የምርት አቅርቦትና የገበያ ማዕከላትን በማስፋት የበዓል ወቅት ገበያን ማረጋጋት

የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት በኢትዮጵያ ፈታኝ ጉዳይ ሆኖ ቆይቷል። ችግሩ ኅብረተሰቡን በእጅጉ እየፈተነ ሲሆን፣ ችግሩ በምርት አቅርቦት እጥረትና በሕገወጥ ነጋዴዎች እንዲሁም ደላላዎች እየተባባሰ ቀጥሏል። በኢትዮጵያ እየተባባሰ ለመጣው የኑሮ ውድነት ዓለም አቀፍ ጫናዎችም... Read more »

 አጋጣሚዎችን ለመፍትሔ ያዋለው የፈጠራ ሥራዎች ባለቤት

ጎይቶም ገብረዮሐንስ ይባላል። የሁለት ፈጠራ ሥራዎች ባለቤት ነው። እነዚህም ተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠም አደጋን መከላከል የሚያስችል አውቶማቲክ ጠቋሚ መሣሪያ እና የጫማ ሶልን በኬሚካል የሚያጸዳ ማሽን ናቸው። በፈጠራ ውጤቶቹ በ2012ዓ.ም ከአእምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት... Read more »

 የሰብል ጥበቃውን በጋራ ርብርብ

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ 2011 ዓ.ም ለኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ኬንያ እንዲሁም አጎራባቻቸው እጅግ ፈታኝ ጊዜ ነበር። ያ ዓመት የበረሃ አንበጣ መንጋ በሀገሮቹ በከፍተኛ ሁኔታ ጉዳት ያደረሰበት ነበር። ከኬንያ ውጭ ባሉ ሀገራት መሰል የአንበጣ መንጋ ሲከሰት... Read more »

የካዳስተር ትግበራ ውጤታማነት ማሳያዋ አዳማ ከተማ

ካዳስተር የመሬት ይዞታን መሠረት ያደረገ የመሬት መረጃ ሥርዓት ነው፡፡ የሚደራጁት መረጃዎች በዋናነት ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ አንደኛው የካርታ መረጃ (spatial data) የሚባለው ሲሆን፣ የይዞታውን መገኛ ቦታ፣ ወሰኑን፣ ስፋቱንና ቅርፁን፣ አጎራባች ይዞታዎችን እና አዋሳኝ... Read more »

 ለአየር ንብረት ጥበቃና ለኢኮኖሚያዊ ዕድገት ተስፋ የተጣለበት የሊቲየም ማዕድን

ዓለም ከሚታመስበት ግን ደግሞ መፍትሔ ከጠፋላቸው ችግሮች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ አንዱ ነው፡፡ በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተላቸው ተፈጥሯዊ ክስተቶች ሲፈተኑ ይስተዋላል፡፡ የምድራችን ሙቀት መጠን ከቀን ቀን በመጨመሩ የተነሳ... Read more »

 የባለፀጋው ክልል ተስፋ ሰጪ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ

ከዚህ ቀደም በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ስር የነበሩትን የምዕራብ ኦሞ፣ የቤንች ሸኮ፣ የከፋ፣ የዳውሮና የሸካ ዞኖች እና የኮንታ ልዩ ወረዳን (ልዩ ወረዳው አሁን በዞን ደረጃ ተደራጅቷል) በአንድነት በመያዝ በኅዳር ወር 2014... Read more »

 በንግዱ ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችና ቀጣይ ትኩረቶች

ለአንድ አገር ኢኮኖሚያዊ እድገት የንግዱ ዘርፍ ትልቅ ድርሻ አለው። ከጉልት ጀምሮ እስከ ጅምላና ችርቻሮ እንዲሁም እስከ አስመጪና ላኪ ደረጃ ያለው የንግድ ሰንሰለት ለአገሪቷ ኢኮኖሚ መነቃቃትም ሆነ መቀዛቀዝ አበርክቶው ጉልህ ነው። የንግዱ ዘርፍ... Read more »

የዲጅታል ዘመን አመራር

አሁን ያለንበት ዲጅታላይዜሽን ዓለም በየዕለቱ ተለዋዋጭ ክስተቶችን እያስተናገደች ትገኛለች። በየጊዜው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እየተፈጠሩና ትግበራ ላይ እየዋሉ ይገኛሉ። እነዚህን ቴክኖሎጂዎች አውቆና ተረድቶ ወደ ተግባር ለመተርጎም ዘመኑን የዋጀ ክህሎት እና እውቀት ባለቤት መሆንና ራስን... Read more »

የኢንቨስትመንት እምርታ በሰው ዘር መገኛው ምድር

የሰው ዘር መገኛ ምድር የሆነው የአፋር ክልል፣ እምቅ የሆነ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤትም ነው። የክልሉ ሀብት ሀገርን የሚያኮራ፣ ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ የሚያነሳሳ እና የሕዝብን የልማት ጥያቄ ለመመለስ ምቹ ሁኔታዎችን የሚፈጥር መልካም አጋጣሚና ፀጋ... Read more »

ለዘመናዊ የግብይት ሥርዓት- የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርሻ

 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አገልግሎቱን ለማሻሻልና የተሳለጠ ለማድረግ፤ ምርት አቅራቢውን፣ ላኪውን፣ የሕብረት ሥራ ማህበራትንና አርሶ አደሩን በአንድነት ለማገልገል እየሰራ መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይም የደንበኞችን ፍላጎት በማሟላት ሀገሪቷ የምታገኘውን የውጭ ምንዛሪ መጠን ለማሳደግ ከፍተኛ... Read more »