ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ረገድ ዘመኑ የደረሰበት የቴክኖሎጂ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚያግዙ ቴክኖሎጂዎችን ማስተዋወቅና ማስፋፋትን ይጠይቃል። ይህም የመንግሥትንና የግሉን ዘርፍ ቅንጅትና ትብብር የሚጠይቅ ሲሆን የግሉ ዘርፍ ቴክኖሎጂ በመፍጠር፣ በማስፋፋት ረገድ ያለው ሚና... Read more »
በኢትዮጵያ የግብርና ምርትን ለማሳደግና የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ከተነደፉት ስትራቴጂዎች መካከል የመስኖ ልማትን ማስፋፋት ተጠቃሽ ነው። የመስኖ ልማት ሥራን በማስፋፋት ረገድም በሀገሪቱ የምግብ ዋስትና ክፍተት ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ አነስተኛ ይዞታ ያላቸውን አርሶ አደሮች... Read more »
ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብቷ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሀገር በዓለም ከቀዳሚዎቹ ተርታ እንደምትገኝ ይነገርላታል፡፡ ለከብት እርባታና ሥጋ ምርትም እንዲሁ የተመቸች ሀገር ስለመሆኗ የሚመሰክሩ ብዙዎች ናቸው፡፡ በርካታ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች በሥጋ ምርት ተሰማርተው እየተንቀሳቀሱ የሚገኙትም... Read more »
የብዙ ሀገራት ተሞክሮ እንደሚያሳየው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በሚያድግበት ወቅት በመሠረተ ልማት፣ በቤቶች ልማት፣ ወዘተ. የሚታየው ለውጥ እንዳለ ሆኖ ዘርፉ ለአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት እድገት፣ ለሥራ እድል ፈጠራ፣ ለእውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር የሚያበረክተው አስተዋጽኦም በዚያው... Read more »
በኢትዮጵያ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ካላቸው እንዲሁም በከፍተኛ ሁኔታ ወርቅ ከሚመረትባቸው ክልሎች መካከል የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ይጠቀሳል። ክልሉ ወርቅ በተለይ በባህላዊ መንገድ በስፋት ይመረትበታል። በወርቅ ልማት በአብዛኛው የተሰማሩት አነስተኛ አምራቾች ናቸው። ከቅርብ ጊዜ... Read more »
በማዕድን፣ በውሃ፣ በመሬት ሀብቶች ባለጸጋነቱ የሚታወቀው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፤ በግብርና፣ በማምረቻና በአገልግሎት ዘርፎች ለሚከናወኑ የኢንቨስትመንት ተግባራት እምቅ አቅም ያለው አካባቢ ነው። የክልሉ ሕዝብ ዋና የኢኮኖሚ መሠረት ግብርና ሲሆን ከ92 በመቶ በላይ የሚሆነው... Read more »
እንደ ሀገር ጤናማና የተረጋጋ የሀገር ውስጥ ብሎም የጠረፍ ንግድ ሥርዓት መፍጠር እንዳልተቻለ ይገለጻል። ሕገወጥ ንግድ እየተባባሰ መጥቷል፤ ሕገወጥ ንግድ በሕገወጦች የሚከወን እንደመሆኑ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው በንግድ ሥርዓቱ ውስጥ በተሰማሩ ሕገወጦች ሳቢያ... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም በግብርና እና በምግብ መስክ ጥሩ የአየር ንብረት እና ጂኦግራፊያዊ ሁኔታ፣ ሰፋፊ የእርሻ መሬት እና የተትረፈረፈ የውሃ ሀብቶች ካሉባቸው ጥቂት የዓለም ሀገራት አንዷ እንደሆነች ይገለጻል። ሀገሪቱም እነዚህን ምቹ ሁኔታዎች በመጠቀም በ2023... Read more »
በአዳራሹ የተገኙ ታዳሚዎች በዞኑ የቱሪስት መስህቦች ላይ በኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንስቲትዩትና በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የቀረቡ የውይይት መነሻ ጽሁፎችን አዳምጠው ጥያቄዎችን፣ ማብራሪያዎችንና አስተያየቶችን በማንሳት መምከራቸውን ቀጥለዋል። እምቅ ሀብቱ ብዙ መሆኑ፣ ግን እንዳልለማ ይጠቀሳል፤ ለእዚህ ችግር... Read more »
ቡና ለሀገሪቱ፣ ለአርሶ አደሩ፣ በዘርፉ ለተሰማራው የንግዱ ማህበረሰብና በእሴት ሰንሰለት ውስጥ ለሚገኙ ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች በሙሉ የላቀ ምጣኔ ሀብታዊ ፋይዳ እንዳለው ይታወቃል:: ከአርሶ አደሩ ጀምሮ ብዙ ሚሊዮኖች ህዝብ በእሴት ሰንሰለት ውስጥ የሚንቀሳቀስበት... Read more »