በየጊዜው እያሻቀበ የመጣው የዋጋ ንረት የኅብረተሰቡን፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል ኑሮ እጅግ የከበደ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ለዋጋ ንረቱ የተለያዩ ምክንያቶች ሲጠቀሱ ቆይተዋል፡፡ መሠረታዊ የሆኑ የምጣኔ ኃብት መዋቅሮች አለመስተካከል፣ የሰላምና የፀጥታ መደፍረስ፣... Read more »
የአማራ ክልል በተፈጥሮ ሀብቶች ባለጸጋ ከሆኑ ክልሎች አንዱ ነው:: ከእነዚህ የተፈጥሮ ሀብቶቹ ውስጥ የማዕድን ሀብት ተጠቃሽ ነው:: ከክልሉ እምቅ የማዕድን ሀብት ክምችቶች መካከልም እንደ ወርቅ፣ ኦፓል (የከበሩ ማዕድናት)፣ የድንጋይ ከሰል፣ ጂብሰም፣ የኖራ... Read more »
ሀገራት የወጪና ገቢ ንግዳቸውን ለማቀላጠፍና የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰታቸውን ለማሳደግ ብሎም አጠቃላይ ምጣኔ ሀብታዊ እድገታቸውን ለማሻሻል ከሚተገብሯቸው አሰራሮች መካከል አንዱ ነፃ የንግድ ቀጣናዎችን (Free Trade Zones) ማቋቋም ነው፡፡ ነፃ የንግድ ቀጣና ‹‹ልዩ... Read more »
ሀገራት የተለያዩ አላማዎችን ታሳቢ ያደረጉ ኤግዚቢሽንና ባዛሮችን በማካሄድ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን ያገኛሉ። ኤግዚቢሽንና ባዛሮቹ በዋናነት የገበያ ትስስርን በመፍጠር፣ የልምድ ልውውጥ በማድረግና በሀገር ውስጥ ያለውን የቴክኖሎጂና የምርት አቅም ለመረዳት ያግዛሉ። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ... Read more »
ኢትዮጵያ ቡናን ጨምሮ ለተለያዩ የግብርና ምርቶች በሚሆን የአየር ንብረትና ለም መሬት የታደለች ናት፡፡ በቡና መገኛነቷ ትታወቃለች፤ በቡና ምርቷም ከቀዳሚዎቹ ተርታ ትሰለፋለች፡፡ እነዚህ ሁሉ በቡና ዘርፍ ትልቅ አቅም እንዳላት ይመሰክራሉ። ቡና ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ... Read more »
ብርቱዎች የዕለት ኑሯቸውን ለማሸነፍ ብሎም ነገን የተሻለ ለማድረግ ዛሬ ላይ በብዙ ይጥራሉ፤ ይውተረተራሉ፡፡ ለጥረታቸው ስኬትም የተለያዩ አማራጮችን ይጠቀማሉ፡፡ ከእነዚህ አማራጮች መካከል የገንዘብ ቁጠባና ብድር የፋይናንስ ተቋማት ይገኙበታል። የቁጠባና ብድር ተቋም ሰዎች የቆጠቡትን... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን የከተማዋን የመንገድ መሠረተ ልማት ለማሻሻልና ለማዘመን እየሠራ ይገኛል፡፡ መንገዶች የአገልግሎት ዘመናቸው የተራዘመ እንዲሆን ለማድረግ የጥገና ሥራዎችን ይሰራል። በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ መንገዶች ላይ የከተማዋን የመንገድ ኔትወርክ... Read more »
ወጣት ላይሽ ደረስ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪ ናት። በከበሩ ማዕድናት ቆረጣና ማስዋብ ሥራ ከተሰማራች ስምንት ዓመታት ተቆጥረዋል። በሥራው ለመሰማራት ካነሳሷት ምክንያቶች አንዱ በአካባቢዋ የሚገኙ የከበሩ ማዕድናት እሴት ሲጨመርባቸው መዳረሻቸው ባህር ማዶ መሆኑ... Read more »
የተትረፈረፈ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት የሆነው የሲዳማ ክልል፣ ለኢንቨስትመንት ዘርፍ እድገት በርካታ ምቹ ሁኔታዎችም አሉት፡፡ ክልሉ ያለው ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት ሀገርን የሚያኮራ፣ ባለሀብቶችን በኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ የሚያነሳሳ እና የሕዝብን የልማት ጥያቄ ለመመለስ ምቹ ሁኔታዎችን... Read more »
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር በእንስሳት ሀብቷ ዕምቅ አቅም ቢኖራትም በስጋ ወጪ ንግድ የሚፈለገውን ያህል ውጤት ማምጣት እንዳልቻለች ይነገራል። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ። ከምክንያቶቹ መካከልም በእንስሳት አቅርቦትና ጥራት ላይ የሚታየው ክፍተትና የኮንትሮባንድ ንግድ በዋናነት... Read more »