ዘመኑ ዘመናዊ የግንባታ አሰራሮች ተግባራዊ እየሆኑ ያለቡት ነው። የግንባታውም ዘርፍ ዘመኑን በዋጁ ቴክኖሎጂዎች እየተካሄደ ሲሆን፣ የአለማችን ትላልቅ ከተሞች ሰማይ ጠቀስ ግንባታዎች የዚሁ ውጤት መሆናቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ቴክኖሎጂዎች የግንባታውን ስራ እያቀለጠፉ በአጭር ጊዜ... Read more »
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገ ክልል ነው። በክልሉ ከፍተኛ ክምችት ያለው የማዕድናት ሀብቶች ይገኙበታል። ከእነዚህም ውስጥ የድንጋይ ከሰል፣ የከበሩ ማዕድናት፣ የኢንዱስትሪ፣ የኮንስትራክሽን እና የመሳሳሉ በርካታ ማዕድናት የሚገኙበት ክልል ነው። ክልሉ በተለይ... Read more »
ኢትዮጵያ ለስኳር ልማት ዘርፍ ትልቅና እምቅ አቅም አላት:: ሀገሪቱ ዘርፉን ለማስፋፋትና ምርታማነቱን ለማሳደግ የሚያስችል ከፍተኛ የሰው ኃይልና የተፈጥሮ ሀብት ባለቤትም ናት:: በተለይም ለሸንኮራ አገዳ ልማት ተስማሚ የሆነው የአየር ንብረቷ፣ በመስኖ ሊለማ የሚችል... Read more »
እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት እንዲሁም እንደ ሀገር በምግብ ራስን ለመቻል በሚደረገው ጥረት መንግሥት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ሰፋፊ ተግባራት እየተከናወኑ ሲሆን፣ በእነዚህም ምርትና ምርታማነት በየዓመቱ እየጨመረ ይገኛል። በተለይ... Read more »
የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ማሳደግ የመንግሥት ቁልፍ ጉዳይ ነው። ለእዚህም በማዳበሪያ አቅርቦት፣ በማሳና በሜካናይዜሽን እንዲሁም ለሜካናይዜሽን ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር በታመነበት ኩታ ገጠም ማሳ ማስፋፋት ላይ በትኩረት እየተሠራ ይገኛል። መንግሥት ለምርትና ምርታማነት ማሳደጉ... Read more »
በከተሞች መካከል የሚደረጉ ውድደሮች እና የልምድ ልውውጦች ለከተሞች ፈጣን እድገት ጉልህ ፋይዳው እንዳለው ይታመናል። ባለፉት ዓመታት ከተሞች በጋራ ለመሥራት ያግዘናል ያሉትን የከተሞች ፎረም መስርተው ሲሠሩና የልምድ ልውውጥ ሲያደርጉ ከነበረበት ሁኔታም መረዳት የሚቻለው... Read more »
ኢትዮጵያውያንን አንገት ከሚያስደፉ ጉዳዮች መካከል ድህነት አንዱና ዋነኛው ነው:: ለዚህም በ1977 ዓ.ም ተከስቶ የነበረው ድርቅና እሱን ተከትሎ የተከሰተው ረሃብ በሀገሪቱ ዜጎችና ገጽታ ላይ ጥሎት ያለፈው ትልቅ ጠባሳ ይጠቀሳል:: በወቅቱ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሕጻናት... Read more »
የአፋር ክልል ‹‹የሰው ዘር መገኛ፤ የቱሪስት መስህቦች መዳረሻ፤ የበረሃ ገነት›› በመባል ይታወቃል። ክልሉ ከፍተኛ የማዕድን ሀብት ክምችት ካለባቸው የሀገሪቷ ክልሎች መካከል ተጠቃሹ መሆኑን ከክልሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። እንደ ጨው፣ ወርቅ፣ ኦፓል፣ ኮፐር፣... Read more »
መንግሥት መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ብሎ ትኩረት ከሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት አንዱ ነው:: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሦስት ዋና ዋና መሠረታዊ ተልዕኮዎች አላቸው:: እነዚህ ተልዕኮዎቻቸው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት... Read more »
መንግሥት የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ችግሮች ለማቃለል የተለያዩ ተግባሮች እያከናወነ ይገኛል። ከእነዚህም መካከል የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ይጠቀሳል። በተለያዩ ምክንያቶች ሥራ አቁመው ከነበሩ ኢንዱስትሪዎች መካከል በርካታ የሚባሉት በንቅናቄው ወደ ሥራ ተመልሰዋል። ንቅናቄው በሀገር አቀፍ ደረጃ... Read more »