መንግሥት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ችግሮችን ለማቃለል እየተገበራቸው ከሚገኙ የመፍትሔ ርምጃዎች መካከል ከአንድ ዓመት በፊት፣ ሚያዝያ 2014 ዓ.ም ይፋ የተደረገው የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ሀገራዊ ንቅናቄ ተጠቃሽ ነው፡፡ የሀገራዊ ንቅናቄው ዋና ዋና ዓላማዎች የአምራች ኢንዱስትሪውን ችግሮች... Read more »
ኢትዮጵያ ቡና አምራች ሀገር እንደመሆኗ ለውጭ ምንዛሬ ግኝቷ ቡና ትልቅ ድርሻ አለው፡፡ ከዚህም ባለፈ ቡና በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን አርሶ አደሮች የመኖር ዋስትና ነው፡፡ ይህ በሀገሪቱ የገቢ ምንጭና በአርሶ አደሩ ሕይወት ላይ ትልቅ... Read more »
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተነሱ አለመረጋጋቶችና የፀጥታ ችግሮች ለአጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ተግዳሮት ሆነው ቆይተዋል። በተለይም ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የኑሮ መሰረት የሆነው ግብርና ከሰላም ውጭ የሚታሰብ አይሆንም። ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ አገሩና ቀየው ሠላም ሊሆን የግድ... Read more »
በምጣኔ ሀብታቸውና በፖለቲካ ተፅዕኗቸው የዓለም ኃያላን የሆኑት ሀገራት ባለሀብቶቻቸውን በመደገፍ ረገድ በርካታ ተግባራትን ያከናውናሉ። እነዚህ ሀገራት ባለሀብቶቻቸውን በማገዝና በመጠበቅ እረገድ የሰሩት ስራ የአምራችነት አቅማቸውን አሳድጎ የምጣኔ ሀብት እድገታቸው ዘላቂ እንዲሆን አስችሎታል። ለማይናወጥ... Read more »
ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ብዛት ከአፍሪካ ቀዳሚ ስለመሆኗ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ታዲያ ከአፍሪካ ቀዳሚ በሆነችበት የቀንድ ከብት ሃብቷ እምብዛም ተጠቃሚ ስትሆን አይስተዋልም፡፡ በተለይም ከቀንድ ከብቶቿ የምታገኘውን ቆዳ በአግባቡ ጥቅም ላይ አይውልም። አሁን ላይ በአገሪቱ... Read more »
የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ እንደሚያሳየው አብዛኛው ዜጋ ከገጠር ወደ ከተማ የሚያደርገው ፍልሰት ከዕለት ወደዕለት እየጨመረ ነው፡፡ ለፍልሰቱ የራሱ የሆነ ገፊ ምክንያት ቢኖረውም የከተማ ነዋሪው ቁጥር ግን ከፍ እያለ ስለመሔዱ አጠራጣሪ አይደለም፡፡ የከተሜው ቁጥር... Read more »
የ37ተኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በመዲናችን አዲስ አበባ ለቀናት ሲካሄድ ቆይቶ በስኬት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንግሥት ይፋ አድርጓል። ጉባኤው የኅብረቱን አባላት አጀንዳ ከማሳካት ባሻገር አዘጋጅ ሀገር ለሆነችው ኢትዮጵያ በርካታ ድሎችን አስመዝገቦ ያለፈ መሆኑን መረጃዎች... Read more »
የከተማ ነዋሪውን ማህበረሰብ ያሳተፉ የከተማ መሰረተ ልማት ሥራዎች በሀገሪቱ በበርካታ ከተሞች ተግባራዊ እየተደረጉ ይገኛሉ። የመንገድ፣ የፍሳሽ ማስወገጃዎች፣ የአረንጓዴ ስፍራዎች ልማት፣ ከተሞችን ለኢንቨስትመንት እና ለነዋሪው ምቹ የማድረግ ሥራዎችም በፕሮግራሙ እየተሰሩ ይገኛሉ። 30 በመቶ... Read more »
የእንስሳት ምርትን ለማሳደግ የመኖ ልማትና ሥነ አመጋገብን ማሻሻል ቀዳሚው እርምጃ ነው። በመኖ ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ሙያተኞች በሀገሪቱ እየተበራከቱ የመጡትም በዚሁ ምክንያት ነው፡፡ እነዚህ ሙያተኞች ለዘርፉ እያበረከቱ ያለው አስተዋጽኦ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም፡፡... Read more »
ኢትዮጵያ በርካታ የማዕድናት ሀብት ካላቸው የአፍሪካ ሀገራት አንዷ እንደሆነች ይታወቃል። በተለይም ወርቅና ፕላቲኒየም የመሳሰሉ የከበሩ ማዕድናት መገኛ እንደሆነች ይጠቀሳል። ከወርቅና የከበሩ ማዕድናት ተጨማሪ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊያደርጉ የሚችሉ የኢንዱስትሪ ግብዓት... Read more »