ሙያና ሙያተኛን ማገናኘት- የትውልድን መንገድ መጥረግ

በቱሪዝም ዘርፍ ላይ አተኩረው የሚሰሩ የትምህርት ተቋማት ተቀዳሚ ድርሻ ዘመኑ የሚጠይቀውን እውቀት ማስጨበጥ፣ በተግባርና በንድፈ ሃሳብ የተሻለ እውቀት እንዲኖር ማስቻል ነው። በተለይ ኢትዮጵያ ያላትን የመስህብ ሀብቶች ያማከለና መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ... Read more »

የአምራች ዘርፉን የቦታ እጥረት የመፍታት ቁርጠኝነት

ለሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት እድገት ጉልህ ሥፍራ እንዳላቸው ታምኖባቸው በትኩረት እየተሰራባቸው ከሚገኙ አምስት ዘርፎች መካከል አንዱ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ነው። በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ እስከ አሁን በግብርና የተያዘውን ሥፍራ በሂደት እንዲይዝ የሚጠበቀውም ይሄው የኢንዱስትሪው ዘርፍ... Read more »

በቡና ላይ እሴት በመጨመር ለዓለም እያስተዋወቀ ያለው ዩኒዬን

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጳጉሜን ቀናትን በተለያዩ ስያሜዎች ማክበር እየተለመደ መጥቷል። ስያሜዎቹ መሠረት በማድረግ የሚካሄዱ ዝግጅቶችም ዜጎች በአንድነት፣ በሰላም፣ በፍቅር፣ በይቅርታ፣ በመረዳዳትና በጠንካራ የሥራ ባህል መኖርን እንዲያጎለብቱና በአዲሱ ዓመት ብሩህ ተስፋ እንዲታያቸው ተጨማሪ... Read more »

አምራችነትን ማሳደግ ለመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግርና ዘላቂ እድገት

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ናት። የአገሪቱ ግዙፍ የአምራች ኃይል አቅም፣ ተፈጥሯዊ አቀማመጥ እንዲሁም አመቺ ሕጋዊ ማዕቀፎች ለዘርፉ እድገት አወንታዊ አስተዋፅዖ ከሚያበረክቱ መልካም አጋጣሚዎችና አስቻይ ሁኔታዎች መካከል ይጠቀሳሉ። ሀገሪቱ በኢንዱስትሪ... Read more »

አቅርቦትን በማስፋትና ህገወጥነትን በመቆጣጠር የኑሮ ውድነትን የማረጋጋት ስራ

ዓለም አቀፋዊና አገራዊ በሆኑ በርካታ ምክንያቶች የተነሳ በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት የሸማቹን አቅም በእጅጉ እየተፈታተነው ይገኛል። መንግሥት ይህን መሰረታዊ ችግር ለመፍታት የተለያዩ መንገዶችን ቀይሶ መስራቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ለእዚህም የኑሮ ውድነቱን ሊያረግቡ... Read more »

የሜትሮሎጂ ትንበያውን ለግብርናው ውጤታማነት

በኢትዮጵያ የግብርናው ሥራ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በሁለት ዋና ዋና ወቅቶች ተከፋፍሎ ነው በስፋት ሲከናወን የኖረው፤ በበልግና በመኸር። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የበጋ ወቅት የመስኖ ስራ ሌላው ሰፊው የግብርና ስራ ሆኖ መጥቷል።... Read more »

 ቁጭት የወለደው ስኬት-ከሳውዲ እስከ ባቢሌ

‹‹ሴቶችን ማስተማር ማህበረሰብን ማስተማር ነው›› የሚባለው ያለምክንያት አይደለም፡፡ ከራሳቸው አልፈውም ቤተሰባቸውን፣ የአካባቢያቸውን ማህበ ረሰብና የሀገሪቱን ዜጎች ህይወት የመቀየር ትልቅ አቅም ስለአላቸው ነው፡፡ እርግጥ ነው ሴቶች ከተማሩ ቱሩፋቱ ብዙ ነው፡፡ የመማሩን ዕድል ካገኙ... Read more »

የትራፊክ ፍሰቱን ማሳለጥ የጀመረው መንገድ

የሀገሪቱን የወጪ ገቢ ንግድ እንቅስቀሴ በማሳለጥ አገልግሎት ሲሰጥ የኖረ መንገድ ነው፤ ከአዲስ አበባ ከተማ መውጫና መግቢያ በር መንገዶች አንዱ ሆኖ ሲያገልግል ኖሯል፡፡ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ ፍሰት መሸከም አቅሙን ለማሳደግና አገልግሎቱን ይበልጥ በተሳለጠ... Read more »

 በሕገወጦች የተፈተነው የክልሉ የወርቅ ማዕድን

በማዕድን ሀብታቸው ከሚታወቁት ክልሎች መካከል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ይጠቀሳል። ክልሉ በትኩረት ከሚሠራባቸው ማዕድናት መካከል የመጀመሪያዎቹ እንደ ወርቅ ያሉት የኤክስፖርት ማዕድናት ናቸው፤ እንደ ድንጋይ ከሰል ባሉት የኢንዱስትሪ ግብአት ማዕድናት ላይም በትኩረት እየሠራ... Read more »

 ለመነቃቃት የሚታገለው የትግራይ ኢንቨስትመንት

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከነበረው ጦርነት ጋር ተያይዞ የተፈጠሩ ክስተቶች ለኢንቨስትመቱ ዘርፍ መሰናክል እንደነበሩ በተደጋጋሚ ተገልጿል። ከጦርነቱ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የኢትዮጵያ ከ‹‹አጎዋ›› (AGOA) መታገድ እና የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጫና የኢንቨስትመንት ዘርፉን ከፈተኑት ተግዳሮቶች... Read more »