የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ታላላቅ የግንባታ ኩባንያዎች መካከል አንዱ ነው:: ኢንተርፕራይዙ ዘመናዊ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችንና በሥራቸው አንቱ የተባሉ ሙያተኞችን በመያዝም ይታወቃል። በተለይም በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጥሮ አቀማመጣቸውና በአየር ፀባያቸው አስቸጋሪ የሚባሉ... Read more »
በፈርኒቸር ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ተሰማርቶ የተለያዩ የቤትና የቢሮ ቁሳቁሶችን ማምረትና በዘርፉ ስልጠና መስጠት ከጀመረ 12 ዓመታት አስቆጥሯል። ፈርኒቸሮች በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ መመልከት የሁልጊዜ ቁጭቱ ነው። ይህን ቁጭት በሥራ... Read more »
ስለ ወርቅ ስናነሳ አሁን አሁን ቀድመን የምናስበው ሕገወጥነትን ነው። ምክንያቱም እንደ ሀገር ያለው ወርቅ በሕገወጦች አማካኝነት እየተወሰደ በሕገወጥ መንገድ ይቸበቸባል። ከዚያም መንግሥት በየጊዜው የወርቅ ምርታቸውን ገቢ ማምጣት አልቻለም ይላል። እንደውም በአንድ ወቅት... Read more »
ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት የሆነው የሲዳማ ክልል ለኢንቨስትመንት ዘርፍ እድገት በርካታ ምቹ ሁኔታዎች ያሉት ክልል ነው። ክልሉ ያለው ሀብት ሀገርን የሚያኮራ፣ ባለሀብቶችን በኢንቨስትመንት ለመሰማራት የሚያነሳሳ እና የሕዝብን የልማት ጥያቄ ለመመለስ ምቹ ሁኔታዎችን... Read more »
በግሉ ዘርፍ እና በመንግሥት መካከል እንደ ድልድይ ሆኖ የሚያገለግለው የኢትዮጵያ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፤ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል በፖሊሲና አሰራሮች ትግበራ ሂደት ባጋጠሙ እንቅፋቶች ላይ በመነጋገር፣ መፍትሔ ማፈላለግና የማሻሻያ ርምጃዎች እንዲወሰዱ ማድረግ... Read more »
ለሰብሎች እድገት ወደ 18 የሚደርሱ ንጥረ ነገሮች እንደሚያስፈልጉ መረጃዎች ያመለክታሉ። ሶስት ያህሉ ንጥረ ነገሮች ከውሃና አየር (Carbon, hydrogen and oxygen) ውስጥ የሚያገኙ ሲሆን፣ አብዛኛዎቹ ግን ከአፈር ውስጥ ነው የሚያገኙት። የአፈሩ ፒ ኤች... Read more »
የኢትዮጵያ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት፤ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ከፓን አፍሪካ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ጋር በጋራ በመሆን “የቱሪዝም ዘርፍ በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ” ከሰሞኑ አንድ የምክክር መድረክ በስካይ ላይት ሆቴል... Read more »
ከኢትዮጵያ ጥንታዊና ታሪካዊ ከተሞች አንዷ ጅማ ናት። ጅማ ስትነሳም ንጉስ አባጅፋር ቀድመው ይታወሳሉ። ንጉሡ በመልካም ግንኙነትና አስተዳደር እሴታቸውም ለጅማ ከተማ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ትልቅ ዕሴት ጥለው ያለፉ መሆናቸው በርካቶች ይመሰክሩላቸዋል። ጅማ በቡና... Read more »
“የሥራ እድልን የሚፈጥር፣ የኑሮ ውጣ ውረድን የሚቀንስ ሃሳብ ሁሌም ከግለሰቦች ይፈልቃል” የሚል አመለካከት አለ። ስኬታማ ግለሰቦች ከራሳቸው፣ ከቤተሰባቸው አልፈው ለሀገርና ለትውልድ የሚቆይ ወረት፣ እውቀትና ጥበብ ያኖራሉ። በእርግጥም እያንዳንዱ ሰው አንዳች የተለየ ተሰጥኦና... Read more »
በዓለማችን ብዙ የኖራ ድንጋይ ክምችቶች እንዳሉ ይነገራል። ከዓለም ሀገራት አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያም የተፈጥሮ ሀብቱ በስፋት ካላቸው ሀገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች። የማዕድን ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያሳየው ከ900 ሚሊዮን ቶን በላይ የኖራ ድንጋይ ሀብት... Read more »