መንግሥት የንግዱ እንቅስቃሴ በሕግና ሥርዓት እንዲመራ ለማድረግ የሚያስችሉ ሕጎችን በማውጣት፣ በሕጎቹ ላይም ግንዛቤ በማስጨበጥ ተግባራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል:: አስፈጸሚው አካልም የቁጥጥርና ክትትል ሥራዎችን በአግባቡ ማከናወን እንዲችል አዋጆችን፣ መመሪያና ድንቦችን ወዘተ. በሚገባ ተረድቶ የንግድ... Read more »
አሁን ባለንበት ‹‹ዘመነ ዲጂታላይዜሽን›› የበለጸጉ ሀገራት ዲጂታል ኢኮኖሚን በመገንባት ከፍተኛ ሀብት እያከማቹበት ይገኛሉ። ዲጂታል ዘርፍ ከፍተኛ ሀብት እየተንቀሳቀሰ ባለበት በአሁኑ ወቅት ከዚህ ሀብት አለመጠቀምና ከዲጂላይዜሽን እሳቤ ውጭ መሆን የማይታሰብና ከዓለም ወደኋላ ለመቅረት... Read more »
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብሯ በየአመቱ ብዙ ቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ችግኞችን በመትከል መታወቅ ችላለች። በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄም 6 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል እቅድ መያዙን ከግብርና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለእዚህም እስካሁን... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ እንደ ስሟ ውብ የሚያደርገውና አዲስ የልማት እሳቤ ይዞ የመጣው የከተማዋ የኮሪደር ልማት ሥራ በርካታ አዳዲስ ነገሮች ተካተውበት በፍጥነት መካሄዱን ቀጥሏል:: ከተማ አስተዳደሩ በገባው ቃል መሠረትም በቅርቡም የተወሰነው የኮሪደር ልማቱ... Read more »
‹‹የጠራ ዓላማ እና ያንን ከዳር ለማድረስ ውጣ ውረድን የመቋቋም አቅም ያላቸው ሰዎች›› የስኬታማነታቸው ዋነኛው መገለጫ ይሄው መሆኑ ይጠቀሳል። ስኬት ለራስ በተቀመጠ ግብና በሀገርና በማህበረሰቡ ላይ በሚያሳድረው በጎ ተፅእኖ ይመዘናል። ከዚህ መነሻ ግለሰቦች... Read more »
የትግራይ ክልል በርካታ የማዕድናት ሀብት ክምችት ከሚገኝባቸው ክልሎች አንዱ ነው። በክልሉ እንደ ወርቅ፣ የከበሩ ማዕድናት፣ ለኢንዱስትሪ እና ለኮንስትራክሽን ግብዓት የሚውሉ ማዕድናት የመሳሰሉት በስፋት ይገኙበታል። ክልሉ በወርቅ ማዕድን ክምችቱ ይታወቃል፤ ከጥቂት ዓመታት በፊትም... Read more »
መንግሥት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ችግሮችን ለማቃለል እየተገበራቸው ከሚገኙ የመፍትሔ ርምጃዎች መካከል ከአንድ ዓመት በፊት፣ ሚያዝያ 2014 ዓ.ም፣ ይፋ የተደረገው የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ሀገራዊ ንቅናቄ ተጠቃሽ ነው። ንቅናቄው በሀገር አቀፍ ደረጃ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እድገት... Read more »
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እንደመሆኗ በየጊዜው የተለያዩ ዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ ኤግዚቢሽኖችንና ባዛሮች እያስተናገደች ትገኛለች፡፡ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያም ስድስተኛውን ‹‹አግሮፉድና ፕላስትፕሪንት ፓክ ኢትዮጵያ 2024›› የንግድ ኤግዚቢሽንን በሚሊኒየም አዳራሽ አስተናግዳለች። ኤግዚቢሽኑ በግብርና፣ በምግብ፣... Read more »
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሰሞኑ አፈፃፀማቸውን ከገመገመላቸው መንግሥታዊ ተቋማት መካከል ግብርና ሚኒስቴር አንዱ ነው። በዚህም ላይ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ ዶክተር የሚኒስቴሩንና የተጠሪ ተቋማትን የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር... Read more »
ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ባለፉት ስምንት አስርት ዓመታት የተለያዩ አደረጃጀቶችንና ሂደቶችን አልፏል:: በዚህም የኢትዮጵያን ቅርሶች በመጠበቅ፣ በዓለም ቅርስነት በማስመዝገብና ቅርስ ጥገናዎችን በመሥራት ውጤቶችን ማስመዝገብ ችሏል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የተለያዩ ሪፎርሞችን በማካሄድ ወደ... Read more »