ክልሉን ከማዕድን ሀብቱ የበለጠ ተጠቃሚ ለማድረግ

የኦሮሚያ ክልል በተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው። ከእነዚህ የተፈጥሮ ሀብቶች መካከልም ማዕድናት ይጠቀሳሉ፡፡ በክልሉ የወርቅ፣ የከበሩ ማዕድናት፣ የድንጋይ ከሰል፣ የኢንዱስትሪ፣ የኮንስትራክሽንና ሌሎች ማዕድናት በስፋት ይገኛሉ፡፡ እነዚህን የማዕድን ሀብቶች በማልማት በኩልም አነስተኛና ከፍተኛ አምራቾች... Read more »

 የዳያስፖራው የኢንቨስትመንት ተሳትፎ – በኦሮሚያ ክልል

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል ለሁሉም የኢንቨስትመንት መስኮች ሊውሉ የሚችሉ በርካታ የኢንቨስትመንት አማራጮች አሉት። በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገ ሲሆን፣ ከዚህ በተጨማሪም በማኑፋክቸሪንግ፣ በግብርናው፣ በኢንዱስትሪና እና በአገልግሎት ዘርፎች ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ ባለሀብቶች ሰፊ አማራጮች አሉት። በርካታ... Read more »

የቡና ቀጥታ ግብይቱን ከስጋት ለማውጣት

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡና ግብይትን ቀልጣፋና ምቹ ማድረግ ያስችሉኛል ያላቸውን የተለያዩ የግብይት አማራጮች ተግባራዊ በማድረግ እየሠራ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የግብይት ሥርዓቱ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ /ኢ ሲ ኤክስ/ ገበያ እንዲወጣ ሪፎርም በማድረግ ወደ... Read more »

የአውሮፓ ቻምበር – ለኢትዮጵያ ግብርና ኢንቨስትመንት እድገት የፖሊሲ ጥናት አንድምታ

ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ቻምበር ለባለሃብቶች ለልማት በሚውል መሬት አቅርቦት ላይ ያተኮረ የፖሊሲ ጥናት ሰነድ ይፋ አድርጓል። ‘የመሬት ተደራሽነት፣ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ውጪ ላሉ ባለሃብቶች የመሬት አሰጣጥ ሂደትን ማመቻቸት’ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ይኸው... Read more »

 ለውጦችን እያስመዘገበ ያለው የሲዳማ ክልል የማዕድን ጥናትና ልማት

በቡና፣ በቱሪዝም መስህቦቹና በሌሎች የተፈጥሮ ሀብቶቹ በስፋት የሚታወቀው የሲዳማ ክልል በርካታ የማዕድን ሀብቶችም አሉት፡፡ በክልሉ ወርቅ፣ የከበሩ ማእድናት፣ ለኮንስትራክሽና ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚውሉ በርካታ የማዕድን አይነቶች ይገኛሉ፡፡ ክልሉ በአዲስ ክልልነት በቅርብ ጊዜ የተዋቀረ... Read more »

የንቅናቄው ተስፋ ሰጪ ውጤቶችና ቀጣይ አቅጣጫዎች

መንግሥት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ችግሮችን ለማቃለል እየተገበራቸው ከሚገኙ የመፍትሄ ርምጃዎች መካከል በሚያዝያ 2014 ዓ.ም፣ ይፋ የተደረገው የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ሀገራዊ ንቅናቄ ይጠቀሳል። የንቅናቄው ዋና ዋና ዓላማዎች የአምራች ኢንዱስትሪውን ችግሮች በጋራ በመፍታት ለዘርፉ ዘላቂ ልማትና... Read more »

የገበያ ማዕከላቱን ለአርሶ አደሩና ለሸማቹ ተጠቃሚነት ምቹ የማድረግ ዝግጅት

መንግሥት እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ለማቃለል የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም እየሰራ ይገኛል፡፡ በተለይም ከተሞች አምራች ካለመሆናቸው ጋር ተያይዞ የተለያዩ የምግብ ሸቀጦችን ከሚመረቱባቸው አካባቢዎች ወደ ከተማ በማምጣት ገበያን የማረጋጋት ሥራ ይሠራል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ... Read more »

የአዲሱ ክልል የግብርና ልማት ተስፋዎች

በኢትዮጵያ በቅርቡ ከተደራጁ ክልሎች ማዕከላዊ ኢትዮጵያ አንዱ ነው። መቀመጫውን ሆሳህና ከተማ አድርጎ የተመሰረተው ይኸው ክልል የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች፤ ባህሎች፤ ምቹ ስነ-ምህዳር፤ የተለያዩ አዝርዕቶችን ማምረት የሚያስችል የአየር ንብረትና ውብ የቱሪዝም መስህብ የሆኑ የተፈጥሮ... Read more »

የዱር እንስሳት ጥበቃ ሚና ለተፈጥሮ ቱሪዝም እድገት

የተፈጥሮ ቱሪዝም በዓለም ላይ መስህብ ያላቸው ሁሉንም ማራኪ የተፈጥሮ አካባቢዎችን የመጎብኘት ልማድ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። አንዳንዶች ከገጠር ቱሪዝም ጽንሰ-ሃሳብ ጋር ተጣጥሞ እንደሚሄድም ይገልፃሉ። በተፈጥሮ ቱሪዝም ፅንሰ ሃሳብ ቱሪስቶች ሊጎበኟቸው የሚችሏቸው ቦታዎች... Read more »

ሰባት አስርት ዓመታትን ተሻግሮ ሶስተኛ ትውልድ የደረሰው ቡና ላኪ

ቡና የኢትዮጵያ ምድር ከሚበቅሉ የግብርና ምርቶች መካከል አንዱ ሲሆን ኢኮኖሚውን በመደገፍ ረገድም ቀዳሚውን ሥፍራ ይዟል። ከ35 እስከ 40 በመቶ ያህሉ የሀገሪቷ ገቢ ከቡና የሚገኝ ሲሆን፤ 25 ሚሊዮን የሚደርሱ ዜጎች ሕይወትም ቡናን መሠረት... Read more »