የጥቁር ድንጋይ ቴክኖሎጂ- ለኮንስትራክሽን ግብዓት

የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ተኪ ምርቶች መጠቀም ተገቢና ሊደገፍ የሚያሻው ጉዳይ ነው። ለኮንስትራክሽን ዘርፍ ግብዓት መሆን ከሚችሉ ጥሬ ዕቃዎች መካከልም ባዛልት ወይም ጥቁር ድንጋይ አንዱ ነው። ይህ ባዛልት ወይም ጥቁር ድንጋይ ለኮንስትራክሽን... Read more »

 በማዕድን ልማት እየተጋ ያለው ዋዳፍ ኢትዮጵያ

በርካታ ሀገራት በከርሰ ምድር ውስጥ ያለውን ማዕድን በአግባቡ አውቀው፣ ለይተውና አልምተው መጠቀም በመቻላቸው ማደግና መበልጸግ እንደቻሉ መረጃዎች ያሳያሉ። ይህ ዕውነታ በኢትዮጵያም ተመሳሳይ መሆኑ ዕሙን ነው። ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ እድገት የማይተካ ሚና ያለውን የማዕድን... Read more »

 አምራቹን ከገዢው፤ ከልምድና ከቴክኖሎጂ ያገናኘው ኤክስፖ

የማዕድን ሀብትን ለማልማት ወሳኝ ከሆኑት መካከል የዘርፉ ኢንቨስትመንት ይጠቀሳል። የማዕድን ዘርፉን ኢንቨስትመንት ለመሳብ ከሚያስችሉ ሥራዎች መካከል ደግሞ ኤክስፖ አንዱ እንደሆነ ይታመናል። ኢትዮጵያም ይህንን የማዕድን ሀብትንና የማዕድን ዘርፉን ለማልማት የተዘጋጁ ምቹ ሁኔታዎችን የሚያስተዋውቀውን፣... Read more »

 በሽርክና አቅምን በማጎልበት አምራችነትን የማሳደግ ጥረት

መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ተብሎ ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት አንዱ ነው፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሦስት ዋና ዋና መሰረታዊ ተልዕኮዎች አሏቸው። እነዚህ ተልዕኮዎቻቸውም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ፣... Read more »

 በገበያ ትስስርና የገጽታ ግንባታ አላማውን ያሳካው ጉባኤ

የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ ቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማሕበር ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በቅርቡ ለ12ኛ ጊዜ ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና የቅባት እህሎች ጉባኤ አካሂዷል። ጉባኤው በርካታ የዘርፉ ተዋናዮች ተሳትፈዋል። ጉባኤው ዘርፉን ለማሳደግ፣... Read more »

 የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የቴሌኮሙኒኬሽንና የፋይናንስ አገልግሎቶች ተደራሽነት መስፋፋት

ኢትዮጵያ በቴሌኮም አገልግሎቶች ተደራሽነት ላይ በስፋት እየሰራች ትገኛለች፡፡ ኢትዮቴሌኮም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ይህን ስራ ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ በዚህም የቴሌኮም መሰረተ ልማቶችን በመላ ሀገሪቱ በመገንባት ሀገሪቱና ዜጎች ከዘርፉ ማግኘት ያለባቸውን አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡... Read more »

 አምራችና ሸማችን በዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂ

የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ከተቋቋሙ ተቋማት መካከል አንዱ ነው፡፡ ተቋሙ በግብርናው ዘርፍ ለረዥም ጊዜ የቆዩና ትላልቅ ማነቆ የሆኑ ችግሮችን በመለየት ለተለዩት ችግሮችም እንዲሁ የመፍትሔ ሃሳቦችን በማመንጨት ምርትና ምርታማነት እንዲያድግና አምራችና... Read more »

 የቃሊቲ ሞዴል መናኸሪያ ግንባታ – በማጠናቀቂያ ምዕራፍ

በአገሪቱ በቀጣይ ለሚገነቡ መናኸሪያዎች ሞዴል ተደርጎ በዘመናዊ መልኩ እየተገነባ የሚገኘው የቃሊቲ መናኸሪያ፣ በአንድ ጊዜ ከ120 በላይ አገር አቀፍ አውቶቡሶችን እንዲያስተናግድ ተደርጎ እየተገነባ ነው። አጠቃላይ ግንባታው በሶስት ነጥብ ዘጠኝ ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍ... Read more »

የአየር መንገዱ የስኬት በረራዎች

ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግሥት ከሚተዳደሩና ስኬታማ ከሆኑ ድርጅቶች መካከል ግንባር ቀደሙ ነው። ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ ላይ በማስተዋወቅም እንዲሁ ይጠቀሳል፡፡ በዓለም የአቪየሽን ኢንዱስትሪ አየር መንገዱ በሚሰጣቸው ቀልጣፋና ምቹ አገልግሎቶቹ የተነሳ ተፈላጊነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ... Read more »

ኩባንያዎችን መሳቢያው ቴክኖሎጂና እውቀት ማሸጋገሪያው – የማዕድን ኤክስፖ

ኢትዮጵያ በሀገር በቀል ኢኮኖሚው ማሻሻያው የምጣኔ ሀብቱ ምሰሶ አድርጋ ከያዘቻቸው አምስት ዘርፎች መካከል የማእድን ዘርፍ አንዱ ነው። ይህን ታሳቢ በማድረግ በዘርፉ እንደ ሀገርም በክልሎችም በስፋት እየተሰራ ይገኛል። ዘርፉን ለማልማት ማእድናት በጥናት የመለየት... Read more »