የቡና ቅምሻ ውድድሩን ለተሻለ ገበያ

ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ትልቅ ሥፍራ ያለው ቡና በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የብዙ ሚሊዮኖች መተዳደሪያ በመሆን ይጠቀሳል። በተለይ በውጭ ምንዛሬ ግኝት ትልቅ ድርሻ እንዳለው ይታወቃል። ይህንንም ታሳቢ በማድረግ የቡና ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ሀገር ከዘርፉ የበለጠ... Read more »

ድህነትን አሸንፈው ለሌሎች የተረፉ የቸሃ ወጣት አርሶአደሮች

ግብርና የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የኑሮ መሰረት፣ የሀገር የምጣኔ ሀብት ዋልታ መሆኑ ይታወቃል። መንግስትም ለዚህ ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ማደግ በዋናነትም በምግብ እህል ራስን ለመቻል ለሚያግዙ የልማት መርሃ ግብሮች ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ይህን... Read more »

በሕብረት ችለናል-የግድቡ ግንባታ በማጠናቀቂያ ምዕራፍ

የተያዘው መጋቢት ወር ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ስፍራ አለው፤ የአድዋ ድል እንደ ተመዘገበበት የካቲት ወር ሁሉ ኢትዮጵያውያን በዚህ ወር ትልቅ ታሪክ ጽፈውበታል። ይህ ታሪክ ደግሞ የአባይ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት ነው። 5ሺ 150 ሜጋ ዋት... Read more »

ከወር ደሞዝተኝነት ወደ ላኪነት

ቡና አብቃይ ከሆኑ የኢትዮጵያ አካባቢዎች መካከል ጅማና አካባቢዋ ይጠቀሳሉ። በጅማ ዞን ዞኖችና ወረዳዎች ቡና በስፋት ይመረታል። የአካባቢዎቹ ሕዝብም በየጓሮው ቡና ያለማል። በእያንዳንዱ አርሶ አደር ጓሮ የሚለማው ቡና ከቤት ውስጥ ፍጆታ ባለፈ በአቅራቢዎችና... Read more »

ሕገወጥነት – የክልሉ ወርቅ ልማት ዋንኛ ተግዳሮት

ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት ባለጸጋ ናት። የወርቅ፣ የከበሩ ጌጣጌጦች፣ የታንለም፣ የሊቲየም፣ የድንጋይ ከሰል፣ የብረት፣ የተፈጥሮ ጋዝ፣ ለኢንዱስትሪና ለኮንስትራክሽን ግብአቶች የሚሆኑ ማእድናት በስፋት እንደሚገኙባት መረጃዎች ይጠቁማሉ። ሀብቱን በማልማት ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችሉ ሥራዎች እምብዛም አለመስራታቸውን... Read more »

 በገበያ ትስስር የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት የማሳደግ ጥረት

የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅዖ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል አንዱ ነው። የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ እድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »

የጥራት መሠረተ ልማት ተቋማቱ ተጠቃሽ ውጤት

ኢትዮጵያ ከምርትና አገልግሎት ጥራት ጋር ተያይዞ የሚገጥሟትን ችግሮች ለመፍታት፣ በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆንና ያላትን የኢኮኖሚ ድርሻ ለማሳደግ እየሠራች ትገኛለች።የአገር ውስጥ አምራቾችና ላኪዎች በዓለም አቀፍ የገበያ መዳረሻዎች የዓለምን ገበያ ሰብረው መግባት እንዲችሉ... Read more »

ለወተት ሀብት ልማት ስኬት – የምርምር ተቋማቱ ሚና

ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ሀብቷ በአፍሪካም ሆነ በዓለም ከፊት የተሰለፈች ሀገር ብትሆንም፣ ከዚህ ሀብቷ በሚፈለገው ልክ ተጠቃሚ እንዳልሆነች ይገለጻል። የህብረተሰቡ አመጋገብ ሥርዓትም በእንስሳት ተዋፅኦ ምርትና ምርታማነት ያልተደገፈና ያልጎለበተ መሆኑን በተደጋጋሚ ይነሳል። በተለይ በአንዳንድ... Read more »

በዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት- የኢትዮጵያን ቱሪዝም የማሳደግ ጥረት

ቱሪዝም በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ እድገት እንዲመዘገብ አስተዋፆ ከሚያበረክቱ ዋና ዋና ዘርፎች መካከል አንደኛው ነው። በአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ገቢ /ጂዲፒ/ ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን የዓለም የቱሪዝም ደርጅት (UNWTO) ጥናት ይጠቁማል። 10 በመቶ... Read more »

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ምርታማነት ለማሻሻል

ለማንኛቸውም መሰረተ ልማቶች መሰረት የሚጥለው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ነው። በጤናና በትምህርት ተቋማት፣ በኢንዱስትሪ፣ በመስኖና ግድብ ግንባታዎች እና በሁሉም ዘርፎች የሚሰሩ ግንባታዎች በዋነኛነት የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን የሚጠይቁ ናቸው። የግብአቶቹ አቅርቦት መሳለጥና አለመሳለጥ፣ በአግባቡ ጥቅም ላይ... Read more »