የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተግዳሮቶች፣ መውጫዎችና መልካም እድሎች

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በኢትዮጵያ የልማት እንቅስቃሴያችን ውስጥ ልዩ ሚና እንዳለው ይታመናል። ዘርፉ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እንዲካሄዱ፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፎች ሥራዎች እንዲሳኩ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ይታወቃል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ከሀገሪቱ የካፒታል በጀት 60 በመቶውን የሚጠቀም... Read more »

ዜጎችን የቤት ባለቤት ማድረግን ያለመው አዲስ መንገድ

መንግሥት በከተሞች በተለይ በአዲስ አበባ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለመመለስ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በመገንባት በተመጣጣኝ ክፍያ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያለውን የማህበረሰብ ክፍል ለመድረስ ሲሰራ ቆይቷል፡፡ የዜጎችን የመኖሪያ ቤቶች ፍላጎት... Read more »

የጂኦተርማል እምቅ ሀብትን የመለየትና ማልማት ጥረቶች

የዓለም ከርሰ ምድር በጂኦተርማል ኢነርጂ የተሞላ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ይህን ከምድር ውስጥ የሚገኝ የሙቀት ኢነርጂ በማልማት ለማብሰያ፣ ለመታጠቢያ፣ ክፍሎችን ለማሞቂያ፣ የኤሌክትሪክ ሀይል ለማምንጨትና ለመሳሰሉት ሁሉ እንዲያገለግል ማድረግ ይቻላል፡፡ ዓለም ከሚያስፈልጋትም በላይ ከፍተኛ... Read more »

 የአምራች ዘርፉን አፈፃፀም ያሻሻለው ሀገራዊ ንቅናቄ

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ቢኖራትም፣ በዓይነትም ሆነ በብዛት በርካታ የሆኑት የዘርፉ ችግሮች ሀገሪቱ ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ያህል ጥቅም እንዳታገኝና ከረጅም ዓመታት በፊት ሲነገርለት የቆየው መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግር እስካሁን እንዳይሳካ እንቅፋት... Read more »

ለአምራቾች የገበያ ትስስርን የፈጠረው ኤክስፖ

‹‹ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ›› የሀገር ውስጥ ምርቶች እንዲስፋፉ ምቹ ሁኔታዎች እየተፈጠረ ይገኛል። ንቅናቄው ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ የሀገር ውስጥ ምርቶች የገበያ ተደራሽነታቸው እየሰፋ መምጣቱ ይነገራል። ንቅናቄ በተለያዩ ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን፤ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ... Read more »

መተግበሪያዎችን በመነሻ የፈጠራ ሃሳብ ባለቤቶች

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በመነሻ ሃሳብ ፈጣሪዎችን /ስታርትአፖችን/ ለማበረታት ዘርፈ ብዙ ሥራዎች በትኩረት እየተሰሩ ይገኛሉ:: በቅርቡም በኢንፎርሜሽን፣ ኮሙዩኒኬሽንና ቴክኖሎጂ (በአይሲቲ) ዘርፍ የቢዝነስ ሃሳብ ያላቸውን እነዚህን የፈጠራ ሃሳብ ባለቤቶች ለማበረታታት እና ለመደገፍ የሚያስችል የኢኖቬሽን... Read more »

በተስፋና በስጋት የታጠረው የዱኤሻገላ አርሶአደሮች የሙዝ ልማት

አቶ ሹክራላ ሃጂሉል ባሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃድያ ዞን ሻሸጎ ወረዳ የዱኤሻገላ ቀበሌ አርሶ አደር ናቸው። እሳቸውም ሆኑ መላው የዱኤሻገላ አርሶ አደሮች በቆሎና መሰል አዝዕርቶችን በአመት አንዴ ብቻ ያመርቱ ነበር። ይህ ደግሞ... Read more »

ለከተሞች መሠረተ ልማት አቅም የሚፈጥረው የጽዳትና አረንጓዴ ልማት ንቅናቄ

የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፣ በኢትዮጵያ ያለው የከተሜነት ዓመታዊ እድገት ከአምስት ነጥብ አራት በመቶ በላይ ነው። ይህ እድገት ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን የከተሜነት እድገት ከሚመዘገብባቸው ሀገራት መካከል አንዷ ያደርጋታል። ይሁን... Read more »

ከቤት ባልትና እስከ ጋርመንት የዘለቀው ስኬት

በግብርና ምርቶቿ በዓለም ገበያ የምትታወቀው ኢትዮጵያ አሁን አሁን ደግሞ በተለያዩ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፎች ይህንኑ አጠናክራ በመቀጠል ተወዳዳሪ ለመሆን እየታተረች ትገኛለች። ለዚህም መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የሰጠው ትኩረት ትልቅ ድርሻ አለው። ይህን ተከትሎም በርካታ... Read more »

 የከበሩና የጌጣጌጥ ማዕድናትን እሴት ጨምሮ ለገበያ የማቅረብ ውጥን

ኢትዮጵያ እንደ ኦፓል፣ ኤመራልድ፣ ሳፋየር፣ ሩቢ፣ አጌት እና ኳርትዝ የመሳሰሉ በዓለም ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ የከበሩና የጌጣጌጥ ማዕድናት እምቅ ሀብት ያላት ሀገር ነች። ይሁን እንጂ እስካሁን ሀገሪቱ ያላትን እምቅ የማዕድን ሀብቶች በማልማት... Read more »