ተጠባቂው የድንጋይ ከሰል አምራች ፋብሪካ

ኢትዮጵያ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ለኢንዱስትሪዎቿ የሚያስፈልጋትን የድንጋይ ከሰል ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ምንዛሬ በመመደብ ከውጭ ስታስገባ ቆይታለች። ይህ ደግሞ ሲሆን የኖረው ሀገሪቱ በቂ የድንጋይ ከሰል ጥሬ እቃ ክምችት እያላት ነው፡፡ መንግስት... Read more »

 አገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን የኢንቨስትመንት ዘርፉን የማሳደግ ጥረት

የሲዳማ ክልል በሁሉም የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት የሚያስችል እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት ነው። ክልሉ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት የሀገር ኢኮኖሚ ዋልታ የሆኑ ምርቶች መገኛ ነው። በርካታ የክልሉ አካባቢዎች በቡና አብቃይነታቸው ይታወቃሉ። ለኢንዱስትሪው ዘርፍ... Read more »

ምርታማነትንና የግብይት ሠንሰለትን ውጤታማ የሚያደርግ ፕሮጀክት

በኢትዮጵያ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በተከናወኑ ተግባሮች ምርትና ምርታማነት እያደገ መጥቷል:: ምርትና ምርታማነቱን ከዚህም በላይ ሊያድግ እንደሚችል ታምኖበት እየተሰራ ይገኛል:: የምርትና ምርታማነት ማደግ ብቻውን ግን አርሶ አደሩንም ሀገርንም ተጠቃሚ ሊያደርግ አይችልም:: ከዚሁ... Read more »

ቀጣናዊ ትስስር – ለአርብቶ አደሩ የላቀ ተጠቃሚነት

በቆላማ አካባቢዎች ኑሮውን ያደረገው የኢትዮጵያ አርብቶ አደር የኑሮ መሠረቱ ለሆኑት እንስሳት ግጦሽና ውሃ ፍለጋ ብርድና ቁሩ፤ ሐሩሩና ፀሐዩ ሳይበግረው ዘወትር ይማስናል።ለራሱ ይሄነው የሚለው ጥሪት ሳይቀረው ከልጆቹ ለማይለያቸው ከብቶቹ፤ በጎቹ፤ ፍየልና ግመሎቹ ሲል... Read more »

ፅናትና ታታሪነት ለስኬት ያበቁት ሁለገቡ ወጣት

አንዳንዶች ገንዘብን ገና በወጣትነታቸው ያገኙትና ልጅነት ይዟቸው፣ ማስተዋል አጥሯቸው ያገኙትን ገንዘብ ያለአግባብ አባክነውት የጉልምስና ዕድሜያቸውንም በችግርና በትካዜ ያሳልፉታል:: እነዚህ ሰዎች ገንዘባቸው ልባቸውን ቀድሞት በመሄዱ፣ ገንዘባቸውን በጥሩ ልብ መምራት ሳይሆንላቸው ቀርቶ ‹‹ምነው ያኔ... Read more »

 የነባር ፕሮጀክቶች ግንባታን የማጠናቀቅና ዲዛይን የማስጠበቅ ሥራዎች

ሀገሪቱ ግንባታ በስፋት የሚካሄድበት በመባል ስትጠቀስ ቆይታለች። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የግንባታው ዘርፍ መቀዛቀዝ ቢታይበትም፣ በአሥር አመቱ መሪ አቅድ ለዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ትገኛለች። በዚህ እቅድ በመንግሥት ብቻ በርካታ የመንገድ፣ የባቡር፣ የመኖሪያ... Read more »

የ«ሶዳ አሽን» ፍላጎት -በሀገር ውስጥ ምርት

በኢትዮጵያ ከሚገኙና እንዲለሙ ከተደ ረጉ በርካታ ማዕድናት መካከል ሶዳ አሽ የተሰኘው ማዕድን አንዱ ነው፡፡ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከፍተኛ መጠን ያለው የሶዳ አሽ ማዕድን ክምችት መኖሩን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ማዕድኑ በብዛት ይገኝባቸዋል ተብለው በጥናት... Read more »

 የባሕር በር ስምምነቱ -ለአምራች ዘርፉ ፈጣን እድገት

በአምራች ዘርፉ እድገት ላይ ከተጋረጡ መሰናክሎች መካከል አንዱ የሎጂስቲክስ ሥርዓቱ በፍጥነት የተሳለጠ አለመሆኑና በዚህም ምክንያት የሚፈጠረው የዋጋ ውድነት ነው። የሎጂስቲክስ ሥርዓት ከአምራች ዘርፍ ውጤታማነት ጋር ቀጥተኛ ትስስር አለው። ፈጣንና ቀልጣፋ የምርት ግብዓቶችና... Read more »

የሆርቲካልቸር ዘርፍ የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማሳደግ

ኢትዮጵያ በሆርቲካልቸር ልማት ከፍተኛ እምቅ ሀብት ካላቸው በቀዳሚነት ከሚጠሩት ሀገሮች ተርታ ትጠቀሳለች። ያላት ሰፊ መሬትና የአየር ንብረት ለሆርቲካልቸር ልማት ተስማሚ እንደሆነም ይነገራል። ይህን እምቅ ሀብት በመጠቀም አበባ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ሥራሥር ሰብሎች፣ እጸ... Read more »

 ቅንጅታዊ አሰራር- ለአርብቶ አደሩ ተጠቃሚነት

ኢትዮጵያ ድርቅ በተደጋጋሚ ከሚያጠቃቸው የአፍሪካ ሃገራት አንዷ ናት፡፡ በተለይም ቆላማና አርብቶ አደር የሃገሪቱ አካባቢዎች ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ በሚከሰቱ ድርቅ፣ ጎርፍና የአንበጣ ወረርሽኝ የመሳሰሉ ችግሮች ተጋላጭ እንደሆኑ ይታወቃል፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ... Read more »