በሀዋሳ ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተገንብተዋል፤ ሌሎች እየተገነቡም ይገኛሉ። ፕሮጀክቶቹ የከተማዋን ገጽታ እንደሚገነቡ፣ የህብረተሰቡን የመሰረተ ልማት ችግሮች እንደሚፈቱ፣ ተጨማሪ ቱሪስቶችን ለመሳብ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ እየተገለጸ ነው። ከፕሮጀክቶቹ መካከልም በተያዘው በጀት ዓመት ብቻ 16 የሚደርሱ... Read more »
መንግሥት በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እያሳደረ ያለውን እና ለሀገር ደህንነትም ስጋት እየሆነ የመጣውን ሕገወጥ የማዕድን ፍለጋ፣ ማምረትና ግብይትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ጥናት በማካሄድ ርምጃዎችን እየወሰደ ስለመሆኑ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በዚህም በሕገወጥ የማዕድን... Read more »
በምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴዎች ውስጥ ጉልህ ሚና ካላቸው ግብዓቶች መካከል አንዱ የፋይናንስ አቅርቦት ነው፡፡ የዚህ ወሳኝ ግብዓት አቅርቦት እጥረት ለብዙ ሀገራት የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ትልቅ ራስ ምታት ሆኖ ይስተዋላል፡፡ የካፒታል ገበያ (Capital Market)... Read more »
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት አዲስ የቅመማ ቅመም የጥራት እና የግብይት መመሪያ አውጥቷል:: መመሪያው አምራቹ የቅመማ ቅመም ምርቱን ከተለመደው አመራረት በተለየ መንገድ ምርትና ምርታማነት እንዲጨምርና በጥራት እንዲመረት ማድረግ የሚያስችል... Read more »
ወቅቱ የ2015/16 የምርት ዘመን የመኸር እርሻ የሚካሄድበት ነው፡፡ የሰብል አብቃይ ክልሎችና አካባቢዎች አርሶ አደር ደጋግሞ በማረስ ሲያለሰልስ የቆየውን ማሳውን በዘር በመሸፈን ስራ ተጠምዷል፡፡ የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልልም በ2015/16 የምርት ዘመን ምርትና... Read more »
በሀገሪቱ ግንባታ በስፋት ይስተዋላል፤ ከፍተኛ የግንባታ ፍላጎት እንዳለም ይገለጻል። በመንግስት የሚካሄዱ የመሰረተ ልማትና ሌሎች ግዙፍ ፕሮጀክቶች፣ በግሉ ዘርፍ የሚካሄዱ የመኖሪያ ቤቶችና የሪልስቴት ህንፃዎች፣ ሆቴሎች፣ ኢንዱስትሪዎች፣ ወዘተ. ግንባታዎች ለእዚህ በአብነት ሊጠቀሱ ይችላሉ። በእዚህ... Read more »
ገና ልጅ እያለ ጀምሮ ከሽቦና ከብረት ጋር ቁርኝት ጥብቅ እንደነበረው ያስታውሳል፡፡ ትኩረት ሰጥቶና ሥራዬ ብሎ ባይከታተለውም ከዕድሜ አቻዎቹ ይልቅ ለፈጠራ ሥራ ነፍሱ ታደላ እንደነበር ቤተሰቡን ጨምሮ ጓደኞቹ ይነግሩት እንደነበርም ያስታውሳል፡፡ ህጻናት አፈር... Read more »
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመሥራት ፍላጎት እያሳዩ ያሉ የሀገር ውስጥ አምራቾች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል፡፡ በምርት፣ በግንባታና በሎጂስቲክስ ዘርፎች ከሚሰማሩ ስምንት ኩባንያዎች (ሰባት የሀገር ውስጥ እና አንድ... Read more »
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት መንግሥት በሚያወጣቸው ፖሊሲዎች እና በመሳሰሉት ላይ የንግዱ ማህበረሰብ ተሳትፎ እንዲታከል ለማድረግ፣ አባላቱ በግብር ክፍያና በታክስ ዙሪያ የሚገጥማቸውን ችግር እንዲሁም የሚያቀርቡትን ቅሬታ ተቀብሎ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር... Read more »
የጮቄ ተራራ ከአዲስ አበባ በ338 ኪ.ሜ እርቀት ላይ በአማራ ክልል የምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኝ ሲሆን 53 ሺህ 558 ሄክታር ይሸፍናል። የ23 ትልልቅ ወንዞችና የ273 ምንጮች መነሻ የሆነው ይኸው አካባቢ፤ ከባህር ወለል በላይ... Read more »