በኢንዱስትሪ መናኸሪያነታቸው ከሚታወቁት የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችው ‹‹የበረሃዋ ገነት›› ድሬዳዋ፣ የነዋሪዎቿ እንግዳ ተቀባይነትና አስደናቂ ኅብር ለኢንቨስትመንት ሥራ ምቹና ተመራጭ ያደርጋታል። ድሬዳዋ በማምረቻ ዘርፍ (Manufacturing Sector) የተሻለ የኢንቨስትመንት አቅምና ምቹ ሁኔታ አላት።... Read more »
ዲጅታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ረገድ በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ ናቸው፤ ይህን ተከትሎም ለውጦችም እየተመዘገቡ ይገኛሉ:: ለዚህም የመብራትና የመሳሰሉት የአገልግሎቶች፣ የነዳጅ ግዥ ፣ የግብር ክፍያዎች በዲጂታል ቴክኖሎጂ እየተፈጸሙ ያሉበትን ሁኔታ በማሳያነት መጥቀስ ይቻላል:: ይህን... Read more »
ከኢትዮጵያ ሕዝብ 85 በመቶ ያህሉ አርሶ አደር መሆኑ ይነገራል፡፡ ይህ አርሶ አደር የሀገሪቷ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት በሆነው የግብርና ሥራ ይተዳደራል። መንግሥት የዚህን አርሶ አደር አመራረትና ሕይወት እየሠራ ይገኛል፡፡ አርሶ አደሩን ከእጅ ወደአፍ... Read more »
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ በተለያዩ መሠረታዊ ችግሮች ተተብትቦ ይገኛል። የግብዓት እጥረት፣ የአቅም ውስንነት፣ የሙስና መንሰራፋት፣ የፕሮጀክት ማኔጅመንት ብቃት ማነስ፣ የፋይናንስ አቅርቦት አለመኖር ከዋና ዋናዎቹ የዘርፉ ችግሮች መካከል መሆናቸው ይጠቀሳል። በሀገሪቱ ለሚታየው የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች... Read more »
ኢትዮጵያ በቱሪዝም ሀብታቸው ከሚታወቁት የዓለም ሀገሮች አንዷ ናት። ሁሉም ዓይነት የቱሪዝም ሀብቶች ያሉባት በመባልም ትታወቃለች። በአያሌ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ መስህቦቿ፣ ብሔራዊ ፓርኮቿ፣ ደማቅ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ሥርዓቶቿ፣ የአያሌ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እናት መሆኗ በፈጠረላት... Read more »
ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ሀገር ናት። ቀደም ባሉት ጊዜያት ይህንን የማዕድን ሀብት አልምቶ ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ እምብዛም አልተሰራም፤ ማዕድናት በጥናት ለመለየት በተከናወነ ተግባር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በጥናት የተለዩት ማዕድናት 30... Read more »
የኢትዮጵያ የማምረቻ ዘርፍ በርካታ ችግሮች እንዲቃለሉና የመዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግር እቅዱ እንዲሳካ ዘርፈ ብዙ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛሉ:: እነዚህ ጥረቶች ሀገሪቱ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ካላት እምቅ አቅምና ከዘርፉ ችግሮች ስፋት አንፃር ሲመዘኑ በቂ ባይሆኑም... Read more »
ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ በቅርቡ መካሄዱ ይታወቃል። በኤክስፖው ላይ ሀገሪቱ በማዕድን ሀብት ባለጸጋ መሆኗን በሚገባ ያመላከቱ በርካታ የማዕድን ዓይነቶች ለእይታ ቀርበዋል። የወርቅ፣ የድንጋይ ከሰል፣ የብረት፣ እንደ ኦፓል ያሉ... Read more »
በዚህ የዲጂታል ዘመን የሀገሮች ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች የሚከወኑት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ነው፡፡ የመረጃ ልውውጡ፣ ክፍያው፣ ሕክምናው፣ ትምህርቱ፣ ግብርናው፣ ግንባታው፣ ኢንዱስትሪው፣ ወዘተ… ከእዚህ ቴክኖሎጂ ውጭ ሊሆን አይችልም፡፡ ኢትዮጵያም የዲጂታል ቴክኖሎጂ አስፈላጊነትን በማመን... Read more »
አሁን ያለንበት ወቅት 2016/17 የመኸር ምርት የሚሰበሰብበትና አርሶ አደሩ ለቀጣይ ሥራ የሚዘጋጅበት ነው። ‹‹አንድ ክረምት የነቀለውን አስር ክረምት አይመልሰውም›› እንደሚባለው አርሶ አደር የክረምት ወቅት በረከቱን ሰብስቦ ጎተራውን ይሞላል። ከዚያም የቀጣዩን ሥራ ለማስጀመር... Read more »