የውሃ ማሞቂያን በተኪ ምርት

ወጣት አዲሱ ባዬ ይባላል። የጎንደር ከተማ ነዋሪ ነው። የውሃ መስመር ዝርጋታ ባለሙያ ሲሆን በሥራው ከውሃ ጋር ከሚገናኙ ማቴሪያል (ቁሳቁስ) ጋር የቀረበ ግንኙነት አለው። የውሃ መስመሮች ዝርጋታ ሲዘረጋ በአብዛኛው ከሚገጥሙት ችግሮች ውስጥ አንዱ... Read more »

 ማንጎን የመታደግ ሥራ – በምርምር ግብረ ኃይሉ

 የማንጎ ተከል በዓለም በበረሃና በበረሃ ቀመስ አካባቢዎች የሚበቅል ስለመሆኑ መረጃዎች ያመለክታሉ። የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥና የገቢ ምንጭ በመሆን ያገልግላል። አሴት ተጨምሮበትም ይሁን ሳይጨመርበት ለውጭ ገበያ እየቀረበ ለሀገሮች የውጭ ምንዛሬ ያስገኛል። ለሰው ልጅ የተሟላ... Read more »

 አምራችና ሸማቹን ያማከለው የግብርና ምርቶች ገበያ ማዕከል

አዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ዓመት መቃረቢያ ላይ አንድ ግዙፍ የግብይት ማዕከል አስመርቃለች፡፡ የግብይት ማዕከሉ የግብርና ምርቶች የሚከማቹበትና የሚሸጡበት ሲሆን፣ አምራቹን እና ተጠቃሚውን ለማገናኘት አና የግብርና ምርቶችን ዋጋ ለማረጋጋት በሚልም የተገባ ነው፡፡ ዘመናዊ... Read more »

የስራ ባህል፣ ልምድና ጥሪትን አቀናጅቶ በሙሉ አቅም የመሥራት ውጤት

በበዓል ወቅት ከቤተዘመድ ጋር መገናኘትና መጠያየቅ የኢትዮጵያውያን የኖረ ባህል ነው፡፡ መጠያየቅ ሲባል ደግሞ እንዲያው በደረቁ አይደለም። ሰው እንደ አቅሙና ፍላጎቱ አቅሙ የፈቀደውን በማድረግ ወዳጅ ዘመዱን፣ ቤተሰቡንና ጓደኛውን ይጠይቃል፡፡ ፍራፍሬ፣ ዳቦና ኬክ ይዞ... Read more »

 የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› አምራችነትን አጠናክሮ የማስቀጠል ንቅናቄ

 ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ነች። ይሁን እንጂ በዓይነትም ሆነ በብዛት በርካታ የሆኑት የዘርፉ ችግሮች የሚገባትን ጥቅም እንዳታገኝ አድርጓታል። በተጨማሪ ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ ሲነገርለት የቆየው መዋቅራዊ የምጣኔ ሃብት ሽግግር... Read more »

የመንግሥት ግዥከጥሬ ገንዘብ ወደ ዲጅታል አሠራር

ኢትዮጵያን ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጅታል ትራንስፎርሜሽን ለማስገባት በሚደረገው ጥረት አበረታች ለውጦች እየመጡ መሆናቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። መንግሥት አቅም በፈቀደ መልኩ ዘመናዊ የክፍያ ሥርዓትን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችሉ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ዲጅታል ኢትዮጵያን በ2025 ዕውን... Read more »

ፍሬያማነታቸው የታየው አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻ ፕሮጀክቶች

ቱሪዝም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ በጎ ተፅእኖ ከሚያሳድሩ አምስት ዋና ዋና ዘርፎች መካከል ተመድቦ በመንግሥት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል። ዘርፉ በርካታ የሰው ኃይል የማሳተፍ አቅም ያለው ከመሆኑም በላይ የሥራ አጥ ቁጥርን በመቀነስ ረገድ ጉልህ... Read more »

ለሀገራዊ የስንዴ ልማት ስኬት ዘላቂነት

ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ውጤታማ መሆኗን መንግሥት ሲገልጽ ቆይቷል፤ የስንዴ ልማቱ ሀገሪቱ ስንዴ ከውጭ ለማስገባት የምታወጣውን የውጭ ምንዛሬ ያዳነም ሆኗል። የሀገሪቱን የስንዴ ፍላጎት ከማሟላት አልፎ ሀገሪቱ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ስንዴ ለጎረቤት ሀገሮች ገበያ... Read more »

እያደገ የመጣውን ገቢ የመሰብሰብ አቅም ለማጎልበት

ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ግብር የመክፈል ታሪክ ያላት ሀገር ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ኢኮኖሚዋ ከሚያመነጨው አንጻር ተመጣጣኝ የሆነ ገቢ መሰብሰብ ተስኗት የቆየ ስለመሆኑ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በሀገሪቱ ከፍተኛ ገቢ ተሰበሰበ በተባለባቸው ወቅቶች ሁሉ ተያይዞ የሚነሳውም... Read more »

 የመኸር ወቅት እርሻ ልዩ ትኩረቶች

ከአራቱ ወቅቶች መካከል አንዱ የሆነውና በበጋ እና በክረምት መካከል የሚገኘው የመኸር ወቅት፣ የቀኖቹ ቆይታ የሚቀንስበት እንዲሁም የሙቀቱ መጠን ዝቅ የሚልበትና ምድሪቱ በአረንጓዴ ጸጋዋ የምታሸበርቅበት የለውጥ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ወቅት እጽዋት አንዳንድ ባህሪዎቻቸውን... Read more »