ሕብረት ሥራ ማህበራቱ በወረሃ የካቲት

በማኅበረሰቡ ዘንድ ፍትሃዊ የምርትና የሸቀጦች ስርጭት አንዲኖር በማድረግ ቀዳሚ የሆኑት ኅብረት ሥራ ማህበራት ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ይታወቃሉ፡፡ በተለይም ሰው ተኮር በመሆናቸው ገበያን በማረጋጋት ለሸማቹ እፎይታን በመስጠት ይጠቀሳሉ፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች በግብርና ምርቶችና... Read more »

ግብርናን በዲጂታል ቴክኖሎጂ

ግብርና የኢትዮጵያ ትልቁ የኢኮኖሚ ዘርፍ ነው:: ከሀገሪቱ ሕዝብ አብላጫውን ቁጥር የሚይዘው በዚሁ ዘርፍ ይተዳደራል:: ለአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ገቢ የሚያበረክተው አስተዋጽኦም ከፍተኛ ነው:: ዘርፉ የሀገሪቱ ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ እንደመሆኑ የሚጠበቅበትን አስተዋፆ እንዲያበረክት ይጠበቃል::... Read more »

ምሥራቅ አፍሪካውያን አርብቶአደሮችን ይበልጥ ያወዳጀው መድረክ

ድንበርም ሆነ የፖለቲካ ልዩነት ሳይገድባቸው በአንድ መድረክ ተገናኝተው መክረዋል፤ ዘክረዋል። ሁሉም የየሀገሩን ባህል፤ ልምድና ተሞክሮ ለሌላው ለማሳየት በባህላዊ አልባሳቱ አምሮና ደምቆ በመሰየም ጉርብትናውን አጥብቆ አስተሳስሯል፡፡ የመድረኩ አዘጋጅ የሆነችው ኢትዮጵያም በማይነጥፈው ባህሏ በብሔር... Read more »

በቅርሶች ጥገና – የመንግሥት ቁርጠኝነት

ባለፈው ሳምንት በእለተ ማክሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወሳል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሰጧቸው ማብራሪያዎች መካከልም የቱሪዝም ዘርፍና የቅርስ ጥገና... Read more »

የኮንስትራክሽን ዘርፉን በሥልጠና የመታደግ ጥረት

ኢትዮጵያ የሥነ ሕንፃ ፊት አውራሪነቷን ቆመው የሚመሰክሩ፣ ዓለምን ያስደመሙ፣ የኢትዮጵያውያን ድንቅ የዕደ-ጥበብ ዐሻራ ያረፈባቸውና በዩኔስኮ የተመዘገቡ ቅርሶችን የያዘች ሀገር ነች:: የአክሱም ሐውልት፣ የጎንደር ቤተ-መንግሥት፣ የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣ የጀጎል ግንብና ሌሎቹም የሥነ-ሕንፃ... Read more »

የማዕድን ዘርፉ ያልተሻገራቸው ፈተናዎች

 ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ናት። በሁሉም የሀገሪቷ ክልሎች የተለያዩ የማዕድን ሀብቶች ይገኛሉ። ወርቅና የመሳሰሉት የከበሩ ማዕድናት፣ ፖታሽ፣ የድንጋይ ከሰል፣ ሊቲየም፣ ታንታለም፣ ብረትና ብረትነክ ማዕድናትና ሌሎች ለኢንዱስትሪ እና ለኮንስትራክሽን ግብዓቶች የሚውሉ በርካታ ማዕድናት... Read more »

ተግባራዊ የትብብር መፍትሔ የሚሹት የአምራች ዘርፉ ችግሮች

በበርካታ ችግሮች ውስጥ የሚገኘው የኢትዮጵያ የማምረቻ ዘርፍ ችግሮቹ እንዲቃለሉና መዋቅራዊ የምጣኔ ሃብት ሽግግር እቅድ እንዲሳካ ዘርፈ ብዙ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ጥረቶች ሀገሪቱ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ካላት እምቅ አቅምና ከዘርፉ ችግሮች ስፋት አንፃር... Read more »

 የውሃ ማቆር ሥራ – ለአርብቶ አደሩ ዋስትና

ከዓለም ሕዝብ ከፊሉ ሕይወቱን የመሰረተበትና በኢኮኖሚ ውስጥም የበኩሉን አስተዋጽኦ እያበረከተ የሚገኘው የግብርናው ዘርፍ አንዱ ክንፍ አርብቶ አደርነት ነው፡፡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ከዓለም ሕዝብ ከ350 ሚሊዮን በላይ የሚሆነው ሕይወቱን በአርብቶ አደርነት ይመራል፡፡ ከዓለም 25... Read more »

 የመንገድ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ መጓተት – ማነጋገሩን ቀጥሏል

ሀገሪቱ በአስር ዓመቱ መሪ እቅድ ትኩረት ለመሠረተ ልማት ግንባታ ትኩረት ሰጥታለች፡፡ በእዚህም ከሚገነቡት መካከል የመንገድ መሠረተ ልማቶች ይጠቀሳሉ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው 2015 በጀት ዓመት ባደረገው አንድ መድረክ ላይ እንደተጠቆመው፤ ሀገሪቱ... Read more »

 ከጎዳና የፋሽን ትርዒት እስከ ዲዛይን ትምህርት ቤት

ብዙዎች ስኬት ‹‹በራስ የተቀመጠ ግብ ላይ በጥረት መድረስ›› መሆኑን በመግለፅ ለቃሉ የተብራራ ትርጉም ያስቀምጡለታል። መሻታቸው ከልብ ሲደርስ፤ ያሰቡትን ኢላማ ሲመቱ፣ እቅድና ፍላጎታቸው መሬት መርገጡን ሲገነዘቡ፤ በትግልና በትዕግስት ያገኙትን ድል ያጣጥሙታል። ይህ ስኬታቸው... Read more »