የቀይ ሽንኩርት ዋጋ ንረትና የገበያ ማረጋጋቱ ሥራ

በተለያዩ የምግብ ሸቀጦች ላይ በአናት በአናቱ እየተስተዋለ ያለው የዋጋ ጭማሪ ኅብረተሰቡን እያማረረ ይገኛል። ይህ መፍትሔ ያጣ የዋጋ ጭማሪ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የማኅበረሰብ ክፍሎች ከመፈተኑ ባለፈ አጠቃላይ የኑሮ ውድነቱን እያባባሰው ነው። በአሁኑ... Read more »

ከግብርናው ዘርፍ የተሻለ ውጤት ለማግኘት የሚደረግ ጥረት- በደቡብ ምዕራብ ክልል

የበርካታ ተፈጥሯዊና ማኅበራዊ እሴቶች ባለቤት የሆነው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለእርሻና ለእንስሳት እርባታ ምቹ ሥነምህዳር ያለበት ክልል ነው:: ለክልሉና ለሀገራዊው ምጣኔ ሀብት ስትራቴጂክ ፋይዳ ካላቸው የግብርና ምርቶች መካከል ቡና፣ ቅመማ ቅመም፣... Read more »

ዘንድሮ እንደሚጠናቀቅ የሚጠበቀው የኮልፌ ጠቅላላ ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰቡን መሠረታዊ ችግሮች የሚቀርፉና ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን እየገነባ ለአገልግሎት ክፍት እያደረገ ይገኛል። ፕሮጀክቶቹ የመዲናዋን ውበት የሚጠብቁ፣ ለኑሮ፣ ለመዝናኛ፣ ለአገልግሎት ምቹ እንዲሆኑ ተደርገው የሚገነቡም ናቸው። ከተማ አስተዳደሩ ፕሮጀክቶቹን እያስገነባ... Read more »

 ሕክምናን ከትምህርት፣ የቡና ንግድን ከቤተሰብ

ሴቶች በማንኛውም የሥራ ዘርፍ ተሰማርተው መስራት እንደሚችሉ በተለያዩ መስኮች ተሰማርተው ውጤታማ ከሆኑ ሴቶች መረዳት ይቻላል። ይህን የሚያደርጉት ደግሞ በቤት ውስጥ ኃላፊነት ተጠምደው ውለው እያደሩም ነው። አደባባይ እንዳይወጡ፣ በየትኛውም ሥራ ተሰማርተው እንዳይሰሩ በሚያደርጉ... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የድንጋይ ከሰል ማዕድን ልማት

“የድንጋይ ከሰል” የኃይል ምንጭ አማራጭ በመሆን በኢንዱስትሪዎች ውስጥ በእጅጉ ከሚፈለጉ ማዕድናት መካከል አንዱ ነው፡፡ ከኢንዱስትሪዎቹ ቀደም ሲልም የሰው ልጅ ከሚጠቀምባቸው ጥንታዊ የኃይል አማራጮች አንዱም ነበር፡፡ በአሁኑ ጊዜም ይህ ማዕድን የተለያየ ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች... Read more »

 የባለሀብቶችን ተሳትፎ ከግብርና አሻግሮ የማስፋት አዲስ ጥረት

ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንቱ ዘርፍ የሰጠችውን ትኩረት ተከትሎ መንግሥት የግሉ ዘርፍ በኢንቨስትመንቱ ዘርፍ እንዲሰማራ በየጊዜው ምቹ ሁኔታዎችን ሲፈጥር ቆይቷል፡፡ ሀገሪቱ በኢንቨስትመንቱ ዘርፍ መሰማራት ለሚፈልጉ አካላት ያላትን እምቅ አቅም በማሳየት፣ ዘርፉን የሚያሳድጉ ሕጎችን በማውጣትና በመሳሰሉት... Read more »

ኢትዮጵያን በቡና ከማስተዋወቅ ባለፈ የቡና ቱሪዝም መዳረሻ ማድረግን ያለመው መድረክ

ምርትና አገልግሎትን ለማስተዋወቅ እንዲሁም ጠንካራ የገበያ ትስስር ለመፍጠር ኤግዚቢሽኖችና ባዛሮች ትልቅ ድርሻ አላቸው፡፡ በተለይም ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛሮች አገርን ከማስተዋወቅ ባለፈ የገበያ ትስሰር በመፍጠር፣ የልምድ ልውውጥና የቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ ጉልህ አበርክቶ እንዳላቸው... Read more »

 ተጠናክሮ የቀጠለው የግሪሳ ወፍን የመከላከል ሥራ

የግብርና ሥራ ብዙ ድካምና ልፋት ይጠይቃል:: አርሶ አደሩ ማሳውን አርሶና አለስልሶ በተለይ በዘር ከመሸፈን አንስቶ ምርቱን ወደ ጎተራ እስከሚያስገባ ድረስ ባሉት ጊዜያት በርካታ ፈተናዎች ሊገጥሙት ይችላሉ:: ምን ቡቃያው ቢያምር፣ የሰብሉ ቁመና ቢያጓጓ፣... Read more »

የዩኔስኮ – የዓለም ቅርስ የመምረጫ መስፈርት

ቅርሶች ያለፈውን፣ ዛሬ ላይ የምንኖረውን እና ወደፊት የሚከሰተውን ሁነት የሚወክሉ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፉ የሰው ልጆች ሀብት ናቸው። ባህላዊ እና ተፈጥሯዊ ቅርሶቻችን የማይተኩ የሕይወት ምንጮች እና መነሻዎች እንደሆኑ ይታመናል። ከዚህ መነሻ ዩኔስኮ... Read more »

 በጣሳ ችርቻሮ ተጀምሮ ለዓለም ገበያ የበቃው የቡና ንግድ

ኢትዮጵያ የቡና መገኛ አገር እንደመሆኗ ቡና ለሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል፤ ሀገሪቱ በ2014 በጀት ዓመት አንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ዶላር፣ በ2015 በጀት ዓመት ደግሞ አንድ ነጥብ 33 ቢሊየን ዶላር ማግኘቷ... Read more »