መሬትን በተቀናጀና በተናበበ መንገድ ማስተዳደርና መምራት ያስፈለገበት ዘመን

 የሀገሪቱ የመሬት አስተዳደር ነባራዊ ሁኔታ ሲታይ መሬት ላይ ፍላጎት ያላቸው ተቋማት ወይም መሬትን እንዲመሩ የተቋቋሙ መንግሥታዊ ተቋማት በርካታ ናቸው። ይህ አሰራር ተቀናጅቶ መሬትን በማስተዳደር በኩል አለመግባባት እንዲፈጠር፣ የግጭት መንስኤ እንዲሆን እያደረገ መሆኑ... Read more »

ቡና ቀማሹ ሥራ ፈጣሪ

 የዛሬው የስኬት እንግዳችን አቶ ምኒልክ ሀብቱ ይባላሉ። የምኒልክ ኢንጅነሪንግና የ‹‹ቲፒካ ስፒሻሊቲ ኮፊ›› ማኔጂንግ ዳይሬክተር ናቸው። ውልደታቸውም ሆነ እድገታቸው አዲስ አበባ ውስጥ ነው። ከ11 ቤተሰብ አባላት ካሉበት ቤተሰብ የወጡት እኚሁ ሰው ወላጆቻቸው ሥራ... Read more »

 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ተስፋ ሰጪ የማዕድን ልማት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በበርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች የበለጸገ ነው፡፡ በክልሉ ከፍተኛ ክምችት ያለው የማዕድናት ሀብት ይገኛል፡፡ እንደ ወርቅ ያሉ የከበሩ ማዕድናት፣ ለኢንዱስትሪ፣ ለኮንስትራክሽን እና ለመሳሳሉት በግብአትነት ሊውሉ የሚችሉ እንደ ድንጋይ ከሰል... Read more »

 ስኬታማው የሀገር በቀል ኩባንያዎች የኢንዱስትሪ ፓርኮች ተሳትፎ

በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮች በስራ እድል ፈጠራ፣ በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትና በቴክኖሎጂ ሽግግር ለሀገራዊ ምጣኔ ሀብት እድገት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እያበረከቱ እና ኢትዮጵያ የአፍሪካ የማምረቻ መነኻሪያ (Manu­facturing Hub) እንድትሆን የሚደረገውን ጥረት... Read more »

ግንባታቸው የተጓተተ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ በትኩረት እየሠራ ያለው ዩኒቨርሲቲ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቀዳሚውና ፈር ቀዳጅ ዩኒቨርሲቲ ነው። ዩኒቨርሲቲው በረጅም ዘመን አገልግሎቱ በርካታ ምሑራንን አፍርቷል፤ ለሀገርና ሕዝብ የጠቀሙ የምርምር ሥራዎችን አካሂዷል። ዩኒቨርሲቲው እነዚህን ኃላፊነቶቹን በቀጣይም ለመወጣት እያካሄዳቸው ከሚገኙ ተግባሮች መካከል ለመማር... Read more »

የብረትናብረትነክማዕድናትልማትንእውንየማድረግጅማሮዎች

በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ሰፊ ትኩረት ከተሰጣቸው ዘርፎች መካከል አንዱ የማዕድን ዘርፍ ነው። ይህ ሁኔታ ሀገሪቱ በዘርፉ ያላትን እምቅ የማእድን ሀብት በማልማት የሀገር ውስጥ የማእድን ፍላጎትን በመሸፈንና ከውጭ የሚመጡትን የማእድን ምርቶች በሀገር... Read more »

 አበረታች አፈጻጸም የተመዘገበበት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት

የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በግብርና፣ በማእድን፣ በቱሪዝም፣ በኢንዱስትሪና በመሳሰሉት ዘርፎች ለሚካሄዱ የኢንቨስትመንት ስራዎች ሊውሉ የሚችሉ እምቅ ሀብቶች ያሉት ክልል ነው፡፡ ክልሉ አስደናቂ የሆነ መልከዓምድራዊ አቀማመጥ፣ ልምላሜና የተፈጥሮ ሀብት ያለው በመሆኑም የባለሀብቶችን... Read more »

 ዘላቂና አስተማማኝ ወደብ – ለሁሉን አቀፍ ኢኮኖሚ ተጠቃሚነት

ወደብ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ ሚና እንዳለው እሙን ነው:: በተለይ እንደኢትዮጵያ ላሉ ወደብ አልባ ሀገራት ደግሞ የህልውና ጉዳይ ነው:: ኢትዮጵያ ላለፉት 30 ዓመታት ወደብ አልባ መሆንዋ ለወጪ እና ለገቢ ንግድ የጅቡቲን... Read more »

 የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ጥረት የሚያሻው የከተማ ግብርና

ለአንድ ሀገር የዜጎችን የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ወሳኝና ቀዳሚ ሥራ ነው። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ኢኮኖሚያቸው በግብርና ላይ ተመስርቶ ለኖረ ሀገሮች የምግብ ዋስትና ዋነኛው ማረጋገጫ መንገድ ግብርና እንደመሆኑ ለእዚህ ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ መስራት... Read more »

ልምድና ዕውቀትን በማጣመር የተጀመረ የንግድ ሥራ

ወላጅ አባቷ ረጅሙን የሕይወት ጉዟቸውን በተለያዩ የንግድ ሥራዎች አሳልፈዋል፡፡ ልጆቻቸው ግን ትኩረታቸውን ትምህርታቸው ላይ ብቻ እንዲያደርጉ በማሰብ በከፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር አሳድገዋል፡፡ እሳቸው ከተሰማሩባቸው የንግድ ሥራዎች መካከል አንዱ በአነስተኛ መጭመቂያ ማሽን ዘይት አምርቶ... Read more »