የወንዝ ዳርቻ ልማቱን ለዘርፈ ብዙ ፋይዳ

የአዲስ አበባ ወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ዶ/ር የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም በይፋ መጀመሩ ይታወሳል። 29 ቢሊየን ብር ወጪ እንደሚጠይቅ የተነገረለት ይህ ፕሮጀክት፤ በወንዝ ዳርቻዎቿ ላይ... Read more »

 ሊትየም ወደ ማምረት እየተሸጋገረ ያለው ኩባንያ

ኢትዮጵያ በማዕድን ሃብት ዕምቅ አቅም እንዳላት መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ሀገሪቱ ከዚህ እምቅ አቅም እየተጠቀመች ያለችው በተወሰኑት ማዕድናት ለእዚያውም በተወሰነ መጠን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ለአብነትም ሀገሪቱ ከወርቅ ማዕድኗ ስትጠቀም የቆየች ብትሆንም አሁንም አብዛኛው አመራረቷ ከባህላዊ... Read more »

ስኬታማውና ለተሻለ ውጤት የሚተጋው የድሬዳዋ ኢንቨስትመንት

በኢንዱስትሪ መነኸሪያነታቸው ከሚታወቁት የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችው ‹‹የበረሃዋ ገነት›› ድሬዳዋ፣ የነዋሪዎቿ እንግዳ ተቀባይነትና አስደናቂ ኅብር ለኢንቨስትመንት ሥራ ምቹና ተመራጭ ያደርጋታል።ድሬዳዋ በማምረቻ ዘርፍ (Manufactur­ing Sector) የተሻለ የኢንቨስትመንት አቅምና ምቹ ሁኔታ አላት።የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር... Read more »

 ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒቶችን – ለንግዱ ዘርፍ ማነቃቅያ

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከሚሠራቸው ሥራዎች መካከል ንግድና ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት አንዱ ነው፡፡ ንግድና ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትም የተለያዩ ዓለም አቀፍና ሀገር አቀፍ ባዛርና ኤግዚቢሽኖችን ያዘጋጃል፡፡ ምክር ቤቱ የንግዱን ማህበረሰብ በማሰባሰብ በሚያዘጋጃቸው... Read more »

ተስፋ ሰጪዎቹ የክልሉ እምቅ ሀብቶች- ቡና፣ሻይና ቅመማ ቅመም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተፈጥሮ ሀብት የታደለ ክልል ስለመሆኑ በስፋት ይነገራል። ክልሉ በተፈጥሮ ሃብት የታደለ እንደመሆኑ በርካታ የሰብል ምርቶችን ጨምሮ፤ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቅባት እህሎች እንዲሁም ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም በስፋት ይመረታል።... Read more »

 ተደራሽነቱን በማስፋት የሀገር ኩራት የሆነው ባንክ

በሀገሪቱ የባንክ አገልግሎትን በማስተዋወቅ እና በማዳረስ ግንባር ቀደም ነው። በኢኮኖሚያዊ ዕድገቷ ላይም አሻራውን በማኖር 80 ዓመታትን ተሻግሯል። አዛውንቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሪፎርም ሥራዎቹ እየታደሰ አዳዲስ አገልግሎቶችንና አሰራሮችን በማምጣት አድማሱን እያሰፋ በአገልግሎትና ተደራሽነቱ... Read more »

የዓባይ ግድብ የከፍታ ላይ ከፍታዎች

የዓባይ ግድብ ግንባታ ብዙ ፈተናዎች አልፎ እነሆ በየጊዜው የምስራች ማሰማቱን ቀጥሏል። ባለፉት አመታት የግድቡን ሦስተኛ ዙር የውሃ ሙሌት ዜና ሰምተናል፤ በ2014 ዓ.ም ሚያዝያ ወር ላይ ደግሞ በአንድ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ብርሃን... Read more »

 የክልሉን የድንጋይ ከሰል ልማት ከፍላጐት ፣ጥራትና ገበያ የማጣጣም ጥረት

በድንጋይ ከሰል ምርት ከሚታወቁት አካባቢዎች አንዱ አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ነው፡፡ ክልሉ ከፍተኛ ኃይል ማመንጨት የሚችሉ የድንጋይ ከሰል ምርቶች የሚገኝበት እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ በተለይ የክልሉ ዳውሮ፣ ኮንታ እንዲሁም ከፋ ዞኖች በድንጋይ... Read more »

 የ ‹‹ብሪክስ›› አባልነት – ለኢንቨስትመንት ዘርፍ እድገት

ከዓለም የቆዳ ስፋት 27 በመቶ በሚሸፍኑት፣ ከዓለም ሕዝብ የ42 በመቶው ባለቤት በሆኑት፣ ለጠቅላላው የዓለም ምርት 27 በመቶ ያህሉን በሚያበረክቱት እንዲሁም በፈጣን የምጣኔ ሀብት እድገት ላይ ከሚገኙ የዓለም ሀገራት መካከል ግንባር ቀደሞች በሆኑት... Read more »

 ቡናን ማስተዋወቅንና አዳዲስ የገበያ መዳረሻዎችን ማስፋትን ያለመው ጉባኤና ኤግዚቢሽን

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው የግብርና ምርቶች መካከል ቡና አንዱ ነው፡፡ በርካታ የቡና ቤተሰቦችን ያቀፈ ሲሆን፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳዎቹም ከፍተኛ ናቸው፡፡ ቡና በአገሪቱ ያለውን የላቀ ኢኮኖሚያዊ ድርሻ ማሳደግ እንዲቻል በልማቱም በግብይቱም... Read more »