የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ የብልጽግና ጉዞ የላቀ አበርክቶ እንዳለው ይታወቃል። ዘርፉ ለሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ ያለውን አበርክቶ ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ እንዲቻል በየክልሉ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጆች የድርሻቸውን... Read more »
ክረምት በበሬ አርሰው በጭቃ ኮትኩተው ለሚያበሉን አርሶ አደሮች ልዩ ጊዜ ነው፡፡ አርሶ አደሮች ጎተራቸውን የሚሞሉበት፣ መሠረት የሚጥሉበትና ለሌሎች ተስፋ የሚሆኑበት ጊዜ በመሆኑም አጥብቀው ይወዱታል፤ ይናፍቁታልም፡፡ እናም እነዚህ ወራት ማንም እንዲነካባቸው አይፈልጉም፤ አይፈቅዱምም፡፡... Read more »
አዲስ አበባ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገች ትገኛለች። የከተማዋን ዕድገት ተከትሎ በተለይ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት እና ፍላጎት መመጣጠን አልቻለም። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበዛ የመጣው የነዋሪዎቿ ቁጥርም የውሃ ፍላጎቷ ከዓመት ዓመት እንዲጨምር ካደረጉ ምክንያቶች... Read more »
ሕይወቷን ሙሉ ለዲዛይኒንግ ሙያ ሰጥታለች። ወደ ሙያው ከገባች 30 ዓመታት ተቆጥረዋል። ዲዛይኒንግ በኢትዮጵያ እምብዛም ሳይታወቅ ጀምሮ ሙያው ላይ ነበረች። ሥራውን ለማስተዋወቅና ለማሳደግ እልህ አስጨራሽ ትግል አድርጋለች። ዘርፉን ማሳደግ ቀላልና በእሷ ጥረት ብቻ... Read more »
በሀገራችን የከበሩ ማዕድናት አይነትና የክምችት መጠን በሚፈለገው ልክ በጥናትና በምርምር ተለይተው ባለመታወቃቸው ምክንያት ከዘርፉ ሊገኝ የሚገባው ጥቅምን ማስጠበቅ እንዳልተቻለ የዘርፉ ምሁራን በተለያየ ጊዜ ሲያነሱ ይደመጣል። በገበያ ውስጥም ከውስን ማዕድናት ውጪ ጥቅም ላይ... Read more »
በበርካታ የዓለም አገራት የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ ውስጥ ገዝፎ የሚታየው ‹‹የመንግሥትና የግል ዘርፍ አጋርነት›› (Public Private Partnership – PPP) ነው። አሰራሩ በየጊዜው እያደገ የመጣና ሚናው ከፍተኛ ሲሆን፤ በብዙ አገራት መንግሥታዊ አገልግሎቶችን በግሉ ዘርፍ... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ሥራ ኤጀንሲ በ2015 በጀት ዓመት አቅዶ ያከናወናቸውን ወደኋላ የቀረባቸውን ተግባራት ከሰሞኑ ገምግሟል። በግምገማውም ውጤታማ የሆነባቸውንና ቀሪ የቤት ሥራዎቹን በመለየት በቀጣዩ በጀት ዓመት ለሚሠራቸው ሥራዎች መነሻ ዕቅድ በማዘጋጀት... Read more »
የሰው ልጅ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ሁሉ ወደ ዲጅታላይዜሽን እየተቀየረ ባለበት በዚህ ዘመን ከዲጅታል ቴክኖሎጂ ውጭ መሆን እጅግ ከባድ ነው። ስለዚህም ወደን ብቻ ሳይሆን ተገደንም የዲጅታሉን ዓለም እንቀላቀላለን። አሁን ጊዜን፣ ወጪንና ጉልበትን ለመቆጠብ... Read more »
የኢትዮጵያ ግብርናን ስናነሳ ብዙ ለውጦች የታዩበት ቢሆንም ብዙ ችግሮችን ማስተናገድም እንደቻለ በማዳበሪያ ዙሪያ እየሆነ ያለውን ብቻ ማንሳት በቂ ነው። ግብርናው ተፈጥሯዊ ማዳበሪያዎችን መጠቀም ትቶ ከጊዜ ወደ ጊዜ በአፈር ማዳበሪያ ላይ ጥገኛ ሆኗል።... Read more »
በኢትዮጵያ ለቱሪስት መስዕብነት የሚሆኑ ታሪካዊ፣ ተፈጥሯዊ ስፍራዎች በእጅጉ በርካታ ናቸው። አገሪቱ ምድረ ቀደምትና የሰው ዘር መገኛ ምድር ከመሆኗ አንፃር በእጅጉ ሲበዛ አስደናቂ ሃብቶች ባለቤት ነች። ይሁን እንጂ ዓለማችን ላይ በጎብኚዎች መዳረሻነት ከሚታወቁት... Read more »