶችን ለማበረታታት ያለመው የመጀመሪያው የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ ከሰኔ 7 እስከ 9 ቀን 2015 ዓ.ም ‹‹ችግሮቻችንን እንስበር፤ ድልድይ እንገንባ›› በሚል መሪ ሃሳብ ተካሂዷል፡፡... Read more »

ተስፋ ፈንጣቂ የፈጠራ ሥራዎች

ትምህርት ቤቶች የነገ ተመራማሪዎችና ሳይንቲስቶች መፍለቂያዎች እንደመሆናቸው መጠን ለፈጠራ ሥራዎች ትኩረት ሰጥተው መስራት እንደሚጠበቅባቸው ይታወቃል፡፡ ለዚህም ለፈጠራ ሥራዎች ትኩረት በመስጠት በንድፈ ሀሳብ የሚሰጡ ትምህርቶች ወደ ተግባር እንዲለውጡ በማድረግ ተማሪዎች የፈጠራ ክህሎታቸውን እንዲያዳበሩና... Read more »

 ከዓሣ ሀብት የበለጠ ተጠቃሚ ለመሆን – የምርምር ማዕከሉ ድርሻ

በኢትዮጵያ ከእንስሳት ልማት ዘርፍ አንዱ በሆነው የዓሣ ሀብት በዓመት ከ90ሺ ቶን በላይ ዓሣ ማምረት እንደሚቻል መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከሀይቆች ጣና፣ ዝዋይ፣ አባያ፣ ጫሞ፣ ሀዋሳ፣ ከወንዞች ባሮ፣ ከግድብ ተከዜ በመሳሰሉት የውሃ ሀብቶች ውስጥ ዓሣ... Read more »

 የኮርፖሬት አደረጃጀትን ለሀገር ውስጥ ተቋራጮች

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን እየፈተኑ ካሉ ችግሮች አንዱ የሀገር ውስጥ ተቋራጮች የመወዳደር አቅም ውስንነት ነው፡፡ የሀገር ውስጥ ተቋራጮች የአቅም ውስንነት ፕሮጀክቶች በታሰበላቸው ጊዜ እንዳይጠናቀቁ ከሚያደርጉ ተግዳሮቶች አንዱ ከመሆኑም ባሻገር፣ ሀገሪቱ አላስፈላጊ ወጪ ውስጥ እንድትገባም... Read more »

 የኢትዮጵያን ማርና ሰም አቀነባብሮ በውጭ ሀገራት መደርደሪያ ላይ ያስቀመጠው ባለሀብት

የግብርና ምርቶችን በጥሬያቸው ወደ ውጭ ገበያ ከመላክ ይልቅ እሴት ጨምሮ መላክ የተሻለ ኢኮኖሚን መገንባት እንደሚያስችል ይታመናል፡፡ መንግሥት በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ አካባቢዎች የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን የሚገነባውም በዚሁ ምክንያት ነው፡፡ እሴት ሳይጨመርባቸው ወደ ውጭ... Read more »

 ለማዕድን ዘርፉ የተሰጠውን ትኩረት ታሳቢ ያደረገው ረቂቅ የማሻሻያ አዋጅ

ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ ለ13 አመታት በሥራ ላይ የቆየውን የማዕድን ሀብት ልማት አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ረቂቅ የማዕድን አዋጅ ተዘጋጅቷል፡፡ ረቂቅ የማሻሻያ አዋጁ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ምክር ቤቱም... Read more »

ልዩ ስልት የሚፈልገው የድህረ ጦርነት ኢንቨስትመንት አስተዳደር

በኢትዮጵያ ሰፍኖ የቆየው ሰላምና መረጋጋት፣ በመሰረት ልማት ዝርጋታ ዘርፍ የተከናወኑ ውጤታማ ተግባራት፣ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ማበረታቻዎች እንዲሁም አገሪቱ ያላት የሰው ሀብት፣ እምቅ የተፈጥሮ ሃብት እና ሰፊ የገበያ እድል፤ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመሳብ በአፍሪካ... Read more »

 አምራቾችን ማስተሳሰር የቻለው ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት

ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም የተውጣጡ 130 የሚደርሱ አቅራቢዎችና ከሶስት ሺ በላይ የንግድ ጎብኚዎች የተሳተፉበት 5ኛው አግሮ ፉድ እና ፕላስት ፕሪንት ፓክ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሰሞኑን ለሶስት ቀናት ተካሂዷል:: ዓለም... Read more »