ከብዛት ወደ ጥራት፤ ከአገልግሎት ወደ አምራችነት እየተሸጋገረ ያለው የክልሉ ኢንቨስትመንት

የአማራ ክልል ለኢንቨስትመንቱ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በአዲስ አበባ ጭምር የማስተባበሪያ ቢሮ ከፍቶ እየሰራ መሆኑ የክልሉ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ እገዛ እያደረገ እንደሚገኝ የክልሉ የኢንቨስትመንት ዘርፍ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በአዲስ አበባ... Read more »

 ተስፋ የተጣለበት የአበባ ልማት ወጪ ንግድ

በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስፋፉ ከመጡ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መካከል አንዱ የሆርቲካልቸር ዘርፍ ነው። የሆርቲካልቸር ዘርፍ ከሌሎች የውጭ ንግድ ዘርፎች በተለየ መልኩ በውጭ ምንዛሪ ግኝት ሀገሪቱን በብዙ ይጠቅማሉ ተብለው ከተለዩ ዘርፎች መካከል ተጠቃሽ... Read more »

የኩታ ገጠም አቮካዶ ልማት ተሞክሮ – በሉሜ ወረዳ

 የአፈሩ መጥቆር፣ ሽታና ልስላሴ፣ ተፈጥሮ ለአካባቢው ያበረከተችውን ጸጋ ያመለክታሉ:: ከማለዳ ጀምሮ የጣለው ዝናብ ያረሰረሰው ይህ አፈር የተመልካችን ቀልብ ይስባል:: የአፈሩ ለምነት ማሳው ለሰብልም ሆነ ለአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ምቹ ሊሆን እንደሚችል ያመለክታል:: የጤፍ፣... Read more »

የኢትዮ ቴሌኮም ስኬታማ አፈፃፀም

የተቋማት ስኬት የሀገር እድገትን ከሚያረጋግጡ ዋና ምሰሶዎች ውስጥ ይመደባል። በመንግሥትም ይሁን በግል ኩባንያዎች የሚመሩ ተቋማት የሚያስመዘግቡት እድገት እንዲሁም የሚሰጡት ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት በጥቅል የሀገርን ብልፅግና ያሳካል። ተቋማቱ ከሁሉም በላይ ለዜጎች የኑሮ ውጣ... Read more »

 የማዕድን ሀብት ጥናትና ፍለጋ  የክልሎች የትኩረት አቅጣጫ

ለግንባታው ዘርፍ አስፈላጊ ከሆኑ ግብዓቶች አንዱ የሆነውን የብረት አቅርቦት እጥረት ለመፍታት መንግሥት ለብረታ ብረት ኢንዱስትሪዎች የሚያስፈልገውን ግብዓት ከሀገር ውስጥ ለማቅረብ የሚያስችል አቅጣጫ ማስቀመጡ ይታወቃል። በዚህም ከተለያዩ አካባቢዎች አገልግሎታቸውን የጨረሱ ቁርጥራጭ ብረቶችን በመሰብሰብ... Read more »

ከጦርነት ተፅዕኖ እያገገመ ያለው የኮምቦልቻ ኢንቨስትመንት

በ1943 ዓ.ም እንደተመሰረተች የሚነገርላት የቀድሞዋ ‹‹ቢራሮ›› የአሁኗ ኮምቦልቻ ከተማ፣ ከ1965 ዓ.ም ጀምሮ በማስተር ፕላን የምትመራ ዘመናዊ ከተማ ሆናለች፡፡ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ በሪጂኦፖሊታን ከተማ አስተዳደር መዋቅር እየተዳደረች የምትገኝ ሲሆን፣ በ14 የከተማ እና... Read more »

የኢትዮጵያን ይግዙ – ምርቶችን ማስተዋወቅና ትስስር መፍጠር ያስቻለ መድረክ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢትዮጵያ በተለያዩ አካላት የሚዘጋጁ በርካታ ዓለም አቀፍ እና ሀገራዊ የንግድ ትርኢቶችን /ኤግዚቢሽኖች/ን እያስተናገደች ትገኛለች። በዚህ አመት ብቻ አመት በዓሎችን ምክንያት በማድረግ ከተካሄዱ የንግድ ትርኢቶች ውጭ እንደ የኢትዮጵያን ይግዙ፣ የቆዳና... Read more »

የልጅነት ህልማቸውን በጥረታቸው መኖር የቻሉት ባለስኬት

ሕይወት ፈርጀ ብዙ ናት። ማንኛውም ሰው እዚህ ምድር ላይ ሲኖር አነሰም በዛ የሚኖርለት ዓላማና ምክንያት ይኖረዋል። ዓላማውን ለማሳካትም በሕይወት መንገድ ውስጥ መውጣት መውረድ፤ ማግኘት ማጣት፤ አባጣ ጎርባጣ የሆኑ መንገዶችን ሁሉ ማለፍ የግድ... Read more »

የሰው ሠራሽ አስተውሎት ረቂቅ ፖሊሲው ምን ይዟል?

 በዓለም ላይ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ቴክኖሎጂ ችሎታ እና ብቃት እያደገ መምጣቱ ይነገራል። ከዚህም ጋር ተያይዞ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ሕግና ማዕቀፍ ተዘጋጅቶለት በአግባቡ ካልተመራ በሰው ልጆች ሕይወት እና አኗኗር ላይ ስጋት... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብር የግብርናው ዘርፍ ቱሩፋቶች

ኢትዮጵያ ላለፉት አራት አመታት በተከታታይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አነሳሽነት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብርን ተግብራለች። በዚህም 20 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ 25 ቢሊዮን ችግኞችን መትከል ተችሏል። ሀገሪቱ ሁለተኛውን ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ... Read more »