ፊክ መጨናነቅ የፈተነው የመንገድ ግንባታ በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ሰፋፊ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተገንብተዋል፡፡ መንገዶቹ ማሳለጫዎች፣ ትላልቅ ድልድዮች፣ ሰፋፊ የእግረኛ መንገዶች የተገነባላቸው መሆናቸው ለተሽከርካሪ የትራፊክ አንቅስቃሴም ሆነ ለእግረኞች ምቹ ሁኔታዎች ተፈጥረዋል፡፡ እንደዚህ አይነቶቹ... Read more »
ወጣትነት ብርታት፣ ጥንካሬ፣ ድፍረትና እምቅ አቅም አለው። ሞራልና ልበሙሉነትም በመስጠት በኩልም ይታወቃል። ይህን ዕምቅ አቅም አጭቆ የያዘን ወጣትነት ስንቶች በአግባቡ ተጠቅመውበት ይሆን?… መልሱን ለናንተው እያልኩ ይህን ለዛሬ ስለ አንድ ብርቱ ወጣት የስኬት... Read more »
ሀገሪቱ በማዕድን ሀብት ባለጸጋ ናት፤ የወርቅ፣ የጌጣጌጥ፣ የድንጋይ ከሰል፣ የእምነበረድ፣ የብረት፣ የተፈጥሮ ጋዝ፣ የሊቲየም፣ ወዘተ ማዕድናት በስፋት እንደሚገኙባት መረጃዎች ይጠቁማሉ። ይሁንና ባላት የማዕድን ሀብት ልክ ግን ተጠቃሚ አልሆነችም፤ ለዚህም በምክንያትነት ከሚጠቀሱት መካከል... Read more »
ኢትዮጵያ ምንም እንኳን አብዛኛው ዜጋዋ በግብርና ሥራ ላይ የሚተዳደር እና ኢኮኖሚዋም በግብርና ላይ የተመሠረተ ቢሆንም፣ የአመራረት ሂደቱ ኋላቀር፣ በአነስተኛ መሬት ላይ የሚካሄድ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ዘርፉ ለሃገር እድገት የሚገባውን ያህል ሳያደርግ መቆየቱ... Read more »
በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ ዘመኑን የዋጁ ጉልበት፣ ጊዜ እና ወጪ የሚቆጥቡ፣ ይበልጥ ምርታማ የሚያደርጉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ከምንም ጊዜ በላይ እንደ አሸን እየፈሉ እንዲሁም እየተስፋፉ ናቸው፤ እነዚህ ቴክኖሎጂዎች በኢንፎርሜሽን፣ ኮሙኒኬሽንና ቴክኖሎጂ (በአይሲቲ) ዘርፍ... Read more »
ደን ለሰው ልጆችም ሆነ ለእንስሳት ህልውና እጅግ ወሳኝ ነው። የአፈር መከላት እና በረሃማነትን ለመከላከል፣የብዝሃ ሕይወት ሀብት ለመጠብቅ ፣ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እና የቱሪዝም መስህብ በመሆንም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል። በተለይ ዓለም አየር ንብረት... Read more »
አዲስ አበባ ከተማን ልክ እንደ ስሟ አዲስና ውብ ለነዋሪዎቿ፣ ለእንግዶቿና ለጎብኚዎቿ ምቹ ለማድረግ ሰፊ ርብርብ እየተደረገ ይገኛል። የግብይት ማዕከላት፣ ማህበራዊ አገልግሎት መስጫዎች፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራዎች፤ የከተማዋን ገጽታ በመገንባት፣ የቱሪስቶችን ቆይታ ማራዘም... Read more »
ቡናን በጥራት አልምቶ እንዲሁም ገዢ ሀገራት በሚፈልጉት የጥራት ደረጃ አዘጋጅቶ ወደ ውጭ ገበያ በመላክ ቀዳሚ ነው። በቅርቡ የአውሮፓ ህብረት ያወጣውን ሕግም ተግባራዊ በማድረግ የዕውቅና ሰርተፍኬት አግኝቷል። ሕጉ እኤአ ከ2024 ጀምሮ ለዓለም አቀፍ... Read more »
ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ታድላለች። የማዕድን ሀብቶቹም በሀገሪቷ በሁሉም አካባቢዎች የተለያዩ ማዕድናት በስፋት እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የወርቅ፣ የፖታሽ፣ የታንታለም፣ የሊትየም፣ የከበሩ ማዕድናት፣ የክሮማይት፣ የፎስፌት፣ የኒኬል፣ የጨው፣ የኢንዱስትሪ፣ የኮንስትራክሽን፣ የጂኦተርማል ኃይል፣ ለኢነርጂ ግብዓት... Read more »
በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የነበረው ጦርነት ተፅዕኖ ካሳደረባቸው የምጣኔ ሀብት መስኮች መካከል አንዱ የኢንቨስትመንት ዘርፍ መሆኑ ይታወሳል። በጦርነት ቀጣና ውስጥ ከነበሩና ከፍተኛ ውድመትና ዘረፋ ከተፈፀመባቸው ተቋማት መካከል በርካታ የውጭ ባለሀብቶችን ሲያስተናግዱ የነበሩ የኢንዱስትሪ... Read more »