የወላይታና አካባቢዋ ሠላም – ለኢንቨስትመንት ምቹነት

ሠላም የሁሉም ነገር መሠረት ነው፡፡ ሠላም ካለ ወጥቶ መግባት፤ ዘርቶ መቃምና ወልዶ መሳም ይቻላል። አለፍ ሲልም ለኢንቨስትመንት እድገት ሠላም ቁልፍ ጉዳይ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትም ከሰሞኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን በነበረው... Read more »

 የኢትዮጵያን ቡና በማስተዋወቅ ቀጣይነት ያለው የገበያ ትስስር መፍጠር

አረንጓዴ ወርቅ የተባለው ቡና የኢትዮጵያውያን አንጡራ ሀብት ነው:: በመሆኑም የቡናውን ዘርፍ የሚመራው የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሀብቱን ጥቅም ላይ ለማዋል እንዲሁም ሀገር ከዘርፉ ተገቢውን ጥቅም እንድታገኝ የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገ ይገኛል:: በዚህም አበረታች... Read more »

 ‹‹ሞል ኢን አዲስ›› – የገበያ አማራጮችን ያቀረበው ቴክኖሎጂ

ቴክኖሎጂ እያንዳንዱን የዓለምን እንቅስቃሴ በተቆጣጠረበት እና ምቹና ቀልጣፋ ኑሮንም ሆነ ዘላቂ የምጣኔ ሀብት እድገትን ከቴክኖሎጂው ዘርፍ እድገት ውጪ ማሰብ በማይቻልበት በአሁኑ ወቅት፣ ኢትዮጵያም ከቴክኖሎጂ ዘርፍ እድገት ተቋዳሽ ለመሆን ትልልቅ ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች።... Read more »

ለሀገር ምጣኔያዊ ዕድገት ተስፋ የተጣለበት የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ

ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት የምትመራበትን የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ ዘርፍ ለማሳደግና ምጣኔ ሀብቷን በዚያው ልክ ከፍ ለማድረግ የሚያስችሏትን በርካታ የልማት መርሃግብሮች ነድፋ በመተግበር ላይ ትገኛለች:: በተለይም በየዓመቱ በእቅድ ተይዘው የሚሠሩት የግብርናው ዘርፍ የልማት... Read more »

ቱሪዝም-  የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ሌላኛው መልክ

በጣሊያን ወረራ ምክንያት የተደረገው የአድዋ ጦርነት በኢትዮጵያውያን አርበኞች ድል አድራጊነት ከተካሄደ 128 ዓመታትን አስቆጠረ። ከአንድ ክፍለ ዘመን የተሻገረው ይህ ድልም በትውልድ ቅብብሎሽ ታሪኩ ሲዘከርና የጀግንነት ተምሳሌት ተደርጎ ሲቆጠር ይኖራል። ከኢትዮጵያውያን ጀግንነት ተሻግሮ... Read more »

ሌላኛው የመሰረተ ልማት ስኬት- የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም

በመሀል አዲስ አበባ ፒያሳ አካባቢ የተገነባው የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ግንባታው ተጠናቆ ከሰሞኑ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኗል። ሙዚየሙ ታሪካዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ አገልግሎቶች እንዲኖሩት ተደርጎ የተገነባ ነው። ጀግኖች አርበኞች የሰሩትን ታላቅ ጀብድ፣ የሀገር አንድነትን... Read more »

ዓላማ ያበረታው ስኬታማ ወጣት

የወጣትነት ዘመን ብዙዎች እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚቻል የሚያስቡበት የእድሜ ክልል ነው። አንዳንዶች የስኬትን መንገድ ጀምረው ለጉዞው ደፋ ቀና የሚሉበት የሕይወት ምዕራፍም ነው፡፡ ጥቂቶች ደግሞ ገና በወጣትነታቸው ከስኬት ጋር ጥልቅ ትውውቅ ይኖራቸዋል፡፡ እንዲህ... Read more »

በማዕድን ዘርፍ ምርምር ተልዕኮውን ከተግባር ያጣመረው ዩኒቨርሲቲ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብትና በምቹ አየር ንብረት የታደሉ ከሚባሉ የአፍሪካ ሃገራት አንዷ ናት። በአንፃሩ ደግሞ ይህንን ሃብቷን ዜጎቿ አውቀው ለራሳቸውም ሆነ ለሃገር ኢኮኖሚ እድገት እንዲያውሉ በማድረግ ረገድ እጅግ ወደኋላ ከቀሩትም መካከል ትጠቀሳለች፡፡ በተለይም... Read more »

የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማዘጋጀት ባለሃብቶችን የምትጋብዘው ድሬዳዋ

ኢትዮጵያ ዘላቂ የምጣኔ ሀብት እንድታስመዘግብ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን መደገፍና ተወዳዳሪ ማድረግ እንደሚገባ ይታመናል። በተለይም የሥራ-አጥ ቁጥሩ እየጨመረና የዋጋ ንረቱ እያሻቀበ ባለበት በዚህ ወቅት ወደ ኢንቨስትመንት የሚመጡ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን በመደገፍ አምራች ኢንዱስትሪዎችን... Read more »

 ሕብረት ሥራ ማህበራቱ በወረሃ የካቲት

በማኅበረሰቡ ዘንድ ፍትሃዊ የምርትና የሸቀጦች ስርጭት አንዲኖር በማድረግ ቀዳሚ የሆኑት ኅብረት ሥራ ማህበራት ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ይታወቃሉ፡፡ በተለይም ሰው ተኮር በመሆናቸው ገበያን በማረጋጋት ለሸማቹ እፎይታን በመስጠት ይጠቀሳሉ፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች በግብርና ምርቶችና... Read more »