የአንድ ሀገር ምጣኔ ሀብት ዘላቂ እድገት እንዲያስመዘግብ የግሉን ዘርፍ ትርጉም ባለው መጠን ሊያሳትፍ ይገባል። ዛሬ በምጣኔ ሀብታቸው የዓለም መሪ የሆኑት ሀገራት ለግል ዘርፍ ልማት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት የሚታወቁ ናቸው። በኢትዮጵያም የግሉ ዘርፍ... Read more »
የኢትዮጵያ የሰነድ መዋዕለ ነዋዮች /ካፒታል/ ገበያ በካፒታል ገበያ አዋጅ መሠረት በኢትዮጵያ መንግሥትና በግሉ ዘርፍ አጋርነት የተቋቋመ የመጀመሪያው ኩባንያ ነው:: የገበያው ዋና ዓላማ የኢኮኖሚ ዕድገትን ማሳለጥ፣ የፋይናንስ አካታችነትን ማበረታታት እና ለኢትዮጵያውያን ጥሪት (ሀብት)... Read more »
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ሃላባ ዞን፣ በወይራ ዲጆ ወረዳ የምትገኘውን ሲምቢጣ ቀበሌን የሚያውቃት ሁሉ ሁሌም ከአዕምሮው አንድ ነገር አይጠፋም፤ ይኸውም ዝናብ በጣለ ቁጥር መላውን የሲምቢጣ አካባቢ የሚያጥለቀልቀው ጎርፍ ነው:: ሕዝቡም ቢሆን በብዙ ጥረት... Read more »
አስር የሚደርሱ ድርጅቶችን በስሩ ይዟል። በሪልስቴት፣ በኮንስትራክሽን፣ በሪልስቴት ማርኬቲንግ፣ በሪል ስቴት ሕግ የማማከር አገልግሎት እና ንብረት አስተዳደር፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ ከ20 በላይ የሪል ስቴት ቴክኖሎጂ መተግበርያዎች፣ በትሬዲንግ እንዲሁም እንደ ሀገር ብዙም ትኩረት ባልተሰጠው ቤቶችን... Read more »
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ኃይል ልማት ሊውሉ የሚችሉ በርካታ እምቅ አቅሞች እንዳላት ይታወቃል። የኤሌክትሪክ ኃይል ሊመነጭባቸው የሚችሉ አያሌ ትላልቅ ወንዞች ባለጸጋ ናት፤ በእነዚህ ወንዞች ብዙ ሺ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እያመረተች ትገኛለች። ከንፋስ ኃይልና... Read more »
በዓለም ላይ በርካታ ዓይነት የከበሩ ማዕድናት አሉ፡፡ ማዕድናቱ በተፈጥሮ ለሰው ልጆች የተሰጡ ገጸ በረከቶች እንደመሆናቸው ከጥንት ጀምሮ በሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ሆነው ዘልቀዋል፡፡ በተለይ እንደ ኦፓል፣ ሳፋየር፣ ሩቢ እና ኤመራልድ ያሉት የከበሩ ማዕድናት... Read more »
ኢንዱስትሪዎች ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊ ምርቶችን በማምረት ይታወቃሉ። አልባሳትን፣ የሕክምና መሳሪያዎችንና መድኃኒቶችን፤ የግንባታና የኢንዱስትሪ ግብዓቶችን፤ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን፣ ወዘተ በማምረት ዓለማችን አሁን ለደረሰችበት ከፍተኛ ደረጃ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፤ እያበረከቱም ይገኛሉ። እነዚህ ኢንዱስትሪዎች በአንጻሩ የሰው... Read more »
በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የትንሳኤ /የፋሲካ/ በዓል አንዱ ነው፡፡ ይህ ታላቅ በዓል ሊከበር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ የበዓሉን መቃረብ የሚያመለከቱ በርካታ ሁነቶች መታየት ጀምረዋል፡፡ በአዲስ አበባ ያለው ሁኔታ... Read more »
ኢትዮጵያ በ2025 የዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂን እውን ለማድረግ በርካታ ተግባራት እያከናወነች ትገኛለች። ስትራቴጂውን እውን እንዲሆን ከሚያደርጉ አስቻይ ሁኔታዎች መካከል ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ አንዱ ነው። መታወቂያው አካታች ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት ከፍተኛ ሚና እንዳለው ይታመናል።... Read more »
አርሶ አደር አሕመድ ረሺድ በስልጤ ዞን ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ምዕራብ የቁጪ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። በቀበሌያቸው ስልጢ አባያ ሃይቅ ያለ ቢሆንም፣ እሳቸውም ሆነ የቀበሌው አርሶ አደሮች ሃይቁን ከመመልከት ባለፈ ተጠቅመውበት አያውቁም። ይልቁንም ከ30... Read more »