የኮንስትራክሽን ዘርፉን ተግዳሮቶች – እንደ መልካም አጋጣሚ

ኢትዮጵያ ድህነትን ለመቀነስና በምጣኔ ሀብት ልቃ ለመውጣት በምታከናውናቸው ተግባሮች ውስጥ ለመሰረተ ልማትና መሰል ግንባታዎች ትኩረት ሰጥታ ስትሰራ ቆይታለች:: ለዚህም በየአመቱ ከምትይዘው ሀገራዊ በጀት 60 በመቶውን ለካፒታል በጀት ትመድባለች:: የቀጣዩ ልማት ወሳኝ መሰረተ... Read more »

 በቆዳ ኢንዱስትሪ አራት አስርት ዓመታትን የተሻገሩ ባለራዕይ

የኢትዮጵያ የቆዳ ምርት ለውጭ ምንዛሪ ግኝት ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ይታመናል:: ሀገሪቱ ከአመታት በፊት ለውጭ ገበያ የምታቀርበው ጥሬ ቆዳ ነበር:: በዚህም ለሀገሪቷ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት በኩል ከቡና ቀጥሎ ጥሬ ቆዳ ትልቅ ድርሻ እንደነበረው... Read more »

የማዕድን ልማቱ ለውጦችና የቤት ስራዎች

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በማዕድን ሀብቷ ተወዳዳሪ ሊያደርጓት የሚችሉ በርካታ የማዕድን ሃብቶች እንዳሏት በተለያዩ ጊዜያት የተጠኑ የሥነ-ምድር ጥናቶችን ዋቢ ያደረጉ መረጃዎች ያመለክታሉ። የማዕድን ዘርፉ ትኩረት ሳይሰጠው ከመቆየቱ ጋር በተያያዘ ሀገሪቱ ከዚህ ሀብት... Read more »

 በኤሌክትሪክ የሚሰሩ መኪኖችን በመገጣጠም ስራ የተሰማሩት የኢትዮጵያ ኩባንያዎች

መንግሥት የአምራች ኢንዱስትሪውን ተወዳዳሪነትና ተሳታፊነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ የተለያዩ ሥራዎችን እየሠራ መሆኑ ይታወቃል:: አምራች ኢንዱስትሪዎች ውጤታማ በመሆን ከውጪ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ ምርት መተካት እንዲችሉ በሚደረገው ጥረት የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ንቅናቄ ትልቅ ድርሻ እንዳለው... Read more »

 የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ንግዱን ያነቃቃው ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ

ኢትዮጵያ ከሰሞኑ ‘ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ 2024’ የተሰኘውን ዓለም አቀፍ የንግድ አውደ ርዕይ ማካሄዷ ይታወቃል። ለአምስተኛ ጊዜ በተዘጋጀው በዚሁ አውደ ርዕይ ላይ እንደተገለፀው፤ አውደ ርዕዩ የሃገር ውስጥ ግንባታ እና መሰረተ ልማት ችግሮችንና... Read more »

የከምባታዋ ቃጫ ቢራ ወረዳ – ባህር ዛፉን በሰብል የመተካት ጅማሮ

አቶ ደስታ አንፎሬ ተወልደው ያደጉት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከንባታ ዞን ቃጫ ቢራ ወረዳ የወይራራማ ቀበሌ ነው። የአርሶ አደር ልጅ ቢሆኑም እርሳቸው ግን በቋሚነት የሚተዳደሩት በንግድ ሥራ ነው። ቡና እና መሰል ሰብሎችን ከገበሬው... Read more »

 የኮንስትራክሽን ኢግዚቢሽኑን ለቴክኖሎጂ ሽግግርና ትብብር

የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት እድገት ቁልፍ ሚና እንዳለው ይታመናል። በሀገሪቱ በመንገድ፣ በጤናና ትምህርት፣ በኢንዱስትሪ ፓርክ፣ በመስኖ መሠረተ ልማት፣ በአየር ማረፊያ፣ ወዘተ… መሠረተ ልማቶች ግንባታዎች ለታዩ ለውጦችም ተጠቃሹ ይሄው ዘርፍ ነው።... Read more »

 ‹‹ታዝማ›› – በልብ ቀዶ ሕክምና ፈር ቀዳጁ ማዕከል

የልብ በሽታ በዓለም አቀፍ ደረጃ በገዳይነታቸው እጅግ አደገኛ ከሆኑ በሽታዎች መካከል በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳል። ሕክምናው እጅግ የሰለጠኑ ባለሙያዎችንና ከፍተኛ ገንዘብ የሚጠይቅ መሆኑ ደግሞ የበሽታውን አሳሳቢነት የበለጠ አስጊና የከፋ ያደርገዋል። በሽታው እንደ ኢትዮጵያ... Read more »

ተፈላጊነታቸው የጨመረው የሀገር ውስጥ የኢንዱስትሪ ግብዓት ማዕድናት

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ከተለገሰቻቸው በርካታ ማዕድናት መካከል ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚውሉ ማዕድናት ይገኙበታል፡፡ እነዚህ እንደ ድንጋይ ከሰል፣ ካኦሊን፣ ዶሎማይት፣ ኳርትዝ፣ ፊልድስባር፣ ዳያቶማይት፣ ቤንቶናይት ያሉት ለተለያዩ ኢንዱስትሪዎች በግብዓትነት የሚያገለግሉ ማዕድናት ከክምችት አኳያ ሲታዩም እንዲሁ በርካታ... Read more »

የፋይናንስ አቅርቦት – የአምራች ዘርፉ የጀርባ አጥንት

በምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴዎች ውስጥ ጉልህ ሚና ካላቸውና የጀርባ አጥንት ሆነው ከሚያገለግሉ ግብዓቶች መካከል አንዱ የፋይናንስ አቅርቦት ነው። ይሁንና በኢትዮጵያ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ እድገት ላይ ከተጋረጡ ዋና ዋና ችግሮች መካከል አንዱ የፋይናንስ አቅርቦት... Read more »