ሜካናይዜሽንን በማስፋፋት የአንበሳውንድርሻ እየተጫወተ ያለው ባንክ

 በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለውን የምርትና ምርታማነት እድገት ለማስቀጠል፣ አርሶ አደሩን ከእጅ ወደ አፍ አመራራት ለማውጣት ሚናቸው ከፍተኛ ከሆነ ቴክኖሎጂዎች መካከል የሜካናይዜሽንን ማስፋፋት አንዱ ነው። ሜካናይዜሽን ማሳን ለዘር በማዘጋጀት፣ በዘር በመሸፈን፣ ሰብሉ ሲደርስም... Read more »

 ጠንካራ መሠረት የጣለው የንግድ ሥራ- ከኢትዮጵያ እስከ ቻይና

የንግድ ሥራቸውን አሀዱ ያሉት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ባጠናቀቁ ማግሥት ነው። ‹‹ወጣት የነበር ጣት›› እንዲሉ የንግድ ሥራውን በከፍተኛ ፍላጎትና ጉጉት፣ በብዙ ጥረትና ትጋት ነው የተቀላቀሉት፡፡ የንግድ ሥራውን በዕውቀት ለመምራትም በኢትዮጵያም በቻይናም ብዙ ወጥተዋል፤ ወርደዋል፡፡... Read more »

የከበሩ ማዕድናትን እሴት ጨምሮ ለገበያ ማቅረብ

ኢትዮጵያ የበርካታ ዓይነቶች ማዕድናት ባለጸጋ ናት፤ ከእነዚህም መካከል ኦፓል፣ ኤምራልድ፣ ሩቢ፣ ሳፋየር ፣አኳመሪን፣ ቶርመሪን፣ አማዞናይት፣ ኳርትስና ሌሎች የከበሩ ማዕድናት ይጠቀሳሉ። ማዕድናቱ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እንደሚገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ። በቅርቡ የተካሄደው የማዕድን ኤክስፖም ይህንኑ... Read more »

ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ውጤታማነት

የአምራች ኢንተርፕራይዞች ችግሮች እንዲቃለሉና ኢንተርፕራይዞቹ በመዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግር ሂደት የሚኖራቸው ሚና እንዲያድግ ዘርፈ ብዙ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛሉ፡፡ ኢንተርፕራይዞቹ የእርስ በእርስ ግንኙነት እንዲኖራቸውና የገበያ ትስስር እንዲፈጥሩ የሚከናወኑት ተግባራት ከእነዚህ ጥረቶች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡... Read more »

በጥናት ላይ ለተመሠረተ ተወዳዳሪ የንግድ ሥርዓት

ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በዋናነት ከተሰጡት ተልዕኮዎች መካከል የንግድ አሠራርን ማዘመን፣ ግልጽ፣ ተደራሽና ፍትሃዊ ውድድር የሰፈነበት እንዲሆን ማድረግ የሚሉት ይጠቀሳሉ፡፡ ቀጠናዊ ትስስርን ማጠናከር፣ የውጭ ንግድን ማስፋትና ማሳደግ፣ የዕቃዎችንና አገልግሎት የጥራት ደረጃ ማዘጋጀትና... Read more »

 ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን እውን ለማድረግ- የአጋሮች ድጋፍ

ኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂን ሙሉ በሙሉ ለመተግበር በቁርጠኝነት በመሥራት ላይ ትገኛለች። ይህንንም እውን ለማድረግ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ቀርጻ ተግባራዊ እያደረገች ትገኛለች። ስትራቴጂው ተግባራዊ መደረግ ከጀመረ ሦስት ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን... Read more »

በክልሉ ለመኸር ወቅት የተያዘውን እቅድ ለማሳካት ለአዝመራው ስብሰባ ትኩረት ተሰጥቷል

ግብርና የምጣኔ ሀብት መሠረቷ ለሆነው ኢትዮጵያ አሁን ያለንበት ወቅት አዝመራ የሚሰበሰብበት ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የሚጀመርበት ነው። የግብርናው ምርትና ምርታማነት በእጅጉ ለማሳደግ እየተደረገ ባለው ርብርብ ውስጥ ይህ... Read more »

የከተማዋን ፈጣን እድገት ታሳቢ አድርጎ እየተዘጋጀ ያለው አዲስ መዋቅራዊ ፕላን

ከተማዋ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው ዋና ጎዳና ላይ መገኘቷ፣ የአየር ፀባይዋ፣ የመሬት አቀማመጧና የመሳሰሉት ምቹ ሁኔታዎቿ ለኢንዱስትሪ፣ ለአገልግሎት ዘርፍና ለመሳሰሉት የኢንቨስትመንት ሥራዎች፣ ለመኖሪያነት ምቹ እንድትሆን እንዳደረጓት ይገለጻል። በከተማዋ ለኢንቨስትመንት፣ ለመኖሪያ ቤትና... Read more »

መቂ ባቱ – የአርሶ አደሩን ተስፋ ያለመለመው ኅብረት ሥራ ዩኒየን

አብዛኛው የኢትዮጵያ አርሶ አደር ምርቱን ወደገበያ አውጥቶ ፍትሀዊ በሆነ ዋጋ ለመሸጥና ከዚያም ተጠቃሚ ለመሆን ሲቸገር ይስተዋላል፡፡ በብዙ ልፋትና ድካም ያመረተው የደላላ ሲሳይ እየሆነ ይገኛል፡፡ የምርቱ የበለጠ ተጠቃሚዎች ህገወጥ ደላሎችና ደላሎች ብቻ መሆናቸው... Read more »

 የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል – አዋጩ የኢንዱስትሪዎች የኃይል አማራጭ

ኢትዮጵያ እንደ ሲሚንቶ፣ ብረትና የመሳሰሉት ፋብሪካዎች ላሉት ኢንዱስትሪዎቿ የሚያስፈልጋትን የድንጋይ ከሰል ምርት ከውጭ በማስመጣት ስትጠቀም ቆይታለች። ለእዚህም ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ምንዛሪ አውላለች። ይህ እየሆነ ያለው ደግሞ በሀገሪቱ ለድንጋይ ከሰል ምርት የሚያስፈልገው... Read more »