ቅርሶችን ከማስመዝገብ ባሻገር የመጠበቅና የማልማት ሚና

ኢትዮጵያ ጥንታዊ ስልጣኔ፣ የህንፃ ግንባታ ጥበብ፣ በርካታ ዘመናትን ያስቆጠረ ሀገረ መንግስት፣ ሀገር በቀል ባህል፣ ጥበብና የሰው ዘር አመጣጥን የሚያሳዩ ምድረ ቀደምት መካነ ቅርሶች፣ ሀብቶችን በአንድነት የያዘች ሀገር ነች። እነዚህ የሰው ልጅን የስልጣኔ... Read more »

«ኢንተርፕረነርሺፕ ሲስፋፋ ኢትዮጵያ ትፋፋለች»ዶክተር ወረታው በዛብህ

አዕምሮ ኢንተርፕረነርሺፕ ማስፋፊያ አገልግሎቶች አክሲዮን ማህበር ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሥራ ፈጣሪዎችን ለማፍራት የ30 ዓመት ግብ አስቀምጦ እየተንቀሳቀሰ ያለ ኩባንያ ነው። ኩባንያው 51 አባላት ያሉት ሲሆን፣ 47ቱ በኩባንያው የሰለጠኑ ናቸው። ኩባንያው ወደ ተቋም... Read more »

ለትውልድ የሚተላለፉ የግንባታ ተቋራጮችን የማፍራት ግብ

የሀገሪቱ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ ችግሮች ጠቅለል ተደርገው ሲገለፁ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜና ዋጋና እንዲሁም በሚፈለገው ጥራት አለማጠናቀቅ በሚለው ክፍተት ላይ የሚያርፉ እንደሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልፃሉ። በተለይ የሀገር ውስጥ ተቋራጮች ከዚህ አኳያ ከፍተኛ የኮንስትራክሽን... Read more »

የከበሩ ማዕድናትን እሴት ጨምሮ ለውጭ ገበያ

የምድር በረከት ከሆኑ አያሌ ማዕድናት መካከል የከበሩ ድንጋዮች ይገኙበታል፡፡ እነዚህ የከበሩ ድንጋዮች ወይም ማዕድናት ከሚገኙባቸው አካባቢዎች መካከል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ይጠቀሳል። በክልሉ በተለይ በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የሚገኘው የኦፓል ማዕድን... Read more »

በጦርነት የተጎዱ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ወደ ስራ የመመለስ ጥረት

ባለፉት ዓመታት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከነበረው ጦርነት ጋር ተያይዞ የተፈጠሩ ክስተቶች ለኢንቨስትመንቱ ዘርፍ መሰናክል እንደነበሩ በተደጋጋሚ ተገልጿል። ከጦርነቱ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የኢትዮጵያ ከ‹‹አጎዋ›› (AGOA) መታገድ እና የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጫና የኢንቨስትመንት ዘርፉን... Read more »

 የኤሌክትሮኒክ ግዢ ስርዓት – የመንግሥትን ሀብት ለታለመለት ዓላማ የማዋያ መንገድ

ከመንግሥት ዓመታዊ በጀት ከ60 እስከ 70 በመቶ የሚሆነው ሃብት ለግዥ እንደሚውል መረጃዎች ያመለክታሉ። የግዢ ስርዓቱ በሰዎች የሚፈጸምና በቴክኖሎጂ የተደገፋ ካለመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህ ከፍተኛ መጠን ያለው የመንግሥት በጀት ለምዝበራና ለብልሹ አሰራር እየተጋለጠ... Read more »

 የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ዋስትናዋ የተጠበቀ ኢትዮጵያን የመፍጠር ራዕይ

የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት እና ስነ ምግብ ይፋ የተደረገው ድርጅቱ በ2011 ዓ.ም ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ያ ወቅት ዓለም በምግብ ሥርዓት እና ሥነ ምግብ የተነሳ ወደ ከፋ ችግር እየተንደረደረች ያለችበት... Read more »

የቱሪስት ታክሲ አገልግሎት – የ2 ኤም ቲ አዲስ መንገድ

መንግሥት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የቱሪዝም ዘርፍ ግዙፍ የኢኮኖሚ አቅም ከሚፈጥሩ ዋና ዋና የምጣኔ ሀብት ዘርፎች አንዱ መሆኑን በመገንዘብ ለዘርፉ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል። ይህን ተከትሎም ነባር የቱሪስት መዳረሻዎችን ከማልማት እና በዓለም... Read more »

የተፈጥሮ ሀብቶቹን በሚገባ እንዳይጠቀም መሰረተ ልማት ያጠረው ክልል

ከዚህ ቀደም በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ስር የነበሩትን የምዕራብ ኦሞ፣ የቤንች ሸኮ፣ የከፋ፣ የዳውሮና የሸካ ዞኖች እና የኮንታ ልዩ ወረዳን በአንድነት በመያዝ በኅዳር ወር 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲዊ ሪፐብሊክ 11ኛው... Read more »

የአርሶ አደሩ ተስፋ- ኢኮግሪን የተፈጥሮ ፈሳሽ ማዳበሪያ

ከተመሰረተ ከአስር ዓመት በላይ ያስቆጠረው ኢኮ ግሪን የተፈጥሮ ፈሳሽ ማዳበሪያ በኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስቴር የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያገኘው ነው። ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂ በመባልም የዋንጫና የወርቅ ሜዳሊያም ተሸልሟል። በ2007 ዓ.ምህረትም እንዲሁ በአገር አቀፍ... Read more »